Ethiogenesise Medical service

Ethiogenesise Medical service በቤትዎ የታመሙ እና ህክምና የሚፈልጉ ይኖሩ ይሆን እንግዲያው

Ethio-genesisMS
22/05/2022

Ethio-genesisMS

የአብከመ ጤና ቢሮ ቋሚ የጠቅላላ ሀኪም የሥራ ቅጥር፤ ኢትዮ ጀነሲስ የቤት ለቤት ህክምና መስፈርቱን ለምታሟሉ ሁሉ መልካም እድል እየተመኘላችሁ፦ በቤትዎ የታመሙ እና ህክምና የሚፈልጉ ይኖሩ ይ...
05/02/2022

የአብከመ ጤና ቢሮ ቋሚ የጠቅላላ ሀኪም የሥራ ቅጥር፤ ኢትዮ ጀነሲስ የቤት ለቤት ህክምና መስፈርቱን ለምታሟሉ ሁሉ መልካም እድል እየተመኘላችሁ፦ በቤትዎ የታመሙ እና ህክምና የሚፈልጉ ይኖሩ ይሆን እንግዲያውስ ወደ ኢትዮ–ጀነሲስ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት☞ይደውሉ⇔ይጠይቁ⇔ይምረጡ
✔ማንኛውንም አይነት የህክምና አገልግሎት እንሰጣለን።
✔አጠቃላይ የቅድመ ሆስፒታል አገልግሎት እንሰጣለን፣ የማማከርና ሪፈራል ሲሰተም እናመቻቻለን።
☞እኛ እንከባከባለን ፈጣሪ ምህረትን ይስጣል!
+2519 4799 7368
+2519 2050 9920
https://t.me/ethiogenesise

የትምህርት ዕድል አርባ ምንጭ ዮኒቨርሲቲመስፈርቱን ለምታሟሉና ፍላጎቱ ላላችሁ መልካም አድል ይሁንላችሁ።https://t.me/ethiogenesise
05/02/2022

የትምህርት ዕድል አርባ ምንጭ ዮኒቨርሲቲ
መስፈርቱን ለምታሟሉና ፍላጎቱ ላላችሁ መልካም አድል ይሁንላችሁ።
https://t.me/ethiogenesise

Not only are pineapples rich in nutrients, they are also loaded with healthy antioxidants.Antioxidants are molecules tha...
20/01/2022

Not only are pineapples rich in nutrients, they are also loaded with healthy antioxidants.

Antioxidants are molecules that help your body combat oxidative stress.

Oxidative stress is a state in which there are too many free radicals in the body. These free radicals interact with the body’s cells and cause damage that is linked to chronic inflammation, a weakened immune system and many harmful diseases.

https://t.me/ethiogenesise
Are you sick and in need of treatment at home? Go to Ethio-Genesis Nursing Service. We provide all kinds of medical services, provide general pre-hospital services, and arrange for consultations and referrals.
"We care. The Creator gives mercy!"
Contact:
+2519 4799 7368
+2519 2050 9920

ለመላው ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በረድኤት               አደረሳችሁ!!             መልካም በዓል                     💙          ...
18/01/2022

ለመላው ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በረድኤት
አደረሳችሁ!!
መልካም በዓል
💙
💚💛❤
💜

16/01/2022

በቤትዎ የታመሙ እና ህክምና የሚፈልጉ ይኖሩ ይሆን እንግዲያውስ ወደ ኢትዮ–ጀነሲስ ነርሲንግ አገልግሎት☞ይደውሉ⇔ይጠይቁ⇔ይምረጡ ማንኛውንም አይነት የህክምና አገልግሎት እንሰጣለ.....

በቤትዎ የታመሙ እና ህክምና የሚፈልጉ ይኖሩ ይሆን እንግዲያውስ ወደ ኢትዮ–ጀነሲስ ህክምና አገልግሎት☞ይደውሉ⇔ይጠይቁ⇔ይምረጡ ማንኛውንም አይነት የህክምና አገልግሎት እንሰጣለን፣ አጠቃላይ የቅ...
14/01/2022

በቤትዎ የታመሙ እና ህክምና የሚፈልጉ ይኖሩ ይሆን እንግዲያውስ ወደ ኢትዮ–ጀነሲስ ህክምና አገልግሎት☞ይደውሉ⇔ይጠይቁ⇔ይምረጡ ማንኛውንም አይነት የህክምና አገልግሎት እንሰጣለን፣ አጠቃላይ የቅድመ ሆስፒታል አገልግሎት እንሰጣለን፣ የማማከርና ሪፈራል ሲሰተም እናመቻቻለን።
☞እኛ እንከባከባለን ፈጣሪ ምህረትን ይስጣል!

https://t.me/ethiogenesise
+2519 4799 7368
+2519 20 50 99 2

ጥሩ እንቅልፍ መተኛት ይፈልጋሉ?እንቅልፍ ለአካላዊም ይሁን ለእምሮ ጤንንት እጅግ በጣም ጠቃሚ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እንዲያውም አእምሮ ከብዙ ጭንቀት እንዲወጣ እንቅልፍ ያፀዳዋል። በእኛ ሀገር እ...
14/01/2022

ጥሩ እንቅልፍ መተኛት ይፈልጋሉ?

እንቅልፍ ለአካላዊም ይሁን ለእምሮ ጤንንት እጅግ በጣም ጠቃሚ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እንዲያውም አእምሮ ከብዙ ጭንቀት እንዲወጣ እንቅልፍ ያፀዳዋል።
በእኛ ሀገር እንቅልፍ ቅንጦት ይመስል ራሱን ችሎ እንደ አንድ ህክምና ዘርፍ ሲጠና አይታም ወይም ቦታ አይሰጠዉም፡፡ ምን አልባትም በአእምሮ ሀኪሞች፡ በሰነልቦና ባለሙያወች ፡ በዉስጥ ደዌ እና የነርቭ ሀኪሞች ወጥ ባልሆነ መልኩ በእንቅልፍ ለተቸገሩ ህሙማን አገልገሎቱ ይሰጣል፡፡ በሀገራችን የእንቅልፍ ነገር እንቀልፍ ወስዶታል፡፡ህጻናት ላይም ብዙ ትኩርት የተሰጠዉ አይደለም ፡፡
በዚህ ዘርፍ ለብቻዉ የሰለጠነ የሰዉ ሀይል ቢኖር ኖሮ የተሻለ ህክምናም አገልግሎቱም ልምዱም ይኖር ነበር፡፡ የእንቅልፍ ፍላጎታችን እንደየ እድሜያችን ይለያያል።

የአሜሪካ የህጻናት ሀኪሞች እና የእንቅልፍ ሀኪሞች ማህበር የሚመክሩት በቂ እና ጥሩ በእንቅልፍ ማሳለፍ ያለብን ሰዓት የሚከተለዉን ይመስላል፡፡
1. ጨቅላ ህጻን ከ18-20 ሰዓታት
2. ከአራት ወር እስከ አንድ አመት ያሉ ህጻናት ከ12-16 ሰዓታት
3. ከ 1-2 ዓመት 11-14 ሰዓታት
4. ከ3-5 ዓመት 10—13 ሰዓታት
5. የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች (6-12 ዓመት )፡ 9-12 ሰዓታት
6. በጉርምስና ጊዜ ከ 8-10 ሰዓታት
7. አዋቂዎች ከ7-9ሰዓት

ጥሩ እንቅልፍ ለማግኝት

1. መደበኛ እንቅልፍ ሰዓት መልመድ፡፡ በየእለቱ ሁልጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት መተኛት እና መነሳት፡፡

2. ሁልጊዜ ከመኝታ በፊት ቢያነስ አንድ ሰዓት አስቀድመን ስልክ አለመነካካት፡ ተሌ ቪዥን አለማየት፡፡በተቻለ መጠን መኝታ ቤታችንን ከማንኛዉንም የኤሌክትሮኒክ መገናኛ የጸዳ ማድረግ፡፡

3. ራት ላይ ቀለል ያሉ፣ አሲዳማ ያልሆኑ እና ቅመማ ቅመም ያልበዛባቸውን ምግቦችን መመገብ፡፡የራት ሰዓት ከእንቅልፍ ሁለት ሰዓት በፊት ቢሆን ይመረጣል።

4. አእምሮ የሚያነቃቁ ትኩስ ነገሮችን አለመዉሰድ (ከቀኑ 10 ሰዓት በኋላ ትኩስ ነገር ባይወስዱ ይመከራል) ፡፡

5. አልኮል መጠጥኝ በመጠን ማድረግ እና ከመኝታ ሁለት ሰዓት በፊት መጠቀም፡፡

6. ብዙ ፈሳሽ የመኝታ ሰዓት ሲደርስ አለመጠቀም

7. የመኝታ ቤትን አስደሳች፣ ፍራሽ እና ትራስን የሚመች ማድረግ ።

8. የመኝታ ቤትን መብራት ስንተኛ ሁልጊዜ ማጥፍት

9. የመኝታ ቤታችንን ብርሀን መመጠን ፡፡

10. መኝታ ቤታችንን ከድመጽ የፀዳ ማድረግ

11. ከመኝታ በፊት መንፈስን ዘና የሚያደርጉ መጻህፍትን ማንበብ፣ ሞቅ ባለ ውሃ መታጠብ ሰውነትን ማፍታታት።

12. መጠነኛ የእስፓርት እንቅስቃሴ ማድረግ /ከ15-20 ደቂቃ።

የመደበኛ እንቅልፍ ጥቅሞች፡

1. ንቁ እና አስተዋይ እንድንሆን ያደርገናል፡፡

2. የማስታወስ ችሎታችንን ይጨምራል፡፡

3. የተረጋጋ ስሜት እንዲኖረን ያደርጋል፡፡

4. በስራ/በትምህርት ዉጤታማ ያደርገናል፡፡

5. ከስኳር፣ ከልብ ህመም፣ ከጭንቀት አና ከደም ግፊት ይከላከላል፡፡

6. ከአደጋ ይጠብቀናል፡፡

ለህጻናት የሚመከር የእንቅልፍ ልምድ፡፡

1. እንደተወለዱ ጀምሮ እንድ ክፍል ዉስጥ ግን በራሳቸዉ አልጋ ማስተኛት/ ከአዋቂ ጋር ባይተኙ ይመከራል፡፡

2. ሁልጊዜ መብራት አጥፍቶ ማስተኛት

3. መደበኛ ሰዓት ማስለመድ። በትምህርት ቀንም ይሁን በእረፍት ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እንዲተኙ እና እንዲነሱ ማድረግ።

4. ከመተኛታቸዉ በፊት ተረት መንገር፡ መጽሀፍ ማንበብ

5. አቅፎ ወይም አባብሎ አለማስተኛት፤ ከአጠባን ወይም ከመገብን በኋላ በራሳቸዉ ጊዜ እንዲተኙ አልጋቸዉ ላይ ማድረግ

6. ጨቅላ ሕጻናትን ስናስተኛ ሁልጊዜ ሙሉ ሰዉንትን ከእራስ እስከ ጥፍር የሚያለብሱ እና ሙቀትን የሚሰጡ ልበሶችን መጠቀም፡፡ ማንናዉንም ከላይ የሚደረብ ጋቢ፤ብርድ ልብስ ፡ማቀፊያ ወይም ትራስ መጠቀም የለብንም፡፡ምክንያቱም ሊታፈኑ ስለሚችሉ፡፡

7. ከመኝታ ጊዜ በፊት እንዲፀዳዱ ማድረግ።

ይህ ፅሁፍ የተዘጋጀው በፌስ ቡክ ጓደኛዬ ዳዊት ሽፈራው ጥያቄ ምክንያት ነው። መሰረታዊ የእንቅልፍ ጥያቄዎችን ይመልሳል በጣም ሙያዊ ፍላጎት ያለው ካለ ግን ለመመረቅ ዝግጁ ነኝ።

Reference: sleepfoundation.prg, National institute of neuronal sciences, American academy of pediatrics (healthychildren.org), American academy of sleep medicine.

በቤትዎ የታመሙ እና ህክምና የሚፈልጉ ይኖሩ ይሆን እንግዲያውስ ወደ ኢትዮ–ጀነሲስ ነርሲንግ አገልግሎት☞ይደውሉ⇔ይጠይቁ⇔ይምረጡ ማንኛውንም አይነት የህክምና አገልግሎት እንሰጣለን፣ አጠቃላይ የቅድመ ሆስፒታል አገልግሎት እንሰጣለን፣ የማማከርና ሪፈራል ሲሰተም እናመቻቻለን።
☞እኛ እንከባከባለን ፈጣሪ ምህረትን ይስጣል!

+2519 4799 7368
+2519 2050 9920
https://t.me/ethiogenesise

 👩⚕️ ልምድ ባላቸው ሐኪሞቻችንና ነርሶቻችን የታገዘ ጥራት ያለው ሙሉ ህክምና ከቤቶ ሳይወጡ  🥼በጠቅላላ ሐኪም እና በነርስ የታገዘ የስኳር ፣የደም ግፊት እና የመሳሰሉትን በሽታዎች ህክምና ...
14/01/2022


👩⚕️ ልምድ ባላቸው ሐኪሞቻችንና ነርሶቻችን የታገዘ ጥራት ያለው ሙሉ ህክምና ከቤቶ ሳይወጡ

🥼በጠቅላላ ሐኪም እና በነርስ የታገዘ የስኳር ፣የደም ግፊት እና የመሳሰሉትን በሽታዎች ህክምና ክትትል

👩⚕️👨⚕️ሙሉ ህክምና በጠቅላላ ሐኪሞቻችን እና ነርሶቻችን ጊዜዎንና ገንዘብዎን ሳያባክኑ እንዲሁም ራስዎንና ቤተሰብዎን ለበሽታ ሳያጋልጡ ቤትዎ ድረስ መጥተው ደህንነትዎ በተጠበቀ ሁኔታ ያክምዎታል

👩⚕️ ለረጅም ጊዜ አልጋ ላይ ለተኙ ታካሚዋች ለ 12 ሰዓት እና ለ24 ሰዓት የሚቆይ የነርሶች አገልግሎት እናቀርባለን።

🏋🏾♀️🏃♀️የሰውነት መዛል ላጋጠማቸው ታካሚዎች በአካል ብቃት የታገዘ ህክምና (physiotherapy) ።

💉💊 የመድኃኒት መውጋትና ክትትል አናደርጋለን።

🥤 አርቴፊሻል መመገቢያ ቱቦ (NG tube) እና የሽንት ቱቦ (catheter) ለተገጠመላቸው ታካሚዎች ጊዜውን ጠብቆ መቀየር።

🤰ለነፍሰጡሮች ባሉበት የስኳር፣ የደም ግፊት ክትትል እና የምክር አገልግሎት።

👩🦽🛏 የታካሚ አልጋ እና የዊልቼር ,የኦክስጅን ኮንሰንትሬተር(concentrator)ኪራይ እና አቅርቦት እንሰጣለን።

Ethio-genesise Home based Medical Care Service

High quality full treatment with the help of our experienced doctors and nurses without leaving home

Follow-up by a general practitioner and nurses assisted treatment for diabetes, high blood pressure, etc.

👩⚕️👨⚕️Full treatment All our doctors and nurses come to your home safely without wasting your time and money and without exposing yourself and your family to disease.

We provide 12-hour and 24-hour nursing services for long-term bedridden patients

🏋🏾♀️🏃♀️ Physiotherapy for patients with stroke and fatigue

Medication monitoring

Timely change for patients with NG tube and catheter fittings

Diabetes, blood pressure monitoring and counseling services for pregnant women

Rent and supply of patient bed, wheelchair, oxygen concentrator and other medical equipments.

"☞ እኛ እንከባከባለን ፈጣሪ ምህረትን ይስጣል!!

☞ ንሕና ክንካባኽበኪም ኢና ፈጣሪ ምህረት ይህብ!!
☜ نعتني ، فالخالق يرحم

☞ Nuti Ni Kununsina Waqqayo Ni Fayyisaa!!

☞ We take Care Creator gives mercy !!

አድራሻችን- ዳግማዊ ሚኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል ፊት ለፊት አቶ ነጋሽ ህንፃ ግራውንድ ላይ።
ይደውሉ☜ይጠይቁ☞ይምረጡ
☎0920509920
☎0947997368
ለበለጠ መረጃና አገልግሎት
Email, ethiogenesis777@gmail.com
Telegram, https://t.me/ethiogenesise
Facebook, Ethiogenesis Medical Service
Web Sit, ethiogenesisemedicalservice.com

በቤትዎ የታመሙ እና ህክምና የሚፈልጉ ይኖሩ ይሆን እንግዲያውስ ወደ ኢትዮ–ጀነሲስ ነርሲንግ አገልግሎት☞ይደውሉ⇔ይጠይቁ⇔ይምረጡ ማንኛውንም አይነት የህክምና አገልግሎት እንሰጣለ.....

ውድ የተዋህዶ  ልጆችእንኳን ለብርሃነ ልደቱ  አደረሳችሁ!🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘እነሆ በኤፍራታ ሰማነው በዱር ውስጥም አገኘነው። መዝ 132÷6☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘...
06/01/2022

ውድ የተዋህዶ ልጆችእንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!

🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው በዱር ውስጥም አገኘነው። መዝ 132÷6

☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ፊት ፀጋን አጊንተሻልና አትፍሪ፤ እነሆ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ።
ሉቃ ፩÷30

💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

How to Clean Your Lungs and Increase Oxygen Flow in The Body.As we breathe in the oxygen, it directly goes in the capill...
04/01/2022

How to Clean Your Lungs and Increase Oxygen Flow in The Body.

As we breathe in the oxygen, it directly goes in the capillaries of lungs. Here in the capillaries, The oxygen binds with hemoglobin particles of the blood. That’s how the blood carries oxygen and nutrients to each cell in the body. Good flow of oxygen ensures better health and functionality of the organs.

Here, we will tell you some herbal remedies that clean the lungs.

RAW HONEY:
Start your day with a spoon of raw honey (without added sugar). You can also drink it dissolved in a glass of water. Its antibacterial and antiseptic properties will decrease your coughing already after a week.
And honey contains minerals that promote tissue repair.

CAYENNE PEPPER:
Use Cayenne pepper in solid food. It relieves irritation from coughs and sore throats.
Add 2-3 drops of Oregano oil daily to water, milk or juice. It will stop harmful bacteria from growing.

PEPPERMINT:
Apply Peppermint balm on your chest and back to soothe the respiratory muscles. Menthol is a popular decongestant effective immediately. If you prefer to avoid the smell you can also chew peppermint leaves (but NOT chewing gum).

EUCALYPTUS:
Add Eucalyptus drops to steam inhalations to remove congestion and mucus. But first, ask your doctor or pharmacist about possible interactions with medications you might take.


Healthylife
Healthytipsforyou

#0920509920
Follow Us👇👇👇

https://t.me/ethiogenesise

One of the flavonoids in onions, quercetin, has protective antioxidant and anti-inflammatory effects and it’s thought th...
04/01/2022

One of the flavonoids in onions, quercetin, has protective antioxidant and anti-inflammatory effects and it’s thought this, as well as other beneficial compounds present in onions, may contribute to the vegetable’s heart-friendly properties.

Studies suggest eating onions may help reduce your risk of heart disease by lowering blood pressure, managing cholesterol levels and reducing inflammation.
https://t.me/ethiogenesise
#0920509920
EthioGenesis Home Based EthioGenesis Home Based Nursing Care Service/የቤት ውስጥ ነርሲንግ ኬር አገልግሎትEthioGenesis Home Based Nursing Care Service/የቤት ውስጥ ነርሲንግ ኬር አገልግሎትEthioGenesis Home Based Nursing Care Service/የቤት ውስጥ ነርሲንግ ኬር አገልግሎት

Another clinical trial showed that 90 milligrams of curcumin taken twice a day for 18 months helped improve memory perfo...
03/01/2022

Another clinical trial showed that 90 milligrams of curcumin taken twice a day for 18 months helped improve memory performance in adults without dementia.

“Researchers thought that the reduction in brain inflammation and curcumin’s antioxidant properties led to less decline in neurocognition, which is the ability to think and reason,” Hopsecger says. “Curcumin may also have a role in preventing the development of Alzheimer’s disease — however, that’s an area where we need more research. "
#0920509920


Did You Know
29/12/2021

Did You Know



ሰብዓ ሰገል💚💛❤
28/12/2021

ሰብዓ ሰገል
💚💛❤

💚💛❤
17/12/2021

💚💛❤

Address

Menelik II Hospital
Addis Ababa
20016

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiogenesise Medical service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ethiogenesise Medical service:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram