Ethio Tebib Hospital

Ethio Tebib Hospital Ethio Tebib Hospital: Advanced care, expertly delivered. Your well-being comes first.

03/09/2025

Intrauterine insemination #ኢትዮጠቢብሆስፒታል

🌸 የቆዳ አስም 🌸👶 የቆዳ አስም በማንኛውም እድሜ ላይ ሊከሰት የሚችል የቆዳ በሽታ ነው።✨ ምልክቶቹ 🔹 የቆዳ መድረቅ ፣ ማሳከክ እና ማበጥ 🔹 በአለርጂ፣ በአየር ሁኔታ ወይም በጭንቀት ጊዜ ...
03/09/2025

🌸 የቆዳ አስም 🌸
👶 የቆዳ አስም በማንኛውም እድሜ ላይ ሊከሰት የሚችል የቆዳ በሽታ ነው።

✨ ምልክቶቹ
🔹 የቆዳ መድረቅ ፣ ማሳከክ እና ማበጥ
🔹 በአለርጂ፣ በአየር ሁኔታ ወይም በጭንቀት ጊዜ መባባስ
🔹 በቤተሰብ ውስጥ መኖር

💡 ምን ማድረግ አለብን
✔️ በየቀኑ ቆዳ እንዳይደርቅ የተለያዩ ከሽታ ነጻ የሆኑ ክሬሞችን ወይም ቅባቶችን መጠቀም
✔️ጠንካራ ሳሙናዎችን ማስወገድ
✔️ ፊትን አለማከክ
✔️ ኢንፌክሽን ለመከላከል ጥፍራችንን ማሳጠር
✔️ ከባድ ወይም የማያቋርጥ ከሆነ ወደ ሕክምና መሄድ

❤️ ለማንኛውም የቆዳ እና ከቆዳ ጋር የተዛመዱ እክሎች ሆስፒታላችንን በመምጣት የቆዳ ስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ዶ/ር ሃናን እንዲሁም ዶ/ር ሽመልስ ጋር ሕክምና ያግኙ ። በሆስፒታላችን ዘወትር ሰኞ ፣ ማክሰኞ እና ሐሙስ አገልግሎት እይሰጡ ይገኛሉ።

📞 ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለመያዝ 0935402078 ወይም በነጻ የስልክ መስመር 9000 ይደውሉ።

📍 አድራሻ፡- ሰፈረ ሰላም ወደ ከአውቶቢስ ተራ ወደ ኮልፌ በሚወስደው መንገድ ያገኙናል።

ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል
ሁሌም ለጤናዎ እንተጋለን!

02/09/2025

ህፃናት ላይ ደም ግፊት ሊከሰት እንደሚችል ያውቃሉ? #ኢትዮጠቢብሆስፒታል

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥 𝐒𝐞𝐦𝐢𝐧𝐚𝐫 𝐇𝐢𝐠𝐡𝐥𝐢𝐠𝐡𝐭𝐓𝐢𝐭𝐥𝐞: “𝐍𝐨 𝐐𝐮𝐚𝐥𝐢𝐭𝐲, 𝐍𝐨 𝐂𝐚𝐫𝐞: 𝐑𝐞𝐭𝐡𝐢𝐧𝐤𝐢𝐧𝐠 𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐖𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐯𝐢𝐝𝐞”𝐒𝐩𝐞𝐚𝐤𝐞𝐫: 𝐃𝐫. 𝐈𝐬𝐡𝐦𝐚𝐞𝐥 𝐒𝐡𝐞𝐦𝐬...
02/09/2025

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥 𝐒𝐞𝐦𝐢𝐧𝐚𝐫 𝐇𝐢𝐠𝐡𝐥𝐢𝐠𝐡𝐭
𝐓𝐢𝐭𝐥𝐞: “𝐍𝐨 𝐐𝐮𝐚𝐥𝐢𝐭𝐲, 𝐍𝐨 𝐂𝐚𝐫𝐞: 𝐑𝐞𝐭𝐡𝐢𝐧𝐤𝐢𝐧𝐠 𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐖𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐯𝐢𝐝𝐞”
𝐒𝐩𝐞𝐚𝐤𝐞𝐫: 𝐃𝐫. 𝐈𝐬𝐡𝐦𝐚𝐞𝐥 𝐒𝐡𝐞𝐦𝐬𝐞𝐝𝐢𝐧, 𝐌𝐃, 𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐧𝐚𝐥 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐜𝐢𝐧𝐞 𝐒𝐩𝐞𝐜𝐢𝐚𝐥𝐢𝐬𝐭, 𝐄𝐦𝐞𝐫𝐠𝐞𝐧𝐜𝐲 & 𝐂𝐫𝐢𝐭𝐢𝐜𝐚𝐥 𝐂𝐚𝐫𝐞 𝐒𝐮𝐛-𝐒𝐩𝐞𝐜𝐢𝐚𝐥𝐢𝐬𝐭

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥 hosted an engaging and thought-provoking seminar led by Dr. Ishmael Shemsedin, a distinguished Internal Medicine Specialist with expertise in emergency and critical care. The session focused on re-evaluating healthcare delivery, emphasizing that quality is the cornerstone of effective patient care.

Dr. Ishmael shared practical insights on assessing service quality, identifying gaps in care, and implementing strategies to enhance patient outcomes. Participants were encouraged to reflect on their own practices and explore innovative approaches to delivering safe, efficient, and patient-centered healthcare.

This seminar provided an excellent platform for knowledge sharing, professional discussion, and experience exchange, highlighting real-world challenges and actionable solutions in clinical practice.

We extend our sincere appreciation to Dr. Ishmael Shemsedin for his excellent presentation and to all participants for their active engagement.

📞 For more information or to schedule an appointment, call 0935402078 or our toll-free number 9000.
📍 Visit us on the road to Kolfe, Masalemiya Sefereselam

01/09/2025

ካንሰር የሚድን በሽታ ነው #ኢትዮጠቢብሆስፒታል

✨ በኢንድስኮፒክ አልትራሳውንድ(Endoscopic ultrasound) የታገዘ ናሙና መውሰድ ✨🔬 ምንድነው?ኢንድስኮፒ እና አልትራሳውንድን አንድ ላይ በማጣመር የውስጥ አካላት  ምስሎችን በጥራት...
01/09/2025

✨ በኢንድስኮፒክ አልትራሳውንድ(Endoscopic ultrasound) የታገዘ ናሙና መውሰድ ✨

🔬 ምንድነው?
ኢንድስኮፒ እና አልትራሳውንድን አንድ ላይ በማጣመር የውስጥ አካላት ምስሎችን በጥራት ያሳያል። በዚህ ዘመናዊ ምርመራ ሀኪሞች ናሙናዎችን በትክክል እና በጥንቃቄ እንዲወስዱ ያግዛል።

✅ ከመደበኛ ባዮፕሲ ለምን ይሻላል?
👉🏽ከፍተኛ ጥራት 🎯
👉🏽ታካሚዎች ቶሎ ያገግማሉ⏱️
👉🏽ሲቲ ስካን ወይም ኤምአርአይ ላይ ያልታዩ ነገሮችን ሊያሳይ ይችላል

🩺 መቼ ነው የምንጠቀመው?
👉🏽የጣፊያ በሽታዎች
👉🏽የአንጀት እጢዎች
👉🏽የንፍፊት ምርመራዎች
👉🏽ሌሎች የሆድ ህመምሞች ላይ መጠቀም እንችላለን

🌟ዶ/ር አብዱልሰመድ መሀመድ (የውስጥ ደዌ፣ የጨጓራ ፣አንጀት ፣ ጉበት እና የኢንተርቬንሽናል ኢንዶስኮፒ ሱፐር ስፔሻሊስት) በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል አገልግሎቱን እየሰጡ ይገኛሉ።

📞 ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለመያዝ 0935402078 ወይም በነጻ የስልክ መስመር 9000 ይደውሉ።

📍 አድራሻ፡- ሰፈረ ሰላም ወደ ከአውቶቢስ ተራ ወደ ኮልፌ በሚወስደው መንገድ ያገኙናል።

ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል
ሁሌም ለጤናዎ እንተጋለን!

30/08/2025

የአእምሮ ህመም ከ8 ሰው 1 ሰውን ያጠቃል #ኢትዮጠቢብሆስፒታል

📌  የድንገተኛ አደጋ ምርመራ እና ህክምና (𝐄𝐓𝐀𝐓) ስልጠናየመጀመርያው ዙር ስኬትን ተከትሎ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል የሁለተኛው ዙር የድንገተኛ አደጋ ምርመራ እና ህክምና (ETAT) ስልጠና በ...
30/08/2025

📌 የድንገተኛ አደጋ ምርመራ እና ህክምና (𝐄𝐓𝐀𝐓) ስልጠና

የመጀመርያው ዙር ስኬትን ተከትሎ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል የሁለተኛው ዙር የድንገተኛ አደጋ ምርመራ እና ህክምና (ETAT) ስልጠና በማዘጋጀት የህፃናት ድንገተኛ ህክምናን እያጠናከረ ይገኛል።

👏 ይህንን ሁለተኛ ዙር ስልጠና ለሰጡት ሀኪሞች እንዲሁም ታዳሚዎቻችን የላቀ ምስጋናን እናቀርባለን።

📌𝐄𝐦𝐞𝐫𝐠𝐞𝐧𝐜𝐲 𝐓𝐫𝐢𝐚𝐠𝐞, 𝐀𝐬𝐬𝐞𝐬𝐬𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐚𝐧𝐝 𝐓𝐫𝐞𝐚𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭 (𝐄𝐓𝐀𝐓) 𝐓𝐫𝐚𝐢𝐧𝐢𝐧𝐠 𝐒𝐞𝐜𝐨𝐧𝐝 𝐑𝐨𝐮𝐧𝐝

Following the success of the first round, 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥 proudly hosted the second round of Emergency Triage, Assessment and Treatment (ETAT) training, reaffirming our commitment to strengthening pediatric emergency care.

This intensive program brought together physicians and nurses for hands-on training designed to enhance early recognition and management of critically ill children.

🎓 The sessions were led by our dedicated facilitators:
🔹 𝐃𝐫. 𝐓𝐢𝐠𝐢𝐬𝐭 𝐁𝐚𝐜𝐡𝐚
🔹 𝐃𝐫. 𝐀𝐛𝐚𝐭𝐞 𝐘𝐞𝐬𝐡𝐢𝐝𝐧𝐛𝐞𝐫
🔹 𝐃𝐫. 𝐀𝐰𝐞𝐤𝐞𝐜𝐡 𝐁𝐞𝐫𝐢𝐡𝐮𝐧

✅ All participants were certified, affirming their commitment to timely and evidence-based interventions in pediatric emergencies.

👏 A heartfelt thank you to our skilled trainers and engaged attendees for making this second round another impactful milestone in raising the standard of care.

📞 For more information or to schedule an appointment, call 0935402078 or our toll-free number 9000.

📍 Visit us on the road to Kolfe, Masalemiya Sefereselam.

29/08/2025

ከአንጎል ሽፋን በታች የደም መፍሰስ Chronic subdural hematoma
#ኢትዮጠቢብሆስፒታል

🩸❌ የተሳሳተው አመለካከትየደም አይነትዎ ምን አይነት ምግቦችን መመገብ እንዳለቦት ይወስናል ስለ "የደም ዓይነት አመጋገብ" ሰምተው  ይሆናል :- የደም ዓይነት O ያለባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ ሥ...
29/08/2025

🩸❌ የተሳሳተው አመለካከት
የደም አይነትዎ ምን አይነት ምግቦችን መመገብ እንዳለቦት ይወስናል

ስለ "የደም ዓይነት አመጋገብ" ሰምተው ይሆናል :- የደም ዓይነት O ያለባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ ሥጋ እንዲመገቡ ፣ ወይም የደም ዓይነት A ያላቸው ደግሞ ብዙ አትክልት እንዲበሉ ወዘተ

✅ እውነታው:
የተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች የደም አይነትዎ የትኞቹ ምግቦች ለእርስዎ እንደሚጠቅሙ ወይም እንደሚጎዱ የሚያሳይ ምንም ማስረጃ አላገኙም። በደም ዓይነት እና በአመጋገብ መካከል ምንም ልዩ ግንኙነት የለም ።

✅ ለጤናዎ በጣም አስፈላጊው ነገር :-
👉🏽በፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ሙሉ እህል እና በፕሮቲን የበለፀገ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ 🥦🍎🥗
👉🏽የታሸጉ ምግቦችን፣ ስኳርን እና ጤናማ ያልሆኑ ቅባቶችን መገደብ 🚷🍩
👉🏽ንቁ መሆን እና ጤናማ ክብደትን መጠበቅ 🏃‍♀️💪

💡 የደም አይነትዎ ለደም መሰጠት እና ለአካል ልገሳ ነው የሚያስፈልገው እንጂ ለ አመጋገብ አይደለም 🍽

አድራሻ፡- ሰፈረ ሰላም ወደ ከአውቶቢስ ተራ ወደ ኮልፌ በሚወስደው መንገድ ያገኙናል።

ቀጠሮ ለማስያዝ እና ለበለጠ መረጃ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን።

ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል
ሁሌም ለጤናዎ እንተጋለን!

28/08/2025

IVF የእድሜ ገደብ አለው ወይ? #ኢትዮጠቢብሆስፒታል

26/08/2025

የእንቅልፍ መብዛት ችግር Hypersomnia #ኢትዮጠቢብሆስፒታል

Address

Sefere Selam, Kolfe
Addis Ababa

Telephone

+251935402078

Website

http://www.ethiotebibhospital.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Tebib Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ethio Tebib Hospital:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category