Mirkuz home based health care service

Mirkuz home based health care service Home Based: Nursing Care Service, Medical Follow-Up, Medical Device, Dr Visit, Physiotherapy Visit.

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮ በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳ...
06/06/2025

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮ በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳትና የአንድነት እንዲሆን እንመኛለን!

መልካም በዓል!
ኢድ ሙባረክ!

03/06/2025

በ ባትሪ የሚሰሩተንቀሳቃሽኦክስጅኖች

አንደ እጅ ስልክዎ ይዘዋቸው የሚንቀሳቀሷቸው ተንቀሳቃሽ ኦክስጅኖች በ ቻረጅ የሚሰሩ በ3 ሊትር እና በ 5 ሊትር አማራጭ የቀረበ።
03/05/2025

አንደ እጅ ስልክዎ ይዘዋቸው የሚንቀሳቀሷቸው
ተንቀሳቃሽ ኦክስጅኖች በ ቻረጅ የሚሰሩ በ
3 ሊትር እና በ 5 ሊትር አማራጭ የቀረበ።

በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያላችሁ፣ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ ድርጅታችን እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳ...
20/04/2025

በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያላችሁ፣ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ ድርጅታችን እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የመተባበር፣ የአንድነትና መልካም ነገር ብቻ የሚታይበት እንዲሆን ይመኛል።

መልካም ፋሲካ!!!!

ምርኩዝ!
የጤናዎ ድጋፍ!

11/04/2025
በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያላችሁ፣ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ ድርጅታችን እንኳን ለ1446ኛ የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ ...
29/03/2025

በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያላችሁ፣ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ ድርጅታችን እንኳን ለ1446ኛ የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የመተባበር፣ የአንድነትና መልካም ነገር ብቻ የሚታይበት እንዲሆን ይመኛል።
መልካም በዓል!!!!
ኢድ ሙባረክ!!!!

ምርኩዝ!
የጤናዎ ድጋፍ!

11/03/2025

አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

የሚፈለገው ባለሙያ፦ Nurse ወይም HO
ብዛት፦ 1
ፆታ፦ ወንድ
ቅጥር፦ በቋሚነት
ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ምርኩዝ የቤት ለቤት የጤና እንክብካቤ አገልግሎት
0921379660

ኦክስጅኖን እንደ እጅ ስልክዎ ይዘው መንቀሳቀስ ይችላሉ  ! 5 ሊትር የሚያመነጭ ሲሆን ለ አያያዝ ምቹ የ ራሱ ቦርሳ አለው  የሚሰራው በባትሪ ነው።
09/02/2025

ኦክስጅኖን እንደ እጅ ስልክዎ ይዘው መንቀሳቀስ
ይችላሉ ! 5 ሊትር የሚያመነጭ ሲሆን ለ አያያዝ ምቹ
የ ራሱ ቦርሳ አለው የሚሰራው በባትሪ ነው።

29/01/2025
የሳክሽን ማሽን ኪራይትልቅ እና ትንሽ
27/01/2025

የሳክሽን ማሽን ኪራይ
ትልቅ እና ትንሽ

ጥራት ያላቸው ባለ 3 እና ባለ 5 ሊትር ተንቀሳቃሽ ኦክስጅኖች በ ባትሪ የሚሰሩለ አያያዝ ምቹ አነስተኛ ክብደትይደወሉ፡ 0966020039
23/01/2025

ጥራት ያላቸው ባለ 3 እና ባለ 5 ሊትር ተንቀሳቃሽ ኦክስጅኖች በ ባትሪ የሚሰሩ
ለ አያያዝ ምቹ አነስተኛ ክብደት
ይደወሉ፡ 0966020039

Address

Yeka Sub City Megenana
Addis Ababa

Telephone

+251966020039

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mirkuz home based health care service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Mirkuz home based health care service:

Share