29/04/2026
እያንዳንዱ ቅጽበት ለነዋሪዎቻችን ትልቅ ትርጉም አለው። እርስዎም የሚወዱት ሰው በዚህ አይነት እንክብካቤ እና ፍቅር እንዲኖር ከፈለጉ፣ በግሬስ ነርሲንግ ሆም ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ያግኙን።
ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል (Grace Nursing Home)
አድራሻ- ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ በንግድ ባንኩጋ 50 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር - 0967-03-42-42 ወይም በ0954-99-11-90.
GraceNursingHome #የአረጋውያንእንክብካቤ #የህሙማንእንክብካቤ #ግሬስነርሲንግሆም