Ethio Fertility & Ivf Center

Ethio Fertility & Ivf Center We offer expert infertility care led by Ethiopia’s top fertility specialists.

Providing comprehensive Infertility services with special emphasis on Assisted Reproductive Technology, laparoscopy & hysteroscopy, and full obstetrics & gynecology services.

31/12/2025

ጥንዶች መካንነትን እንዴት ማወቅ ይችላሉ ?

ደ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ (የመካንነት እና IVF ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት)

በማዕከላችን ኢትዮ የመካንነት እና IVF ህክምና ማዕከል ለሁለት ቀናት የቆየ የማማከር አገልግሎት በማዕከላችን ስመጥር የመካንነት እና IVF ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ሃኪሞች እና ከ ቱርክ በመ...
30/12/2025

በማዕከላችን ኢትዮ የመካንነት እና IVF ህክምና ማዕከል ለሁለት ቀናት የቆየ የማማከር አገልግሎት በማዕከላችን ስመጥር የመካንነት እና IVF ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ሃኪሞች እና ከ ቱርክ በመጡ የመካንነት ህክምና ፕሮፌሰር ፕሮፌሰር ዶ/ር ሃሌ ጎክሲቨር ቼሊክ (Dr. HALE GOKSEVER CELIK) መስጠታችንን ስንገልጽ በደስታ ነው። ማዕከላችን በዘርፉ ያሉትን ዘመናዊ የህክምና ዘዴዎች በመጠቀም ከፍተኛ ስኬትን መጎናጸፍ የቻለ እና ለብዙዎች የቤተሰብ ማስፋፋት ህልም እውን መሆነ የበኩሉን አስተዋፅኦ ማድረግ ችሏል።

ኢትዮ የመካንነት እና IVF ህክምና ማዕከል !

27/12/2025
21/12/2025

PCOS ቀጭን ሴቶች ላይ ይከሰታል ?

10/12/2025

ከታካሚዎቼ መካከል ደስ የሚል ገጠመኝ ላካፍላችሁ
ደ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ
የመካንነት እና IVF ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት
0967433333 / 9958 ይደውሉልን
አድራሻ : ጦር ሃይሎች አጉስታ ሀይፋ ህንፃ ላይ ያገኙናል

07/12/2025

ተራርቀው የሚኖሩ ጥንዶች የማርገዝ እድል ምን ያክል ነው?

05/12/2025

ከማህፀን ውጭ እርግዝና የህክምና አማራጮች

03/12/2025

ተቋማችን ኢትዮ የመካንነት እና IVF ህክምና በመካንነት እና IVF ህክምና ዘርፍ ላበረከተው አስተዋጽኦ ሽልማት ተበርክቶለታል እናመሰግናለን !

ዛሬም እንደወትሮው ህብረተሳባችንን የማገልገል እና የቤተሰቦችን ደስተኛ የማድረግ ጉዟችንን አጠናክረን እንቀጥላለን !

የወላጅነት ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዛሬውኑ በ 0967433333 ወይም 9958 ቀጠሮ ያስይዙ። ከፈጣሪ በታች እኛ አለንላችሁ !

01/12/2025

IVF ህክምና ላይ የሚነገሩ አሉባልታዎች

01/12/2025

ከማትረሳቸው ደስተኛ ገጠመኞችህ መካክለ አንዱን ንገረን...

28/11/2025

የዘር ፍሬዎትን ማስቀመጥ እንደሚችሉ ያወቃሉ?
0967433333 ወይም 9958 ላይ ይደውሉልን

Address

Torhailoch On The Way To Augusta, 150m From The Ring Road
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:00

Telephone

+251911752407

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Fertility & Ivf Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram