ዶ/ር ፍፁም ሰለሞን \ Dr. Fitsum Solomon: የኩላሊት,ፕሮስቴት እና የሽንት ቧንቧ ቀዶ ጥገና እስፔሻሊስት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ዶ/ር ፍፁም ሰለሞን \ Dr. Fitsum Solomon: የኩላሊት,ፕሮስቴት እና የሽንት ቧንቧ ቀዶ ጥገና እስፔሻሊስት

ዶ/ር ፍፁም ሰለሞን \ Dr. Fitsum Solomon: የኩላሊት,ፕሮስቴት እና የሽንት ቧንቧ ቀዶ ጥገና እስፔሻሊስት This page aims to give public education and patient information on basic Urology Health!!

15/04/2025
RIRS (Flexible URS) done for a lower pole stone in a patient with solitary Kidney.
26/06/2024

RIRS (Flexible URS) done for a lower pole stone in a patient with solitary Kidney.

Check out Dr. Fitsum Solomon (Urologist)’s video.

A Rare Case of a 38 years old female patient who had IUD inserted 5 Years back and currently presented with Urinary comp...
23/12/2023

A Rare Case of a 38 years old female patient who had IUD inserted 5 Years back and currently presented with Urinary complaint. The IUD migrated and was found in the Urinary Bladder after forming a Stone.

የ38 አመት እድሜ ያላት ታካሚ በተለምዶ ሉፕ የሚባለዉን የወሊድ መከላከያ ከ5አመት በፊት አስገብታ ነበር። በቅርቡ በጀመራት የሽንት ችግር ወደ ህክምና ማዕከል ስትመጣ ሉፑ ከማህፀን ወቶ የሽንት ፊኛዋ ውስጥ ጠጠር ሰርቶ ተገኝቷል። ይህ አይነት ክስተት ያልተለመደ ነዉ።

10/11/2023

‘ኩላሊቴን መሸጥ እፈልጋለሁ’

በማህበራዊ ድህረ-ገፅ በግል ከምጠየቀዉ ጥያቄዎች መሀከል 'ኩላሊቴን መሸጥ የት ነዉ የምችለዉ?' 'ኩላሊቴን መሸጥ እንዴት እችላለሁ?' 'ኩላሊት መሸጥ ይቻላል ወይ?' የሚሉት ተደጋጋሚ ናቸዉ።

ሰዉ የገዛ አካሉን (ያዉም ኩላሊት የሚያክል ነገር) በገንዘብ እንዴት መሸጥ ያስባል ሲባል የሚሰጡት ምክንያቶች ብዙ እና አሳዛኝ ናቸዉ። ለምሳሌ 'ቤተሰቤን ማስተዳደር አልቻልኩም' 'ወላጄ ታሞ ማሳከሚያ የለኝም' 'እናቴ የቤት ኪራይ መክፈል አልቻለችም' እና የመሳሰሉት ናቸዉ።

እስካሁን ባለዉ መረጃ ከኢራን በስተቀር ኩላሊት መሸጥ ህጋዊ ያረገች ሀገር የለችም፣ ኢትዮጵያንም ጨምሮ።

የሰዉ ችግር ምንም ያህል ቢከፋ ከዚ የተለየ አማራጭ ማሰብ እና መፈለግ ይሻላል።

ዶ/ር ፍፁም ሰለሞን - የኩላሊት, ፕሮስቴት, የሽንት ፊኛ እና ቧንቧ ቀዶ ህክምና እስፔሻሊስት
ለበጠ መረጃ https://t.me/drfitsumsolomon

Bilateral renal stones : Two urologists : One ORA patient who presented with Bilateral Renal Stones being managed by ECI...
03/06/2023

Bilateral renal stones : Two urologists : One OR

A patient who presented with Bilateral Renal Stones being managed by ECIRS (PCNL plus RIRS) with laser lithotripsy by two urologist at the same time!

This is an evidence Urology has come a long way in our country!

በምስሉ የኩላሊት ጠጠር ሰዉነት ሳይቀደድ በካሜራ ከሁለት አቅጣጫ በመታገዝ በሌዘር ጠጠር የመስበርና ማስወገድ በሁለት ቀዶ ህክምና እስፔሻሊስት ሲካሄድ ያሳያል!!

ECIRS - Endoscopic Combined Intrarenal Surgery

PCNL - Percutaneous Nephrolithotomy

RIRS - Retrograde Intrarenal Surgery

📸 Dr. Abeselom Lemma (Urologist)
📸 Dr. Fitsum Solomon (Urologist)

https://t.me/drfitsumsolomon

Address

Tikur Anbessa Specialized Hospital
Addis Ababa

Telephone

+251970509333

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዶ/ር ፍፁም ሰለሞን \ Dr. Fitsum Solomon: የኩላሊት,ፕሮስቴት እና የሽንት ቧንቧ ቀዶ ጥገና እስፔሻሊስት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ዶ/ር ፍፁም ሰለሞን \ Dr. Fitsum Solomon: የኩላሊት,ፕሮስቴት እና የሽንት ቧንቧ ቀዶ ጥገና እስፔሻሊስት:

Share

Category