Dr Sure

Dr Sure ዶ/ር ሹር was a shy, thin, nerdy kind of kid (emphasis on the was) who was drawn into science a

https://www.youtube.com/watch?v=8TFQmUN5JZ0&t=7sከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሰዎች የኩላሊት ህመም(ኩላሊት ስራ ማቆም) አለባቸው ሲባል እንሰማለን፡፡ለመሆኑ የዚህ ህመም...
27/04/2023

https://www.youtube.com/watch?v=8TFQmUN5JZ0&t=7s
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሰዎች የኩላሊት ህመም(ኩላሊት ስራ ማቆም) አለባቸው ሲባል እንሰማለን፡፡

ለመሆኑ የዚህ ህመም መንስኤዎች ምንድን ናቸው?

በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ሹር በህክምና ሳይንስ የተደገፈውን እና የተረጋገጠውን የኩላሊት ህመም መንስኤ፣ ምልክቶች እና ህክምናው ዙርያ ከኢትዮጵያ ዜና አግልግሎት ጋር ቆይታን አድርጓል፡፡ ተከታተሉት፦

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሰዎች የኩላሊት ህመም(ኩላሊት ስራ ማቆም) አለባቸው ሲባል እንሰማለን፡፡ለመሆኑ የዚህ ህመም መንስኤዎች ምንድን ናቸው?በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ሹር በህክምና ሳይንስ የተ....

3፣2፣1 መርህ ጥሩ እንቅልፍ ለማግኘትከመተኛት 3 ሰአት በፊት ተለቅ ያለ ምግብ ወይም አልኮል አለመውሰድ :: አልኮል ጠለቅ ያለ እና ጥራት ያለው እንቅልፍ ከማግኘት ይከለክላል፣ መጠኑ የበዛ...
13/06/2022

3፣2፣1 መርህ ጥሩ እንቅልፍ ለማግኘት

ከመተኛት 3 ሰአት በፊት ተለቅ ያለ ምግብ ወይም አልኮል አለመውሰድ :: አልኮል ጠለቅ ያለ እና ጥራት ያለው እንቅልፍ ከማግኘት ይከለክላል፣ መጠኑ የበዛ እራት መመገብ ደግሞ ምግብ እንዳይፈጭ ከማድረግ ባለፈ ቃር በማምጣት ጥሩ እንቅልፍ እንዳናገኝ ይከለክላል ::

ከመተኛት 2 ሰአት በፊት ማንኛውንም ስራ ማቆም፣ ለመተኛት የተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ መሆን

ከመተኛት 1 ሰአት በፊት ማንኛውንም ብሉ ላይት የሚለቁ መሳሪያዎች ( ከሞባይል፣ ኮምፒዩተር፣ ቲቪ እና የመሳሰሉት) ማስወገድ :: ይህ blue light አእምሮዋችን ቀን ይሁን ምሽት የሚለይበትን ዑደት ያዛባበታል፣አእምሮዋችንም ምሽት ሆኖም ቀን ስለሚመስለው የእንቅልፍ ሆርሞንን አያመርትም ስለዚህ እንቅልፋችን አይመጣም ወይም አስሬ ከእንቅልፋችንን እንነቃለን።

ማንኛውንም የጤና ጥያቄ ይጠይቁ።ልታማክሩኝ ወይም ልጠይቁኝ የምትፈልጉ ቴሌግራም ብትከታተሉኝ እኔን ለማግኘት እና ጥያቅያቹን ለማቅረብ ይቀላቹሃል
https://t.me/Dr_Sure1

Symptoms of breast cancer የጡት ካንሰር ምልክቶችን ይወቁ
17/10/2021

Symptoms of breast cancer የጡት ካንሰር ምልክቶችን ይወቁ

October is breast cancer awareness month,እነሆ ቤት ውስጥ መስራት የሚቻል የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ
14/10/2021

October is breast cancer awareness month,እነሆ ቤት ውስጥ መስራት የሚቻል የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ

26/02/2021

ሁላችነም በሰላሙ ቀን ፍጥጥ ብሎ ሙዳችንን የየሚያጠፋ ብጉር ፊታችን ወይም ያልተለመደ ቦታ ይወጣብናል፤በአግባቡ ካልተያዘ ደግሞ አይጠፋም ዛሬ ዶክተር ሹር ለብጉር ሁነኛ መፍትሔ ይነግረናል ፤እነሆ
https://m.youtube.com/watch?v=AjBDk0-JcJg

We all have that day where Acne just shows up in our face (or other weird areas and even on our special day), if we don't treat it right, it won't go away. In this Video Dr. Sure shares home remedies to fight Acne and for those who want to know the science behind how Acne occurs, he has a short explanation. Most importantly Dr sure shares tips on what we can do to get rid of Acne FAST.


ብዙ ሰዎች ወተት መጠጣት በደንብ እንቅልፋቸውን እንደሚያመጣ እና በደንብ እንደሚያስተኛቸው ይናገራሉቆይ ለመሆኑ ወተት መጠጣት እንቅልፍ ያመጣል ወይ?
09/02/2021

ብዙ ሰዎች ወተት መጠጣት በደንብ እንቅልፋቸውን እንደሚያመጣ እና በደንብ እንደሚያስተኛቸው ይናገራሉ
ቆይ ለመሆኑ ወተት መጠጣት እንቅልፍ ያመጣል ወይ?

ጥሩ እንቅልፍ አለማግኘት ለልብ በሽታ፣ስትሮክ፣ለስኳር በሽታ፣ለድብርት/ድባቴ ህመም/ እና የሰውነት የበሽታ የመከላከል አቅም ከመቀነስ ጋር እንደሚያያዝ ጥናቶች ያሳያሉ። ጥሩ እንቅል....

13/01/2021

ስብ ለማቃጠል አስተማማኙና ጤናማው መንገድ የትኛው ነው?
ቀላልና በደም ዓይነት ላይ የተመሰረተ የአመጋገብ ስርዓት እና ስፖርት ነዋ…አይደለም?
እንደ ሳይንሱ ከሆነ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ያለው የደም ዓይነት አመጋገብ የተሳሳተ ነው ። ስብን ለማቃጠል የሚቻልባቸውን በሳይንስ የተደገፉ ጠቃሚ መንገዶችና ምክሮች የያዘውን ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ ።

ሙሉ ክፍሉን በዩቱብ ያገኙታል👉👉👉 https://youtu.be/AlMc32Z6Xns

What is the safest and healthiest way to shade some fat? Easy, Blood type dieting right. Not really, the theory behind the popular blood-type diet is false. Check out this video for science-backed tips on how to Lose Fat.

Check out the full episode on youtube 👇👇👇https://youtu.be/AlMc32Z6Xns

23/12/2020

አዲሱ በ MRNA እና DNA ቴክኖሎጂ የተሰራው የኮቪድ-19 ክትባት የሰውን ልጅ ዘረመል ይለውጣል?
የጊዜው አነጋጋሪ ጥያቄ ነው፡፡ ስለ MRNA እና DNA ክትባት ቴክኖሎጂ ልዩነት እና በአስትራዜኒካ ለአፍሪካ እየተዘጋጀው ላለው DNA ቴክኖሎጂ የተሰራው የኮቪድ-19 ክትባት ዙሪያ ዶ/ር ሱራፌል መረጃዎች ይዞልን መጥቷል፡፡

እርሶስ ክትባቱን ለመውሰድ ምን ያህል ዝግጁ ነዎት? እስቲ ይህን ከቪዲዮ ከተመለከታችሁ በኃላ አስተያየትዎን ያጋሩን

Fact check:
Will mRNA and DNA Covid -19 vaccine alter Human DNA? The most widely shared Covid-19 vaccine rumor on social media is DNA alteration, but are these claims medically plausible? Dr. Sure delves into the mechanics of how mRNA and DNA vaccines are produced. He also clarifies clams on the DNA based Vaccine being developed by AstraZeneca, targeted for Africa and Asia.

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Sure posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Sure:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram