መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ ዘአቢሲኒያ

መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ ዘአቢሲኒያ ☑ ከጥንት አባቶች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነጥላ በቤተሰብ(በዘር) የሚተላለፉ መናፍስት እናስወግዳለን

⏩  ልጅና   ምልክትና  #መፍትሔ የሁሉንም በዝርዝር ከታች እንመልከት            ጥላ #ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል #ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል #በሰው ዘንድ እን...
18/03/2025

⏩ ልጅና ምልክትና #መፍትሔ የሁሉንም በዝርዝር ከታች እንመልከት
ጥላ
#ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል
#ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
#ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
#የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
#የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል

👉 #የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 #የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
👉 #የራስ ሕመም (ማይግሪን)
👉 #መጥፎ የሰውነት ጠረን
👉 #ቁርጥማት ያመጣል
👉 #እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 #ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን

#ሕልመ ሌሊት ያመጣል
#የትዳር ማስጠላት
#ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
#ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል
#ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
#ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
#ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
#የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
#በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን

#የበታችነት ስሜት መሰማት
#ሀገር ለሀገር ማዞር
#የምግብ ፍላጎት መዝጋት
#ማክሳት (ማቅጨጭ)
#ጭንቀት ፣ ድብርት
#ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
#በሕልም ማስጨነቅ
#ጥርስን ማንቀራጨጭ
#በሕልም ማሽናት
#ለውስብስብ በሽታዎች መዳረግ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ጥላጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
✔ #እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
✔ #ተስፋ መቁረጥ
✔ #ፀባይ መቀያየር
✔ #ሴት ልጅን ለማውራት መቸገር
✔ #ሴቶች ለትዳር እየመጡ መመለስ
✔ #እራስን መደበቅ
✔ #ከቤት አለመውጣት
✔ #ሱሰኛ መሆንየእድል መዘጋጋት

✅ #ማስተከዝ፣ማጨናነቅ
✅ #ቤተሰብ ማስጠላት
✅ #ሥራ ማስጠላት
✅ #ከፍተኛ የራስ ህመም
✅ #ተኝቶ መቃዥት
✅ #ፍርሐት
✅ #የሰውነት ጠረን መቀየር
✅ #መጥፎ የአፍ ጠረን
✅ #በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅ #ከሥራ መባረር
✅ #ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት

👉 #ትዳር ትገረግራለች ታፈርሳለች
👉 #ቤተሰብን ታስጠላለች
👉 #ከቤተሰብ ታርቃለች
👉 #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ታደርጋለች
👉 #ተስፋ ታስቆርጣለች
👉 # ህይወትን ባዶ ታደርጋለች
👉 #የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
👉 #የፊንጢጣ ኪንታሮት ታስከትላለች

◼ #የወገብ ሕመም ትፈጥራለች
◼ #የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
◼ #የራስ ሕመም (ማይግሪን)
◼ #መጥፎ የሰውነት ጠረን
◼ #መጥፎ የአፍ ጠረን
◼ #ቁርጥማት
◼ #እግር ሰብስቦ መያዝ
◼ #ለሰው ጥሩ አድርጎ አለመመስገን

🟩 #የትዳር ማስጠላት
🟩 #ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
🟩 #ለተለያዩ ሱሶች ትዳርጋለች
🟩 #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
🟩 #ሥራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
🟩 #ሆድ መጮህ መገላበጥ
🟩 #ሆድ መንፋት ጋዝ መብዛት
🟩 #በሚሰሩት ሥራ ደስተኛ አለመሆን
🟩 #በሕልመ ሌሊት ትመታለች
🟩 #የሥራ ማስጠላት

🟰 #የበታችነት ስሜት መሰማት
🟰 #ሀገር ለሀገር ማዞር
🟰 #የምግብ ፍላጎት መዝጋት
🟰 #ማክሳት (ማቅጨጭ)
🟰 #ጭንቀት ፣ ድብርት
🟰 #ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
🟰 #በሕልም ማስጨነቅ
🟰 #ጥርስን ማንቀራጨጭ
🟰 #በሕልም ማሽናት
🟰 #ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
🟰 #ስኳር
🟰 #ደም ግፊት
🟰 #አስም
🟰 #ኩላሊት ማምጣት

🟰 #ፍርሃት ፍርሃት ማለት
🟰 #የበታችነት ስሜት መሰማት
🟰 #በራስ አለመተማመን
🟰 #ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
🟰 #ከፍተኛ ላብ መፍጠር
🟰 #ሰላም ማሳጣት መረበሽ

#ሴት ዓይነ ጥላ (ዛር )
ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ተመስላ ሌሊት እየመጣች በህልሙ ትገናኘዋለች
✅ #ዘሩን ታፈስበታለች
✅ #ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች
✅ #ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች
✅ #ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች
✅ #ብቻውን ሲተኛ ስሜቱ ይነሳል
✅ #ከሴት ጋር ሲሆን አይነሳም
✅ #ቢነሳም ዘሩ ተሎ ይፈሳል
✅ #ፆታዊ ግንኙነት በሚያደርግበትጊዜ

✅ #የዘር ተሎ መፍሰስ ታመጣለች
✅ #የመራቢያ ዘሩን በማቅጠን
✅ #በማሳሳት ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች

💜 #ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች
💜 #የሆድ መንፋት ታመጣለች
💜 #ከፍቅር አጋሩን ታጣላዋለች
💜 #ትዳር እንዳይዝና ታደርገዋለች
💜 #ትዳር የያዘውን ታለያየዋለች
💜 #ብቸኝነት ድብርርት ጭንቀት
💜 #እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት
💜 #ግለ ወሲብ እንዲፈጽም ታደርገዋለች
💜 #የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች


❌ #በቤተሰብ
❌ #በፍቅር አጋር
❌ #ቀን ባዩት ነገር
❌ #በሚያውቁትና በማያውቁት
❌ #ባስ ሲልም በእንስሳት በመመሰል ❌ #ወንድ ልጅን በህልመ ሌሊት እየመታች ስታሰቃይ ትኖራለች

የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር
✳ስሜታዊ ስነ ልቦናዊ ጉዳት ታደርስበታለች
✳ሞራሉን ትጉዳዋለች
✳ብቻውን እዲኖር አድርጋ እራሷ ባል (ጓደኛ ታደርገውና) የስውር ሚስት ሁና ትኖራለች

♈ #ለሴትም ሆነ ለወንድ ዓይነጥላ መፍትሔ
፩. #የሁለገብ ስር ከ3 ላይ
፪. #የደጋ ቀርሻሽቦ ከ3 ላይ
፫, #የስሚዛ ስር ከ3 ላይ
፬, #የነጭሎ ስር ከ3 ላይ
፭, #የገበር እንቧይ ስር ከ3 ላይ

👉 #እነዚህን ዕጸዋቶች በንጽሕና አዘጋጅቶ አድርቆ ወቅጦ ሸርከት አድርጎ ፈጭቶ ከፊሉን በውሃ ዘፍዝፎ ለ ፲፬ ቀን መታጠብ ከፊሉን ማታ ማታ ፲፬ ቀን እየታጠኑ መተኛት ሁሉንም በንፅህና ቢጠቀሙት

#ለሴትም ሆነ ለወንድ ዓይነጥላ ነቅሎ ያባረዋል የተፈተነ መፍትሔ ነው ይጠቀሙበት

⏩ #የሚከለክሉ ነገሮች
#ተልባ
#አልኮል መጠጥ
#ግብረስጋ ግንኙነት

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን በዚህ ቻናል ይብራራል ይተነተናል

#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር እያደረጉ ያጋሩ።

👉 #አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ አያት ርልስቴት ግንባር ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) #0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
@

16/03/2025
     #አጋጥሞዎታል ?? #እንግዲያውስ እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው❇የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው  እድልና ሀብት በመቅ...
15/09/2024

#አጋጥሞዎታል ??

#እንግዲያውስ እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው

❇የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስደገምና በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ ሀብታቸውን ይሰልቧቸዋል ይህድርጊት ስልበት ወይም የእድል መውሰድ ይባላል።

♈ #እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች
♈እየሰሩ አያድጉም
♈እየደከሙ አይሳካላቸውም
♈በሄዱበት ስኬት የለም
♈አግኝቶ ማጣት
♈ለፍቶ መክሰር
♈ደክሞ መቅረት
♈ እየተመኝ አለመሳካት
♈ተወዳድሮ አለማሸነፍ
♈ተናግሮ አለመሰማት
♈ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት
♈በጥቅሉ ተመኝቶ መቅረት ይሆናል ።

ሰው
✔ ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም
✔የጀመረው ነገር አይዘልቅም
✔ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም
✔ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ
✔ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል
✔የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ
✔ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል
✔እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው።

✅ #ከሳምንት ሳምንት
#ከወር ወር
#ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ
#ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል
#ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ።

👉በዚህም ምክኒያት
✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት
✅ተስፋ መቁረጥ
✅መበሳጨት መናደድ
✅ማሰብ መጨነቅ
✅ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት መሰማት
✅የፀባይ መቀያየር ድብርት
✅የእንቅል ማጣት ስሜት
✅በሰመመን መጓዝ
✅የመርሳት ትውስታ ማጣት
✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ።

ታዲያ እድሌነው ፈጣሪን ምንበድየው ነው
ፈጣሪ እኔን አይወደኝም
ከሰውበላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ?
በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ።

🔁ለምሳሌ፦ አንዳንድ ክፉ አምላኪዎችና የክፋት ፈረሶች የክፋት ስራ ይስሩ እንጅ ጥበብ የተባለው ሁሉ ተመሳሳይ የክፋት መስሪያ አይደለም
የጥበብ ስራና ጥንቆላ በፍጹም አይገናኙም ሁሉንም አሽሞ ከጥቆላ ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አመለካከት ነው።

👉የጥበብ ስራና ጥቅም አገልግሎት ከባሕላዊ ሕክምና እስከ ዘመናዊዩ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠና የዓለም ሕዝብ እየተጠቀመበት ያለው ጥበብ የተገኘው ከታላቁ ሊቅና በእግዚአብሔር ከተመረጠው ታላቁ ሰው #ከሄኖክ ነው

#ነገር ግን ክፉውን ትተን መልካሙን ክፋትን ትተን መልካምነትን እናስብ ።

👉 ሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ ተረክበው ያቆዩልንን የክፉ መናፍስት መዋጊና የክፋት ማስለቀቂያ ተጠቅመን ችግራችን ማስወገድ አማራጭ የለለው መፍትሔ ነው።

#በረክት ላጣ ሰው ወይም እድሉ ለተሰለበ ሰው

፩ #የእንጉችት ስር
፪ #የአቱች ስር
፫ #የስረብዙ ስር
፬ #የቀረጥ ተቀፅላ
፭ #የምሳና ተቀፅላ
፮ #የምስርች ተቀፅላ

፩ኛ #አዘገጃጀት ስሮችን በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ በእኩል መጠን አዘጋጅቶ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በማር ለውሶ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት ጸሎቱን ፫ ፫ ጊዜ እየጸለዩ በባዶ ሆድ መቅመስ

፪ኛ #ተቀፅላዎችን በንፅህና አጠራቅሞ አልሞ ከስሮች ትንሽ ጨምሮ ሕቡስሙን በቀይ ብዕር ፅፎ የተቀመመውን ተቀፅላ አንድ የስኳር ማንኪያ ጨምሮ ፯ ጊዜ ደግሞ በተፃፈው ህቡስም ጠቅሎ ከትቦ ቢይዙት ለሰላቢ አያስነካም ይጠብቃል የተሰለበብን በረከትም ይመልሳል

፫ኛ እንዲሁም ገቢሩን ከነህቡስሙ ከትቦ ከቤት ቢያስቀምጡትም ቤት ይጠብቃል አያሰልብም

ሙሉ ጸሎቱን ቴሌግራም ላይ ያገኙታል ሊንኩን ተጭነው ይግቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray
👉ጸሎት በእንተ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ ወበረከት መንድግ ሲሐር ወሲሐር ሊቃስ ወሊቃስ

መፍትሔ ሀብትም ይሆናል በረከት ያሳድራል

✅ድንቅ የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ መፍትሔ

⏩ መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች እንዲደርስ ሸር በማድረግ ያጋሩ

‼ #የእኛን ፅሁፍ ኮፒ እያደረጉ ከሚያጭበረብሩ ሌቦች እራሳቹህን ጠብቁ ሕዝብ አስመርረዋል ተጠንቀቁ‼

✅አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ አያት ርልስቴት ግንባር ሸገር ዳቦ ማከፋፈያ ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) #0915860690 #0911683089 ይደውሉ

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ


📞0911683089
📞0915860690

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን¹¹ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።¹² የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።      ...
11/09/2024

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን

¹¹ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።
¹² የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።
መዝሙር ፡ ፷፭ ።

እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር በደስታ አሸጋገረን አሸጋገራቹህ

አዲሱ ዘመን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟ ተረጋግቶ ችግርና ሞት ተወግዶ ሰላም ፍቅር ደስታ በረከት የሰፈነባትና በከፍታ ማማ የምትነግሥበት ዘመን ያድርግልን

መልካም አዲስ አመት ለመላው የዓለም ሕዝብ በሙሉ አሜን አሜን

🚹 ◼ #የጭንቀት መንፈስ??◼ #ሾተላይ መንፈስ◼ #የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ??◼ #የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ??◼ #ስንፈተ ወሲብ??◼ #በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት◼ ...
04/09/2024

🚹
◼ #የጭንቀት መንፈስ??
◼ #ሾተላይ መንፈስ
◼ #የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ??
◼ #የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ??
◼ #ስንፈተ ወሲብ??
◼ #በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት
◼ #የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ??
◼ #የፊንጢጣ ኪንታሮት??
⏯ #እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር እናያለን


☑ #ትዳር ማስጠላት
☑ #ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
☑ #እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
☑ #ተስፋ መቁረጥ
☑ #ፀባይ መቀያየር
☑ #ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
☑ #ባል እየመጣ መመለስ
☑ #ህልመ ሌሊት
☑ #እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
☑ #ሱሰኛ መሆን

✅ #ማስለቀስ፣መጨናነቅ
✅ #ቤተሰብ ማስጠላት
✅ #ስራ ማስጠላት
✅ #ከፍተኛ የራስ ህመም
✅ #ተኝቶመቃዥት
✅ #ፍርሐት
✅ #ከፍተኛ ላብ
✅ #በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅ #ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖


🧿 #ስራን መጥላት
🧿 #ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
🧿 #በሰው ዘንድ ማስጠላት
🧿 #ሀገር ለሀገር ማዞር
🧿 #ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
🧿 #ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት
🧿 #ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ
🧿 #ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
🧿 #ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት
🧿 #ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር
🧿 #በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት
🧿 #ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ
🧿 #በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ
🧿 #ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል
♈♈♈♈♈♈♈♈♈♈♈♈


⏩ስንፈተ ወሲብ ታስከትላለች
⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች
⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች
⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች
⏩ትዳር እንዳይዝ
⏩ትዳር እንዲፈርስ
⏩ብቸኝነት
⏩ድብርርት
⏯ጭንቀት
⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት
⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች


✳️ትዳር መገርገር
✳️ከትዳር አጋር ማለያየት
✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸ
✳ግለወሲብ ተጠቃሚ ማድረግ
✳ስሜት አልባ ማድረግ
✳ህልመ ሌሊት
✳የወር አበባ መዘ
✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔

🔶ተስፋ መቁረጥ
🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት
🔶የበታችነት ስሜት መሰማት
🔶በራስ አለመተማመን
🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር
🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ
🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
🔸ለመኪና አደጋ መዳረግ
🔸መኖር ማስጠላት
🔸የተለያዩ ሱሶች ተጠቃሚ መሆን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🈳
#የአርጋጋፎ ቅርፍት
#የጀበራ ስር
#የጠለንጅ ስር
#የዋጅኖሽ ስር
#የቅላቦ ስር

👉አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና አዘጋጅቶ አድቆ ሸርከት አድርጎ ወቅጦ ከፊሉን ከ፲፬-፳፩ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።
#ከፊሉን በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ለ9 ጥዋት ጥዋት መታጠብ አይነጥላን መተት መንፈስን ሙሉ በሙሉ ያስወግዳሉ።

👉
#ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
♈ዓይነ ጥላ
♈ሕልመ ሌሊት
♈የስራ ጫና
♈ጭንቀት፣ ፍርሃት
♈የአባላዘር በሽታዎች
♈የፌንጢጣ ኪንታሮት
♈ኢንፌክሽን
♈የልብ ህመም
♈የጉበት ህመም
♈የኩላሊት ህመም
♈የስኳር በሽታ
♈የደም ግፊት
♈የኮሌስትሮል ከፍ ማለት
♈የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ)
♈የደም ስር ችግሮች
♈የነርቭ ህመም
♈ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም
♈ግለ ወሲብ
♈ዝሙት
♈የስነ ልቦና ጫና
♈ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም
♈ሲጋራ ማጨስ
♈የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ

🛜 ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው


፩, ♐ #የዶግ ሥሩን
፪, ♐ #የዝግጣ ስር
፫, ♐ #የዷዷቴ ስር
፬, ♐ #የጥንጅት ሥር
፭,♐ #የሳማ ስር

አዘገጃጀት የሁንም ስሮች በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ ሁሉንም በኩል መጠን አቀላቅሎ 7[ ፯ ] የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በግማሽ ኪሎ ማር አቀላቅሎ ለሰባት ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ መብላት ።
❌አልኮል
❌ፆታዊ ግንኙነት
❌ተልባ
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

⏯ #ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር ያድርጉ

👉 #አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) #0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ

 #በምን ተቸግረዋል ?? #በእድል መወሰድ #በረከት በማጣት #በገንዘብ መሰለብ #በስንፈተ ወሲብ #በአይነጥላ #በመተት መንፈስ  #በገብያ መዘጋት♈ #እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች♈እየሰሩ አያ...
27/08/2024

#በምን ተቸግረዋል ??
#በእድል መወሰድ
#በረከት በማጣት
#በገንዘብ መሰለብ
#በስንፈተ ወሲብ
#በአይነጥላ
#በመተት መንፈስ
#በገብያ መዘጋት

♈ #እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች
♈እየሰሩ አያድጉም
♈እየደከሙ አይሳካላቸውም
♈በሄዱበት ስኬት የለም
♈አግኝቶ ማጣት
♈ለፍቶ መክሰር
♈ደክሞ መቅረት
♈ እየተመኝ አለመሳካት
♈ተወዳድሮ አለማሸነፍ
♈ተናግሮ አለመሰማት
♈ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት
♈ስራ ተወዳድር አልፎ አለመጠራት
♈የያዘው ገንዘብ አለመበርከት
♈እያደረ መክሰር
♈ነግዶ አለማትረፍ
♈ተናግሮ አመሰማት አለማሳመን
♈በጥቅሉ ተመኝቶ መቅረት ይሆናል ።

ሰው
✔ ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም
✔የጀመረው ነገር አይዘልቅም
✔ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም
✔ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ
✔ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል
✔የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ
✔ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል ከኪሳችን ይጠፋል
✔እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው።

✅ #ከሳምንት ሳምንት
#ከወር ወር
#ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ
#ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል
#ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ።

👉በዚህም ምክኒያት
✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት
✅ተስፋ መቁረጥ
✅መበሳጨት መናደድ
✅ማሰብ መጨነቅ
✅የበታችነት ስሜት መሰማት
✅የፀባይ መቀያየር ድብርት
✅የእንቅል ማጣት ስሜት
✅በሰመመን መጓዝ
✅የመርሳት ትውስታ ማጣት
✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ።
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍


#የአቱች ስር
#የዋርካ ተቀፅላ
#የሰለቢላ ስር
#የሁለ ገብስር
#የእፀ ዮዲት ስር
👉፩ #ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፯ የስኳር ማንኪያ ዱቄት በነጭ ማር ለውሶ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት መቅመስ የተሰለበ የተወሰደ እድል ይመልሳል ያድናል

👉፪ ከዚሁ ቅመም ቀንሶ ከትኮ መያዝ ለገብያ ወሳኝነው ለሰላቢ አያስነካም

👉፫ #ለመፍት ሀብት ለገብያ ከቅመሞቹ ከትቦ ከሱቅ ከገብያ ቢያደርጉት ሀብታም ያደርጋል ገብያ ይስባል።

🌿🌿🌿🌿🌿☘☘☘☘☘☘☘
⏩ የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር ነው

⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው የሚያሳዩአቸው ምልክቶች
🔶ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣
🔺 ፍላጎት አለመኖርን
🔶የመጨረሻው እርካታ ላይ
አለመድረስን
🔶የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ
🔶ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን
🔶የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
🔶የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
🔶የወሲብ ጥላቻ
🔶የብልት አለመነሳት
🔶የብልት ማነስ ....

#መንስኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት
የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው
#መፅንኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን
የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው
#መፍትሄ እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ
አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው
#ዘኢያወርድ/ ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው
#ፀላኤ ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ ወዘተ ናቸው።
🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰


👉፩ #የአደንድን ፍሬውን አውቶ ወቅጦ አልሞ ለአምስት ቀን ቢበሉት የመተ እስኪት ያነሳል ቅንዝር ያደርጋል
👉፪ #የእፀ ገትር ስሩን በጥርስ ቢያኝከው ብልት ያጠነክራል እንደብረት ያጠነክረዋል

✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦
🈳ገንዘብ ማስጨረስ
🈳በረከት ማሳጣት
🈳በአጭር ጊዜ ማደህየት
🈳ከስራ ማፈናቀል
🈳በሰው ዘንድ ማስጠላት
🈳ሀገር ለሀገር ማዞር
🈳አላማን መሳት
🈳ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
🈳የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት
🈳ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
🈳ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
🈳ማስማጥና ድርቀት መፍጠር
🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈

👉
➡️የሚመጣ እድል መመለስ
➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት
➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት

☸የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ ማድረግ ነው።
✳ከትዳር መገርገር
✳ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
✳ስራ ለመቀጠር መገርገር
✳ከውድድር ውጤት ማሳጣት
✳ትምህርት መገርገር ማስጠላት
✳ተምሮ ከንቱ ማድረግ
✳ከሰው ማጋጨት ማጣላት
🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰


#የእፀ መፍርህ ቅጠል ስር
#የጤናአዳም ቅጠል ፍሬ
#የኮሶ ቅጠል
#የእፀ መናሔ ቅርፍት
#የጭቁኝ ቅጠል

👉 #ሁሉንም በንፅህና ቀጥቅጦ አልሞ ጥዋት ጥዋት በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ከ7-14 ቀን ቢጠመቁት ፈፅሞ ይጠፋል ይለቃል።

👉 #ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር እያደረጋቹህ አጋሯቸው

📞📞 #አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ አያትርልስቴት ግንባር ሸገር ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) #0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssina

 ። #ዓይነ ጥላ #ወንድ ዛር #ሴት ዛር #ገርግር መንፈስ #ዛር ውላጅ #ቤተሰብ ዛር #መተት መንፈስ የነዚህ ሁሉ ችግሮች በዋነኘናት ተዋናኙና ግንዱ አጋንንትና ዝርያወቹ ናቸው።     ✅  #...
19/08/2024


#ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዛር
#ሴት ዛር
#ገርግር መንፈስ
#ዛር ውላጅ
#ቤተሰብ ዛር
#መተት መንፈስ የነዚህ ሁሉ ችግሮች በዋነኘናት ተዋናኙና ግንዱ አጋንንትና ዝርያወቹ ናቸው።

✅ #የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦
➡️የሚመጣ እድል መመለስ
➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት
➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት

❇️ #የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ ማድረግ ነው።
♈ከትዳር መገርገር
♈ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
♈ስራ ለመቀጠር መገርገር
♈ከውድድር ውጤት ማሳጣት
♈ትምህርት መገርገር ማስጠላት
♈ተምሮ ከንቱ ማድረግ
♈ከሰው ማጋጨት ማጣላት

☑ #የጭንቀት መንፈስ ችግሮች
❇️ፍርሃት ፍርሃት ማለት
❇️የበታችነት ስሜት መሰማት
❇️በራስ አለመተማመን
❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር
❇️የአፍ ጠረን መቀየር
❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ
❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ
❇️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ
❇️ተስፋ መቁረጥ

👉 #የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው ዋና ዋና ተፅኖዎች።
↪️በኪንታሮት
↪️በካንሰር
↪️በስኳር
↪️በኩላሊት
↪️በአስም
↪️በጨጓራ በሽታ መንደፍ
↪️ሆድ መንፋት መጮህ
↪️ጋዝ ማብዛት
↪️ሰውነት ማቀጨጭ
↪️ሰውነት ማግዘፍ
↪️ፀሎት ማስጠላት
↪️ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ
↪️ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ
↪️ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ

✅ #የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦
🟰ገንዘብ ማስጨረስ
🟰በረከት ማሳጣት
🟰በአጭር ጊዜ ማደህየት
🟰ከስራ ማፈናቀል
🟰በሰው ዘንድ ማስጠላት
🟰ሀገር ለሀገር ማዞር
🟰አላማን መሳት
🟰ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
🟰የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት
🟰ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
🟰ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
🟰ማስማጥና ድርቀት መፍጠር

✳️ ያለው ተፅኖ
↔️ትዳር መገርገር
↔️ከትዳር አጋር ማለያየት
↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት
↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት
↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት
↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ
↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት
↔️ማህፀን ህመም
↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት
↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ)
↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን )

♦️ ላይ ያላት ተፅኖ
✅ስንፈተ ወሲብ
✅ቶሎ መጨረስ
✅የብልት መልፈስፈስ
✅የብልት ማነስ
✅ህልመ ሌሊት
✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት
✅በዘመድ በባድ በእህት በአክስት መመሰል
✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት
✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት
✅የትዳር መገርገር ማስጠላት
✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ
✅የስኬት ማጣት

🌈 ወንድ ዛርሲሆን ዋናተፅኖው
✔ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ
✔ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ
✔እንደተወለደ ብዙም ሳይቆይ መግደል
እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል።
👉 ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው

፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት።

፪ኛ ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት
መፍትሔ

#የጊዜዋ ስር
#የአጋም ስር
#የታሪገማ ስር
#የቁራ ሐረግ ስር
#የቀጠጥና ስር
#የቀበርቾ ስር

👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮዎች በስራ ቀን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ወግጦ አልሞ ከ14 -21 ፲፬ -፳፩ ቀን እየታጠኑ መተኛት
ለ14( ፲፬ )ቀን በስኳር ማንኳያው በማር አንዳንድ ይጠቀሙ
ዓይነጥላ ገርግር መተት መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ይለቃል

ተፈትኖ ያለፈ ትክክለኛ መፍትሔ ይጠቀሙበት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ join yadergo
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር እያደረጉ ያዳርሱ

☑ አድራሻ አ.አ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ አያት ሪልስቴት ግንባር (ሸገር ባስ)ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን።

📞0911683089
📞0915860690 በስራ ሰዓት ይደውሉ

👉   እናያለን❎  #ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል።❎  #የመልክ...
11/08/2024

👉 እናያለን
❎ #ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል።

❎ #የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት ያድርበትና በወንዶች ላይ ይዛወርና

❎ #ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት እያለ ይፀፅተዋል

❎ #ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህ ወንድ አይሆንሽም አያስፈልግሽም አይመጥንሽም በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው ያደርጋታል።

👉 በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል

✅ (ወንድዛር)_ስራው፦
✅ወንድ ማስጠላት
✅ከቤት አለማስወጣት
✅ፈሪ ማድረግ
✅ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር
✅የወር አበባ ማዛባት
✅ወገብ ሕመም
✅የማህፀን ፈሳሽ መብዛት
✅በሰው ዘንድ ማስጠላት
✅ማስወረድ
✅የመጣ ትዳር መመለስ
✅ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት
✅እንቅልፍ ማጣት (መብዛት )
✅የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት
✅ገንዘብ አባካኝ ማድረግ
✅ቤት አለመውጣት
✅ቤት ዘግቶ ማልቀስ
✅ከፍተኛ ራስምታት
✅መሐን ማድረግ
✅ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት
✅ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
✅የእድል መዘጋጋት
✅ቅዥት ፣ድብርት
✅የፀባይ መቀያየር
✅ፍቅረኛ እየጠየቀ መተው
✅ደስታ ማጣት ወዘተ


፩ #ሴቴ ብርጉድ
፪. #የሴቴ ሬት ስር
፫ #የሴት ቀስት ስር
፬ #የፈላፁት ስር
፭ #የደለሹት ( የሴት ልብ) ስር ከ፯ ላይ

የሁሉንም ስሮች ነቅሎ ቀጥቅጦ ሴቴብርጉድ ጨምሮ ከ፯ -፲፬ -፳፩ ቢታጠኑት የዓይነ ጥላ ችግርን ነቅሎ ያባረዋል ትዳር ያመጣል ያሳካል።

#ይህ ወንድ ለሚጣላት ሴት የተፈተነ የዓይነጥላ ማስወገጃ ነው
👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር _ሸር ያድርጉ

👉‼በተመሳሳይ ፅሁፍ ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ

👉 #አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ አያት ርልስቴት ሸገር ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) #0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ
https://telegram.me/mefetheaseray
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ

 ✅ #ለግርማሞገስ✅ #ለሀብት✅ #ለገብያ✅ #ለመልካም እድል✅ #ለመፍትሔ ሀብት✅ #ለስልጣን✅ #ለሕዝብ ፍቅር✅ #ለበረከት✅ #ለሹመት✅ #ለስም አንግስነት✅ #በሀገር ታዋቂ ለመሆን✅ #በሀገር ...
15/07/2024


✅ #ለግርማሞገስ
✅ #ለሀብት
✅ #ለገብያ
✅ #ለመልካም እድል
✅ #ለመፍትሔ ሀብት
✅ #ለስልጣን
✅ #ለሕዝብ ፍቅር
✅ #ለበረከት
✅ #ለሹመት
✅ #ለስም አንግስነት
✅ #በሀገር ታዋቂ ለመሆን
✅ #በሀገር ዝነኛ ለመሆን ወዘተ ያገለግላል

👉 #መፍትሔ ሀብት ማለት
#የተዘጋን እድል
#የተዳፈነን እድል
#የተገረገረን እድል
#የተዘጋ ሀብት
#የሚገልፅ የሚከፍት የሚያቃና ብርሃናዊ ጥበብ ነው ።

👉 #ይህ ጥበብ በቀደምት ሊቃውን አባቶቻችን ሲሰራ የቆና አሁንም በመሰራት ላይ ያለ ሰዎችን ሀብታም ፣ በሰው ዘንድ ተወዳጅ ፣ ተፈቃሪ ፣ተከባሪ ተናፋቂ ፣ ከሰው በላይ ስመጥርና ባለዝና የሚያደርግ ጥበብ ነው ።

👉 #በጣም ብዙ ሰዎችም ተቀመውን ባለሃብት ባለዝና ታዋቂ ሆነው እናያቸዋለን

መጠቀም የምትችሉ ትጠቀሙበት ዘንድ ጸሎት እስከ ገቢሩ እነሆ ።

ሀብተ ሞገስ ወሀብተ ፍቅር አስማተ ንዋይ ወምስሀበ ንዋይ አስተፋቅርኒ ወአስተዋድደኒ ወአስተሳልመኒ ምስለ ኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ።

#ኸረሰገራት ንቃን ሐራሁን ሐሸንዳን ቆተከርካ በዘነገርከ ጠጠፌሹን ማሸን አላሸን አላሾን አክለዋሾን አክለዋሪን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አስተፋቅረኒ ወአስተዋድደኒ ወአስተሳልመኒ ወአስተፃምረኒ በፍቅረ ወራዙት

ምስለ_ነገሥት ወመኳንንት ጳጳሳት ወኤጲስቆጶሳት በፍቅረ ካህናት ወዲያቆናት በፍቅረ ዕድ ወአንስት አእሩግ ወሕፃናት

#ኩሎሙ ይስግዱ ታህተ እግርየ በቃለ አብ ወወልድ ወመንስ ቅዱስ አጁማን አላጁማን ወጀጁማን አቅላፈጁን ሙዱ አሞድሙዱ ሙጡ አሞጥሙጡ በቃለ እግዚአብሔር አፍዝዝ ወአደንግዝ አቅዝዝ ወአቀዝቅዝ አቅንዝ ወአቅነዝንዝ አቅበዝ ወአቅበዝብዝ ።

#አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ውሉደ አማልክት
አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ዕጉለ ሐራጊት
አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ክብረ ወስብሐተ
አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ስብሐተ ለስሙ
ስግዱ ለእግዚአብሔር ለእገሌ በዐፀደ መቅደሱ አምላከ ስብሐት አንጎድጎደ ከማሁ አንጎድጉድ ሀብተ ዚአየ ሊተ ለገብርከ እገሌ።===============!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/meftheaynetla
https://t.me/meftheaynetla
==========================
ገቢር
፩ #የዝግባ ተቀፅላ ፣ሙጫ
፪ #የፈላፁት ስር
፫ #የሞይደር ስር
፬ #የአበዛንጣ ስር
፭ #የሸንበቆ ስር
፮ #የጉፍያ ተቀፅላ
፯ #የምሳና ተቀፅላ
፰ #የዋርካ ተቀፅላ
፱ #ብር ቀለበት ወርቅ ቀለበት
፲ #ሜሮን ቅባቅዱስ

❤️፩ #ለመፍትሔ ሀብት የዝግባ ሙጫ ቢታጣ በቅርፍቱ የፈላፁት ስር የሞይደር ስር የጉፍያ ተቀፅላ የምሳና ተቀፅላ ሁሉንም በስራ ቀን ቢቻል በቀንድ ቢላ ባይገኝ በተገኘው ቆርጦ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ አገናኝቶ በማር በወተት በትንሹ ለውሶ በአዲስ እራፊ አድርጎ ጥዋት ጥዋት ፯ ቀን ፯ ጊዜ ጸሎቱን በንፅህና ከገቢሩላይ እፍእያሉ ደግሞ ከትቦ በኪስ ቢይዙ ቢያስሩት የተዘጋ ሀብት ይፈታል እድል ይስተካከል ሀብታም ያደርጋል ።ገብያ ካለ ከገብያ ቦታው ቢያኖሩት ገብያ ይደራል ይገባል

❤️፪, #በዝግባ ተቀፅላ በዋርካ ተቀፅላ በአበዛንጣ ስር በሸንበቆ ስር እነዚህን በንፅህና አዘጋጅቶ በሽቶ አጣፍጦ ጸሎቱ በገቢሩ ላይ 49 ጊዜ ደግሞ መያዝ ወይም ጥዋት ጥዋት ለ ፯ ቀን ፯ ፯ ጊዜ ደግሞ ከትቦ መያዝ ያሰቡት ይሳካል ሀብት እንጅ ድህነት አይነካዎትም።በሄዱበት ይሾማሉ ።

❤️፫, #በሰባት እጣን በ ፯ ከርቤ በ ፯ አደን እጣን በ ፯ የቡና ፍሬ በ ፯ የፍየል ፈጅ ፍሬ 5, 10 ,25 ,50 ሳንቲምና አንድ ብር ሁሉንም በአንድ አድርጎ ከገቢሩ ላይ ጸሎቱን 21 ጊዜ ደግሞ ቢይዙት በሄዱበት ሁሉ ገቢ እርዚቅ ሲሳይ ያገኛል።

❤️፬, #በብር ቀለበት በብር መስቀል በወርቅ ቀለበት በወርቅ መስቀል በሜሮን በቅባቅዱስ ነክሮ ጸሎቱን 49 ወይም 21 ጊዜ ደግሞ መያዝ (መልበስ ) ሁሉ ያከብረወታል ይሰግድለዎታል።

❤️፭, #በቅባ ቅዱስ በሜሮን (በወይራ ዘይት) ጥዋት ጥዋት ፫ ወይም ፯ ጊዜ እየደገሙ እየተቀቡ ቢወጡ ያሰቡት ሁሉ ይሳካል።

❤️፮, #ጸሎቱን ጥዋት ጥዋት ፫ ወይም ፯ ጊዜ እየደገሙ ቢወጡ ከስኬት ጋር በክብርና ሞገስ ውለው ይመለሳሉ ይሾማሉ ያድጋሉ ።

፯ #በምሳና ተቀፅላና በአበዛጣ ስር ፯ ጊዜ ደግመው ከቤት ቢያኖሩት ሀብታም ያደርጋል ።

ሙሉ መፍትሔውን ቴሌግራም ላይ ያገኙታል ቴሌግራም ቻናላችን👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/meftheaynetla
https://t.me/meftheaynetla

ለችግረኛ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር ማድረግዎን እንዳይረሱ

#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ አያት ርልስቴት ግንባር ከቆሻሻ ገንዳው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )
#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን

✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray

✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia

Address

Addis Ababa

Opening Hours

09:00 - 17:00

Telephone

+251911683089

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ ዘአቢሲኒያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ ዘአቢሲኒያ:

Share