
11/08/2023
ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ነዋሪዎች በሙሉ:-
የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የአባልነት ምዝገባ ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም ይጀምራል። በመሆኑም የባንክ ቁጠባ ሂሳባችሁ ላይ በቂ ገንዘብ በመቆጠብ እና ዓመታዊ የአባልነት ክፍያዎን በወቅቱ በመፈጸም ራስዎንና ቤተሰብዎን ከድንገተኛ የሕክምና ወጪ ይታደጉ!
"ግዴታዬን እወጣለሁ እንደህመሜ እታከማለሁ!
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ ጤና ጣቢያ