HealthHub ጤና ማዕከል

HealthHub ጤና ማዕከል Health insights, wellness tips, and expert treatments.
ጤና መረጃ፣ ምክር እና ህክምና።

15/05/2025

14/05/2025

የደሞዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጥያቄ በማንሳት ለመንግሥት የሰላሳ ቀናት የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ጊዜ ሰጥተው የነበሩት የጤና ባለሙያዎች ምላሽ ባለማግኘታቸው ከፊል የሥራ ማቆም አድማ መምታታቸውን ለቢቢሲ ተናገሩ።

ባለሙያዎች ከጥቂት "የተመረጡ የሕክምና ክፍሎች" ውጪ ያሉ ክፍሎች ከዛሬ ግንቦት 5/2017 ዓ.ም. ጀምሮ ሥራ ማቆማቸውን ገልፀዋል።

ቢቢሲ ያነጋገራቸው አምስት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ ባለሙያዎች ከድንገተኛ፣ ከማዋለጃ፣ ከፅኑ ሕሙማን እንዲሁም ከድንገተኛ ቀዶ ሕክምና ክፍሎች ውጪ ያሉ የሕክምና ተቋማት ክፍሎች አገልግሎቶች ማቋረጣቸውን ተናግረዋል።

09/05/2025
ውድ የጤና ባለሙያ  ልጆቻችሁ ለውድ አባቶቻችን የተፆፈ ደብዳቤ
28/04/2025

ውድ የጤና ባለሙያ ልጆቻችሁ ለውድ አባቶቻችን የተፆፈ ደብዳቤ

We save lives! Now it's time to save ours too!The Clock is Ticking! 28 Days to Hold the System Accountable. The Silence ...
16/04/2025

We save lives! Now it's time to save ours too!

The Clock is Ticking! 28 Days to Hold the System Accountable. The Silence Should End Now!





          #ሼር!
12/04/2025



#ሼር!

We save lives! Now it's time to save ours!ሕይወት ስናድን ኖረናል!አሁን ግን የራሳችንንም ሕይወት ማዳን ይኖርብናል!         ትኩረት ለጤና ባለሙያዎች! #ሼር!
07/04/2025

We save lives! Now it's time to save ours!

ሕይወት ስናድን ኖረናል!
አሁን ግን የራሳችንንም ሕይወት ማዳን ይኖርብናል!



ትኩረት ለጤና ባለሙያዎች!

#ሼር!

30/12/2024

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HealthHub ጤና ማዕከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to HealthHub ጤና ማዕከል:

Share