Hakim Clinic

Hakim Clinic Located at the center of Addis Ababa, Hakim Clinic provides a high quality health care by its dedica

1⃣ ብጉር አስቸግሮዎታል 2⃣ ጭርት ና ቋቁቻ  3⃣ ማድያት   4⃣ የአለርጂ ምርመራ ና ህክምና    5⃣ ላሽ, የፀጉር መመለጥና መሳሳት      6⃣ በሜካፕ ለተጎዳ ቆዳ      7⃣ የጥፍር...
23/06/2022

1⃣ ብጉር አስቸግሮዎታል
2⃣ ጭርት ና ቋቁቻ
3⃣ ማድያት
4⃣ የአለርጂ ምርመራ ና ህክምና
5⃣ ላሽ, የፀጉር መመለጥና መሳሳት
6⃣ በሜካፕ ለተጎዳ ቆዳ
7⃣ የጥፍርና የእግር ፈንገስ ህክምና
በተለያዩ የሰውነት ክፍል ላይ ለሚወጡ እጢዎች መለስተኛ ቀዶ ጥገና

ለነዚህና ለመሳሰሉት የቆዳ ችግሮች በክሊንካችን በሚገኙት ልምድ ባላቸው የቆዳ ህክምና ስፔሻሊስት በዶ/ር እየሩሳሌም ቀጠሮ በማስያዝ ህክምና ያግኙ።
☎️ 0912442729
0913139011
0975831441
ለበለጠ መረጃ
በፌስቡክ
https://fb.me/HakimPLC

በኢንስታግራም
www.instagram.com/hakimclinic1/
የክሊኒካችን ቤተሰብ ይሁኑ።

📍 አራት ኪሎ ራስ አምባ ሆቴል ፊት ለፊት
🌟🌟 ሀኪም ክሊኒክ

ለደም ግፊት በሽታ መድሀኒት መቼና እንዴት ይጀመራል??ውድ አንባብያን በአሁኑ ጊዜ ተላላፊ ካልሆኑት እና እየተስፋፉ ከመጡት በሽታዎች አንዱ የደም ግፊት መጨመር ነው፡፡ህክምናውን ለመጀመር በሀ...
22/06/2022

ለደም ግፊት በሽታ መድሀኒት መቼና እንዴት ይጀመራል??

ውድ አንባብያን በአሁኑ ጊዜ ተላላፊ ካልሆኑት እና እየተስፋፉ ከመጡት በሽታዎች አንዱ የደም ግፊት መጨመር ነው፡፡
ህክምናውን ለመጀመር በሀኪሙና በታካሚው መካከል መተማመን መግባባት መኖሩ እንዳለ ሆኖ፣ መድሀኒት ለመጀመር ግን የግፊት አይነቱንና ደረጃውን መለየት ይቀድማል፡፡
ሁለት የግፊት አይነት አለ ምክንያቱ የማይታወቅ ሲሆን አሁን ካሉት የግፊት አይነቶች ከ90-95% ያለውን ደረጃ የሚይዝ ነው፡፡
ይህ ደግሞ ምክንያቱ የሚታወቅ ሲሆን ከመጀመሪያው አነስተኛ ነው፡፡ በቁጥር የሚበዛው የመጀመሪያው አይነት ደም ግፊት በሀገራችንም ሰፊውን ቁጥር ይይዛል፡፡የዚህን የህክምና መድሀኒት ለመጀመር ደግሞ ደረጃው መለየት ያስፈልጋል፡፡
ደረጃ አንድ ደም ግፊት የምንለው በተለምዶ የላይኛው ሲያስቶሊክ 140-159 ወይም የታችኛው DBP 90-99 mmhg ሲሆን በትክክል መኖሩን ለማረጋገጥ በድጋሚ ለመለካት ሀኪምዎ ከ1-4ሳምንት ያክል ቀጠሮ ሊሰጦት ይችላል፡፡ነገር ግን ይህ ቀጠሮ ከመስጠቱ በፊት ለሌሎች የሰውነት ክፍል ላይ ለምሳሌ (ከኩላሊት እና ልብ ላይ ጉዳት አለማድረሱን በተለያዩ የአካልና የደም አይነት ምርመራዎች ያረጋግጣል፡፡
ይህ ጉዳት አለመኖሩ ከተረጋገጠ እና በቀጠሮ ቀንም የነበረው ግፊት መኖሩ ከተረጋገጠ በኃላ ለሚቀጥሉት 10 አመት በልብና ደም ስር ላይ ጉዳት የማምጣት አቅሙ ተደረጐ በመጣው ውጤት ህክምናው ይወሰናል ማለት ነው፡፡ ጉዳት የማድረስ እቅሙ 20% ከደረሰ መድሀኒት እንዲጀምሩ ይደረጋል ፡፡ 20% ካልደረሰ ግን የአኗኗር ዘይቤን በመለወጥ መቀነስ ይቻላል፡፡
ሁለተኛ ደረጃ የደም ግፊት ከተገኘቦት ግን (SBP>=160/100) ወዲያውኑ መድሀኒት ይጀመራል በተጨማሪም የአኗኗር ዘይቤን መለወጥ ያስፈልጋል የደም ግፊትን የማከም አላማው በዋናነት የሚከተሉት ናቸው፡፡
በኩላሊት እና ልብ ላይ የሚደርሰውን ዐደጋ መከላከል
በአምሮአችን ላይ ሊደርስ የሚችለውን ስትሮክ አደጋ መከላከልና መቀነስ( በተለይ እኛን ጨምሮ በጥቁሮች ላይ የመጀመርያው የስትሮክ ምክንያት የደም ግፊት ነው::
በተለያዩ የሰውነት ክፍል ላይ የደም መርጋትን ለመከላከልና ለመቀነስ ነው፡፡
በሽታው ለረጅም ጊዜ ምልክት ስለማያሳይ ሁልጊዜም ደምግፊትን ለመከላከል አጠቃላይ ምርመራ ማድረግ ተገቢ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0912442729/ 0913139011/ 0975831441
በፌስቡክ
https://fb.me/HakimPLC
በኢንስታግራም
www.instagram.com/hakimclinic1/
የክሊኒካችን ቤተሰብ ይሁኑ።
📍 አራት ኪሎ ራስ አምባ ሆቴል ፊትለፊ

21/06/2022

Located at the center of Addis Ababa, Hakim Clinic provides a high quality health care by its dedicated and qualified professionals. It is a share company owned by health professionals and specialist Doctors who also work in government hospitals.

 ዕድሜዎ እየገፋ ሲሄድ ጤናዎ ላይ ለውጥ ይኖራል፡፡ በተለያዩ የሕይወትዎ ደረጃዎች ውስጥ ለተለያዩ በሽታዎች የበለጠ ተጋላጭ ይሆናሉ።እነዚህም  #የካንሰር ፣   ፣   እና   ችግሮችን ያጠቃል...
21/06/2022



ዕድሜዎ እየገፋ ሲሄድ ጤናዎ ላይ ለውጥ ይኖራል፡፡ በተለያዩ የሕይወትዎ ደረጃዎች ውስጥ ለተለያዩ በሽታዎች የበለጠ ተጋላጭ ይሆናሉ።
እነዚህም #የካንሰር ፣ ፣ እና ችግሮችን ያጠቃልላል። ሁሉም ሰው ዓመታዊ የጤና ምርመራ የማድረግ ልማድ ሊኖረው ይገባል፡፡

በክሊኒካችን ከሚሰጡ ብርካታ ህከምናዎች ባሻገር በብዙ አማራጭ ባቀረብናቸው የምርመራ ጥቅሎች በመጠቀም የራስዎን እና የቤተሰብዎን መልካም ጤንነት ለመጠበቅ ይሄን ተግባር በህይወት ዘመንዎት በቁርጠኝነት ከሚያከናውኗቸው ተግባራት ውስጥ ማካተት አለብዎት።
☎️ 0912442729 / 0913139011 / 0975831441
ለበለጠ መረጃ
በፌስቡክ
https://fb.me/HakimPLC
በኢንስታግራም
www.instagram.com/hakimclinic1/
የክሊኒካችን ቤተሰብ ይሁኑ
📍 አራት ኪሎ ራስ አምባ ሆቴል ፊትለፊት



ነፃ ህክምና ቀን- ፫ የመዝጊያ ዝግጅትማህበረሠባችንን ለመርዳት በታሰበ አላማ፡ አቅም እና ሁኔታ ያልፈቀደላቸውን ፷፮ የመስከረም ትምህርት ቤት ተማሪዎች በነፃ ለማከም ችለናል።ምስጋና ለወረዳ ...
06/06/2022

ነፃ ህክምና ቀን- ፫ የመዝጊያ ዝግጅት

ማህበረሠባችንን ለመርዳት በታሰበ አላማ፡ አቅም እና ሁኔታ ያልፈቀደላቸውን ፷፮ የመስከረም ትምህርት ቤት ተማሪዎች በነፃ ለማከም ችለናል።
ምስጋና ለወረዳ ፰ አመራሮች እና ለሴቶችና ህፃናት ቢሮ።

Free Service Day- 3, Closing Program

With the intent of giving back to our community, we were able to give free health care to 66 students of Meskerem Primary School.
Thank you Woreda 8 Officials and Women and Children Bureau.

ነፃ ህክምና ቀን- ፪ማህበረሠባችንን ለመርዳት በታሰበ አላማ፡ አቅም እና ሁኔታ ያልፈቀደላቸውን ፷፮ የመስከረም ትምህርት ቤት ተማሪዎች በነፃ ለማከም ችለናል።ምስጋና ለወረዳ ፰ አመራሮች እና ...
05/06/2022

ነፃ ህክምና ቀን- ፪

ማህበረሠባችንን ለመርዳት በታሰበ አላማ፡ አቅም እና ሁኔታ ያልፈቀደላቸውን ፷፮ የመስከረም ትምህርት ቤት ተማሪዎች በነፃ ለማከም ችለናል።
ምስጋና ለወረዳ ፰ አመራሮች እና ለሴቶችና ህፃናት ቢሮ።

Free Service Day- 2

With the intent of giving back to our community, we were able to give free health care to 66 students of Meskerem Primary School.
Thank you Woreda 8 Officials and Women and Children Bureau.

ነፃ ህክምና ቀን- ፩ማህበረሠባችንን ለመርዳት በታሰበ አላማ፡ አቅም እና ሁኔታ ያልፈቀደላቸውን ፷፮ የመስከረም ትምህርት ቤት ተማሪዎች በነፃ ለማከም ችለናል።ምስጋና ለወረዳ ፰ አመራሮች እና ...
04/06/2022

ነፃ ህክምና ቀን- ፩

ማህበረሠባችንን ለመርዳት በታሰበ አላማ፡ አቅም እና ሁኔታ ያልፈቀደላቸውን ፷፮ የመስከረም ትምህርት ቤት ተማሪዎች በነፃ ለማከም ችለናል።
ምስጋና ለወረዳ ፰ አመራሮች እና ለሴቶችና ህፃናት ቢሮ።

Free Service Day- 1

With the intent of giving back to our community, we were able to give free health care to 66 students of Meskerem Primary School.
Thank you Woreda 8 Officials and Women and Children Bureau.

A welcoming gift and visit from Wudassie Diagnostic Center to commemorate our partnership on laboratory and imaging serv...
02/06/2022

A welcoming gift and visit from Wudassie Diagnostic Center to commemorate our partnership on laboratory and imaging services.
Thank you Wudassie Diagnostic Center.

4 Kilo, Infront of Ras Amba Hotel
02/06/2022

4 Kilo, Infront of Ras Amba Hotel

4 Kilo, Infront of Ras Amba Hotel+251975831441
02/06/2022

4 Kilo, Infront of Ras Amba Hotel
+251975831441

Address

Queen Elizabeth II Street
Addis Ababa

Opening Hours

Tuesday 08:00 - 20:00
Wednesday 08:00 - 20:00
Thursday 08:00 - 20:00
Friday 08:00 - 20:00
Saturday 08:00 - 20:00
Sunday 08:00 - 17:00

Telephone

+251975831441

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hakim Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Hakim Clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category