21/11/2025
በኢትዮጵያ ደቡብ ክልል የተከሰተው የማርበርግ ቫይረስ በሽታ
የበሽታው ምልክቶች
✔️ ከፍተኛ ትኩሳት፣ ከባድ ራስ ምታት፣ የሆድ ቁርጠት፣ ማቅለሽለሽ፣ የደረት እና የጉሮሮ ህመም
✔️ከባድ የደም መፍሰስ ከአፍ፣ ከድድ፣ ከአፍንጫ፣ ከአይን እና ከቆዳ ስር
✔️ የጉበትና የኩላሊት ድካም፣ ንቃተ ህሊና መሳት፣ የብዝሃ አካል ስራ መቆም (multi-organ failure)
✔️ የዐይን መቅላት፣ የቆዳ ሽፍታ (በተለይ ደረት፣ ጀርባና ሆድ አካባቢ)
በሽታውን ለመከላከል
✔️ እጅን በሳሙና መታጠብ ወይም በሳኒታይዘር ማፅዳት
✔️ የፍራፍሬ እና አትክልቶችን አለመበከል ማረጋገጥና ከመመገብ በፊት በሚገባ ማጠብ
✔️ የበሽታውን ምልክት ከሚያሳይ ሰው ጋር የሚኖር አካላዊ ንክኪ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ
አጠቃላይ የተሟላ የህክምና አገልግሎት ለአዋቂና ለህፃናት በዐይንዓለም ሆስፒታል
📲 Tiktok:
https://www.tiktok.com/?_t=ZM-90akSDYbnPE&_r=1
📲 Facebook:
https://facebook.com/profile.php?id=100087371935839
📲 Instagram:
https://www.instagram.com/aynalem_hospital?utm_source=qr&igsh=MXBtYzdubW5jdzEzYg==
📲 Telegram:
https://t.me/Aynalem_Primary_Hospital
📲 Website:
www.aynalemhospital.com
ለበለጠ መረጃ:
☎️ 011-347 10 27
011-348 17 45/46
🏠 አድራሻ: ዐይንዓለም ሆስፒታል - አየር ጤና ከሳሚ ካፌ ጀርባ
https://maps.app.goo.gl/zyGJLynGhoNPgL4GA