Family home based care/ ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና

Family home based care/ ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና We offer the highest standard of quality care service provided by our experienced health care professionals with the latest medical equipment at your home.

💫በቤቶ ውስጥ ሆነው የህክምና አገልግሎት ማግኘት ይሻሉ 💫በቤት ውስጥ ህክምና ሚያሻው የቤተሰብ አካል አለ ?እነሱንስ ለመንከባከብ ተገቢውን ክትትል ለማድረግ ጊዜ ለመስጠት አልቻሉም ?💫ቤቶ ው...
08/06/2022

💫በቤቶ ውስጥ ሆነው የህክምና አገልግሎት ማግኘት ይሻሉ
💫በቤት ውስጥ ህክምና ሚያሻው የቤተሰብ አካል አለ ?
እነሱንስ ለመንከባከብ ተገቢውን ክትትል ለማድረግ ጊዜ ለመስጠት አልቻሉም ?

💫ቤቶ ውስጥ ሆነው የትም ሳይሄዱ የስኳር ፣የደም ግፊት ፣ የካንሰር እንዲሁም የሌሎች ክትትል ሚያሻቸውን ህመሞችን በሙያው በቂ ልምድ ባላቸው ሀኪሞች መታከም ያሻሉ ?

💥እንግዲያውስ አይጨነቁ ለነዚህ እና መሰል ችግሮች በሙሉ መፍትሔው ከእኛ ዘንድ ነው

👩‍⚕👨‍⚕ፋሚሊዎች ነን ስራችን ልክ እንደ ስማችን የቤተሰብ ነው !!!

🤔ከእርስዎ ሚጠበቀው ፋሚሊ የቤት ለቤት ህክምና ብለው መደወል ብቻ
📞0931404840
📞 0931404841

💌 Email :- familyhbc123@gmail.com

አድራሻ:- ጃክሮስ ወደ የረር መንገድ ብርሃን ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

👩‍⚕👨‍⚕ፋሚሊ ልክ እንደ ቤተሰብ 👌

🔔🔔ፋሚሊዎች  ነን 🔔🔔👉የእለት ተዕለት ኑሮ የበለጠ ፈታኝ በሚሆንበት ጊዜ  ፋሚሊ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት አስፈላጊውን እንክብካቤ ያደርጋል ።           👉ያለማቋረጥ ለ 24 ሰዓ...
04/06/2022

🔔🔔ፋሚሊዎች ነን 🔔🔔

👉የእለት ተዕለት ኑሮ የበለጠ ፈታኝ በሚሆንበት ጊዜ ፋሚሊ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት አስፈላጊውን እንክብካቤ ያደርጋል ።

👉ያለማቋረጥ ለ 24 ሰዓታት የቤት ውስጥ ህክምና አገልግሎት እንሰጣለን።

✏️ፋሚሊ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት✏️
📞0931404840
0931404841

💌 Email :- familyhbc123@gmail.com

https://t.me/Familyhomecaree
አድራሻ:- ጃክሮስ ወደ የረር መንገድ ብርሃን ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

🔥የጤና ሁኔታዎ አሳስቦታል አያሳስቦት ፋሚሊ የቤት ለቤት ህክምና አለሎት🔥👉👉ደረጃውን የጠበቀ እንክብካቤና ህክምና የላቀ ልምድና ክህሎት ባላቸው የጤና ባለሙያዎችና በዘመናዊ ህክምና መሳሪያዎች...
29/05/2022

🔥የጤና ሁኔታዎ አሳስቦታል አያሳስቦት ፋሚሊ የቤት ለቤት ህክምና አለሎት🔥
👉👉ደረጃውን የጠበቀ እንክብካቤና ህክምና የላቀ ልምድና ክህሎት ባላቸው የጤና ባለሙያዎችና በዘመናዊ ህክምና መሳሪያዎች

ፋሚሊ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት
👨‍⚕️ዶክተር
👩‍⚕️ነርስ
🎧የላብራቶሪ ምርመራ
💆‍♂️የስነ-ልቦና አገልግሎት

👉ፋሚሊ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት👈
📞0931404840
0931404841

https://t.me/Familyhomecaree
💌 Email :- familyhbc123@gmail.com

አድራሻ:- ጃክሮስ ወደ የረር መንገድ ብርሃን ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

⭐️አገልግሎታችን እንደስማችን⭐️🔔ጊዜና ገንዘቦን ይቆጥቡ የፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ 🔔💥በተመጣጣኝ ወጋ ለሁሉም ህብረተሰብ 💥🔥🔥የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔥🔥⚡️የስኳር...
25/05/2022

⭐️አገልግሎታችን እንደስማችን⭐️
🔔ጊዜና ገንዘቦን ይቆጥቡ የፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ 🔔

💥በተመጣጣኝ ወጋ ለሁሉም ህብረተሰብ 💥

🔥🔥የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔥🔥
⚡️የስኳር፣የደም ግፊት እና የካንሰር ህሙማን ክትትል
⚡️መንቀሳቀስ ለማይችሉ ህሙማን አጠቃላይ የባለሙያ ድጋፍና እንክብካቤ
⚡️በሀኪም የታዘዙ መድሀኒቶችን መስጠት
⚡️የመመገቢያ ቱቦ፣የሽንት ቱቦ ማስገባትና ማውጣት
⚡️የቁስል ህክምና ክትትል
⚡️ለተለያዩ ምርመራዎች ናሙና መውሰድ
⚡️አካላዊና ስነልቦናዊ የማማከር አገልግሎት
⚡️በእድሜ የገፉ አዛውንቶችን መንከባከብና የጤና ምርመራ ማድረግ
⚡️የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ስልጠና መስጠት
⚡️የመገነዝ አገልግሎት አና ፎርማሊን መስጠት

✏️ፋሚሊ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት✏️
📞0931404840
0931404841

💌 Email :- familyhbc123@gmail.com

አድራሻ:- ጃክሮስ ወደ የረር መንገድ ብርሃን ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
19/01/2022

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

It is all about people. People with caring hearts, people with a purpose. It is our responsibility to provide you with q...
16/01/2022

It is all about people. People with caring hearts, people with a purpose. It is our responsibility to provide you with quality health care and we are proud that our team strives on keeping that promise everyday.

Call us on 0931404840 for any further inquires regarding our services.


"እርስዎ፡በቤተስብዎ ወይም በወዳጆችዎ የጤና ሁኔታ ሃሳብ ገብቶዎታል!"🤔🤔አያስቡ ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ድካሞን እና ጭንቀቶን በኛ ይጣሉ ይሎታል።በቤትዎ ወይም በሆስፒታል ውስጥ ...
16/01/2022

"እርስዎ፡በቤተስብዎ ወይም በወዳጆችዎ የጤና ሁኔታ ሃሳብ ገብቶዎታል!"🤔🤔

አያስቡ ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ድካሞን እና ጭንቀቶን በኛ ይጣሉ ይሎታል።በቤትዎ ወይም በሆስፒታል ውስጥ በማንኛውም የጤና እክል የታመመ ወይም በእድሜ መግፋት ምክንያት እርዳታ የሚያስፈልጋቸው የቤተሰብዎ አባል ካለ ሃሳብ አይግባዎ የላቀ ልምድና ክህሎት ባላቸው የጤና ባለሞያዎችና በዘመናዊ ህክምና መሳሪያዎች እየታገዝን በቤትዎ ደረጃውን የጠበቀ እንክብካቤና ህክምና እንሰጣለን።
📌 ይህ ብቻ አይደለም ማንኛዉንም የላብራቶሪ ምርመራ ባሉበት ቦታ ሁነው መስጠት እና ዉጤቱንም ማወቅ ይችላሉ።
📌 ይህ ሁሉ አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ በተለያዩ አማራጮች አዘጋጅተን 24/7 አገልግሎት እንሰጣለን ።

🧭 አድራሻ
ገርጂ መብራት ሃይል ጃክሮስ ብርሃን ባንክ ያለበት ህንጻ 3ኛ ፎቅ
☎️ ስልክ
0931404840
0931404841
👉 facebook: https://t.me/Familyhomecaree
👉 Telegram: https://t.me/Familyhomecaree

👉 እባክዎ መረጃውን ለተጠቃሚዎች ይደርስ ዘንድ ሼር እና ላይክ በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነታችንን እንወጣ።

💥ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና💥

የላቀ ልምድና ክህሎት ባላቸው የጤና ባለሞያዎችና በዘመናዊ ህክምና መሳሪያዎች እየታገዝን በቤትዎ ደረጃውን የጠበቀ እንክብካቤና ህክምና 24/7 እንሰጣለን። አድራሻ፡ ጃክሮስ ወደ የረር .....

እንኳን አደረሰን ፤ አደረሳችሁ !🌻🌻   ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና  🌻🌻መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሰን፤ አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅ...
09/01/2022

እንኳን አደረሰን ፤ አደረሳችሁ !
🌻🌻 ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና 🌻🌻

መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሰን፤ አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት ፣ ያጠፋን የበደልን ያስከፋን ይቅር የምንባባልበት፣ ብሩህ ተስፋ የምናይበት ይሆን ዘንድ ተመኘን።

# ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና

😳😜 ራሴን ያመኛል፤ ሱስ አለብኝ፤ እንቅልፍ ይከለክለኛል………. ቡና ?በርካቶች ስለ ቡና የተለያዩ ነገሮች ሲናገሩ ይሰማል "ቡና መጠጣት እንዲህ ያደርጋል፤ እንዲያ ያደርጋል፤ጥቅም አለው፤ ጥቅ...
22/10/2021

😳😜 ራሴን ያመኛል፤ ሱስ አለብኝ፤ እንቅልፍ ይከለክለኛል………. ቡና ?

በርካቶች ስለ ቡና የተለያዩ ነገሮች ሲናገሩ ይሰማል "ቡና መጠጣት እንዲህ ያደርጋል፤ እንዲያ ያደርጋል፤ጥቅም አለው፤ ጥቅም የለውም" ሲሉ ይደመጣል ። ለመሆኑ የሳይንሱ ዓለምም በጥናት የደረሰባቸውን የቡና ጥቅሞች እንዲህ አስቀምጧቸዋል፤
👉 የሰው ልጅ ፀጉር እድገትን ይጨምራል።
👉 የአልዛይመር በሽታ ስጋትን ይቀንሳል።
👉 በቆዳ እና ጡት ካንሰር የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል።
👉 ብጉርን በመከላከል የቆዳ ጤንነትን ይጨምራል።
👉 የስኳር በሽታን በ50 % ይቀንሳል።
👉 የፋይበር አወሳሰዳችንን ይጨምራል።
👉 ሲርሆሲስ የተባለ የጉበት በሽታን ይከላከላል።
👉 ድብርትን/ የሚደብት ስሜትን/ ይቀንሳል።
👉 ኢንፍላሜሽንን ይቀንሳል።
👉 በፓርኪንሰንስ በሽታ የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል

😌 ጤናዎ በቤትዎ
💥ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና💥

🧭 አድራሻ
ገርጂ መብራት ሃይል ጃክሮስ ብርሃን ባንክ ያለበት ህንጻ 3ኛ ፎቅ
☎️ ስልክ
0931404840
0931404841
👉 Telegram: https://t.me/Familyhomecaree

እርስዎ፡በቤተስብዎ ወይም በወዳጆችዎ የጤና ሁኔታ ሃሳብ ገብቶዎታልአያስቡ ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ድካሞን እና ጭንቀቶን በኛ ይጣሉ ይሎታል።በቤትዎ ወይም በሆስፒታል ውስጥ በማንኛው...
06/10/2021

እርስዎ፡በቤተስብዎ ወይም በወዳጆችዎ የጤና ሁኔታ ሃሳብ ገብቶዎታል

አያስቡ ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ድካሞን እና ጭንቀቶን በኛ ይጣሉ ይሎታል።በቤትዎ ወይም በሆስፒታል ውስጥ በማንኛውም የጤና እክል የታመመ ወይም በእድሜ መግፋት ምክንያት እርዳታ የሚያስፈልጋቸው የቤተሰብዎ አባል ካለ ሃሳብ አይግባዎ የላቀ ልምድና ክህሎት ባላቸው የጤና ባለሞያዎችና በዘመናዊ ህክምና መሳሪያዎች እየታገዝን በቤትዎ ደረጃውን የጠበቀ እንክብካቤና ህክምና እንሰጣለን።
📌 ይህ ብቻ አይደለም ማንኛዉንም የላብራቶሪ ምርመራ ባሉበት ቦታ ሁነው መስጠት እና ዉጤቱንም ማወቅ ይችላሉ።
📌 ይህ ሁሉ አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ በተለያዩ አማራጮች አዘጋጅተን 24/7 አገልግሎት እንሰጣለን ።

🧭 አድራሻ
ገርጂ መብራት ሃይል ጃክሮስ ብርሃን ባንክ ያለበት ህንጻ 3ኛ ፎቅ
☎️ ስልክ
0931404840
0931404841
👉 facebook: https://t.me/Familyhomecaree
👉 Telegram: https://t.me/Familyhomecaree

👉 እባክዎ መረጃውን ለተጠቃሚዎች ይደርስ ዘንድ ሼር እና ላይክ በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነታችንን እንወጣ።

💥ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና💥

04/10/2021

ውድ ቤተሰቦቻችን
ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና ጤናዎን ከመቸውም ጊዜ በላይ ቀላልና ቅርብ ለማድረግ በማሰብ ያሻዎትን የጤና ጥያቄ በሜሴጅ ላይ በመላክ በየቀኑ ስለጤናዎ አዳዲስ መረጃዎችን እና ምክሮችን በቤትዎ ዉስጥ እና ባሉበት ሁነው ማግኛት እንዲችሉ የሚያስችል ስራዎችን ሰርተን እናንተን ውድ ቤተሰቦቻችንን ለማገልገል ተዘጋጅተናል። አድራሻ፡ ጃክሮስ ወደ የረር መንገድ ብርሃን ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 3ኛ ፎቅ 0931404840
📌 ስለ ምን ማማከር ይፈልጋሉ?
📌 ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?
ያሻዎትን የጤና እና ተያያዥ ጥያቄ በሜሴጅ ይላኩልን

Send a message to learn more

🌻🌼🌻🌼🌻🌼ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት እንኳን ለ2014 ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።🌻🌼🌻🌼🌻🌼
26/09/2021

🌻🌼🌻🌼🌻🌼ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት እንኳን ለ2014 ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።🌻🌼🌻🌼🌻🌼

Address

Jakros
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Family home based care/ ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Family home based care/ ፋሚሊ ቤት ለቤት ህክምና:

Share

Category