Mood Care - ሙድ ኬር

Mood Care - ሙድ ኬር Mood Care health consultant Agency is established for providing counseling and emotional support to manage a client's issue and mentor thier behaviors.

21/11/2024

ሰላም ጤና ይስጦት !

የበዛ ራሰ ወዳድነት የአእምሮ ህመም ምልክት ሊሆን እንደሚችል አስበው ያዉቃሉ?

08/11/2024

“It’s doesn’t matter how slow you go,as long as you don’t stop .”
✌️✌️

23/05/2022

እራስህን ልታከብር ይገባል...

21/04/2022
12/04/2022

ግብን የመጻፍ አስፈላጊነት!

አንዳንድ ጥናቶች እንደሚጠቁሙን 95 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ ግቡን ፈጽሞ አይጽፍም፡፡ ግባቸውን የመጻፍ ልምምድ ያላቸው ሰዎች የሕብረተሰቡ አምስት በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ማለት ነው፡፡

ከእነዚህ ግባቸውን የመጻፍ ልምምድ ካዳበሩት አምስት በመቶዎቹ ውስጥ 95 በመቶዎቹ ግባቸው እንደሚደርሱ ይታመናል፡፡ ልዩነቱ ያለው ግብን በመጻፍና ባለመጻፍ!

አያችሁ፣ አንድ ሰው አንድን ግብ ለመጻፍ የግድ ግቡ ያስፈለገበትን ራእይ ማሰብ አለበት፡፡ ስለሆነም፣ ግብን የመጻፍ ቅድመ-ሁኔታ ራእይን ማወቅና ስለራእዩ ማሰብ ነው፡፡

ወደራእያችሁ የሚወስዳችሁን ግባችሁን ለዩ፣ ጻፉ፣ ከዚያም የምር ተከታተሉ

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mood Care - ሙድ ኬር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Mood Care - ሙድ ኬር:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram