BMY Diagnostic Center

BMY Diagnostic Center Perfecting Your Medical Decision

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር ረመዷን በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዐል!
19/03/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር ረመዷን በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዐል!

እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ!BMY Diagnostic Center ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከልCall us: 9560 +251947858585+251947868686📧 Email/ኢሜይ...
08/03/2026

እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ!

BMY Diagnostic Center
ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

Call us: 9560
+251947858585
+251947868686

📧 Email/ኢሜይል: Info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

ቅርንጫፍ 2:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

አንዳንዴ ሀኪሞች X-ray ምንም አላሳየም ስለዚህ የተሻለ ለማየት CT scan ቢነሱ ሲሉ ወይም X-ray ሳያዙ ቀጥታ የCT scan ምርመራ ሲያዙ ይታያል ይህም የሆነ  X-ray የማያሳያቸው...
06/03/2026

አንዳንዴ ሀኪሞች X-ray ምንም አላሳየም ስለዚህ የተሻለ ለማየት CT scan ቢነሱ ሲሉ ወይም X-ray ሳያዙ ቀጥታ የCT scan ምርመራ ሲያዙ ይታያል ይህም የሆነ X-ray የማያሳያቸው በCT scan የሚታዩ የጤና እክሎች ስላሉ ነው።

ከነዚህም መሀከል
▶️ በሳንባ ደም-ስር ውስጥ የሚፈጠር የደም መርጋት
▶️ ጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ ሲኖር
▶️ የሳንባ ካንሰር
▶️ የኩላሊት ጠጠር (በተለይ መጠናቸው አነስተኛ ሲሆን)
▶️ ውስብስብ ስብራት ሲኖር

CT scan የበለጠ ጠቃሚና አስፈላጊ ምርመራ ይሆናል ነው።

BMY Diagnostic Center
ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ
9560
+251947858585
+251947868686
ይደውሉልን

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

ቅርንጫፍ 2:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
02/03/2026

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

ትርፍ አንጀት/Appendix ጥቅም እንዳላት ያውቃሉ?ትርፍ አንጀት በትልቁ አንጀት መጀመሪያ አካባቢ የሚገኝ አካል ሲሆን ለበሽታ መከላከል አቅም አስተዋፅኦ አለው። ይህ የአካል ክፍል በኢንፌክ...
17/02/2026

ትርፍ አንጀት/Appendix ጥቅም እንዳላት ያውቃሉ?

ትርፍ አንጀት በትልቁ አንጀት መጀመሪያ አካባቢ የሚገኝ አካል ሲሆን ለበሽታ መከላከል አቅም አስተዋፅኦ አለው። ይህ የአካል ክፍል በኢንፌክሽን ሲጠቃ የትርፍ አንጀት መቆጣት/Appendicitis የሚባለው ሲሆን

ምልክቶቹም

📌 በመጀመሪያ በእንብርት አካባቢ ቀጥሎ በታችኛው የቀኝ ሆድ የሚሰማ የሆድ ህመም

📌 የምግብ ፍላጎት ማጣት

📌 ማቅለሽለሽ፣ ማስታወክ

📌 ትኩሳት

ህመሙን ለማረጋገጥ የአልትራሳውንድና የደም ምርመራዎች የሚደረጉ ይሆናል።

ይህ ሁኔታ ተገቢውን ህክምና ካላገኘ ትረፍ አንጀት እንዲቀደድ/እንዲፈነዳና ኢንፌክሽኑ ወደ ሌሎች የሆድ ዕቃ አካላት እንዲሁም ወደ ጠቅላላ አካል ሊሰራጭ ይችላል።

ስለዚህ ተመሳሳይ ምልክቶች ሲያዩ በፊጥነት ምርመራ ማድረግ ተገቢ ነው!

BMY Diagnostic Center
ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ
9560
+251947858585
+251947868686
ይደውሉልን

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

ቅርንጫፍ 2:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ይህንን ያውቁ ኖሯል?''ሲቲ-ስካን ለአደገኛ ጨረር በማጋለጥ የካንሰር ተጋላጭነትን በእጅጉ ይጨምራል!'' የተሳሳተ አመለካከትእውነታውሲቲ ስካን ከኤክስሬይ የበለጠ የጨረር መጠን ቢጠቀምም ለህክ...
13/02/2026

ይህንን ያውቁ ኖሯል?

''ሲቲ-ስካን ለአደገኛ ጨረር በማጋለጥ የካንሰር ተጋላጭነትን በእጅጉ ይጨምራል!'' የተሳሳተ አመለካከት

እውነታው
ሲቲ ስካን ከኤክስሬይ የበለጠ የጨረር መጠን ቢጠቀምም ለህክምና አስፈላጊነቱና የምርመራ ጥቅሙ ከሚያስከትለው ተጋላጭነት አንፃር በእጅጉ ይበልጣል

ስለ ሲቲ-ስካን ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?
በሀሳብ መስጫው ላይ ያሳውቁን

BMY Diagnostic Center
ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ
9560
+251947858585
+251947868686
ይደውሉልን

በሳንባ ደም-ስር ውስጥ የሚፈጠር የደም መርጋት/Pulmonary Embolism 👉 በድንገት የሚከሰት የትንፋሽ ማጠር👉 የልብ ቶሎ ቶሎ መምታት👉 ቶሎ ቶሎ መተንፈስና 👉 በሚያስሉበት ወይም በሚው...
10/02/2026

በሳንባ ደም-ስር ውስጥ የሚፈጠር የደም መርጋት/Pulmonary Embolism

👉 በድንገት የሚከሰት የትንፋሽ ማጠር
👉 የልብ ቶሎ ቶሎ መምታት
👉 ቶሎ ቶሎ መተንፈስና
👉 በሚያስሉበት ወይም በሚውጡበት ጊዜ የሚብስ የደረት ህመም

በሳንባ ደም-ስር ውስጥ የሚፈጠር የደም መርጋት ወይንም የPulmonary embolism ምልክቶች ሊሆኑ ይችላል።

ይህ ሁኔታ በአፋጣኝ የሲቲ ስካንና ሌሎች የደም ምርመራዎች ተረጋግጦ ህክምና ካላገኘ ለሕይወት አስጊ ሊሆን ይችላል።

ምልክቶቹ በድንገት ካዩ ጊዜ አይስጡ።

ከሀኪሞ ጋር በመማከር በቶሎ ምርመራና ህክምና ህይወትን ያድናል።

BMY Diagnostic Center
ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ
9560
+251947858585
+251947868686
ይደውሉልን

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

ቅርንጫፍ 2:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

06/02/2026

🟡 የአይን ቢጫ መሆን (Jaundice) ለምን ይከሰታል? የአይን ቢጫ መሆን (Jaundice) በደም ውስጥ ያለው የቢሊሩቢን (bilirubin) መጠን ከሚገባው በላይ ሲሆን የሚከሰት ሲሆን፤ቢሊ...
30/01/2026

🟡 የአይን ቢጫ መሆን (Jaundice) ለምን ይከሰታል?

የአይን ቢጫ መሆን (Jaundice) በደም ውስጥ ያለው የቢሊሩቢን (bilirubin) መጠን ከሚገባው በላይ ሲሆን የሚከሰት ሲሆን፤
ቢሊሩቢን በሰውነት ውስጥ በተፈጥሮ ቀይ የደም ሴሎች ሲሰባበሩ የሚፈጠር ቢጫ ቀለም ያለው ንጥረነገር ነው።

🧬 በተፈጥሮና ጤናማ ሁኔታ የሚሆነው
✔️ አገልግሎታቸውን የጨረሱ ቀይ የደም ሴሎች ይሰባራሉ በዚህም ቢሊሩቢን ይመረታል
✔️ ቢሊሩቢን በጉበት ፕሮሰስ(process) ተደርጎ
✔️ በሃሞት በኩል በሰገራ ውስጥ ከሰውነት ይወገዳል

⚠️ ይህ ጤናማ ሂደት በተለያዪ ምክንያቶች ሲስተጓጎል ለአይንና ለቆዳ ቢጫ መሆን ይዳርጋል።

🔬 ከመንስኤዎች መካከል
• የጉበት ችግሮች (ሄፓታይተስ፣ የጉበት በሽታ)
• የሃሞት መፍሰሻ ቱቦዎች መዘጋት (የሐሞት ጠጠር፣ እጢዎች)
• የቀይ የደም ሴሎች ያለግዜያቸውና በብዛት መሰባበር ሲኖር
• ገና በተወለዱ ህፃናት ላይ ጉበታቸው በሚገባው መልኩ መስራት እስኪጀምር

የአይን ወይም የቆዳ ቢጫ መሆን የጤና እክል መኖሩን አመላካች ምልክት ነውና ማንኛውም ሰው ይህንን ምልክት ሲያይ፣በአፋጣኝ ህክምና ማግኘት ተገቢ ነው።

ስለዚህ ሁኔታ ያሎትን ጥያቄ በኮሜንት ያጋሩን!

ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ
9560
+251947858585
+251947868686
ይደውሉልን

🔗 በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

BMY Diagnostic Center
ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

ቅርንጫፍ 2:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

በማዕከላችን እየሰጠናቸዉ የሚገኙ ምርመራዎች- 128 ስላይስ ሲቲ ስካን /CT scan - አልትራሳውንድ/ Ultrasound -የልብ አልትራሳውንድ /Echocardigraphy- ራጅ/ X-ray- ...
27/01/2026

በማዕከላችን እየሰጠናቸዉ የሚገኙ ምርመራዎች
- 128 ስላይስ ሲቲ ስካን /CT scan
- አልትራሳውንድ/ Ultrasound
-የልብ አልትራሳውንድ /Echocardigraphy
- ራጅ/ X-ray
- ኢሲጂ/ECG/ Electrocardigraphy
- የተሟላ የላብራቶሪ አገልገሎት

መጥተው ይጎብኙን!

BMY Diagnostic Center
ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

Call us: 9560
+251947858585
+251947868686

📧 Email/ኢሜይል: Info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

ቅርንጫፍ 2:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

በማዕከላችን የCoronary Angiography/ ኮረናሪ አንጂኦግራፊ ምርመራን ማግኘት እንደሚችሉ መግለፅ እንወዳለን:: ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ 9560 +251947858585+25194...
23/01/2026

በማዕከላችን የCoronary Angiography/ ኮረናሪ አንጂኦግራፊ ምርመራን ማግኘት እንደሚችሉ መግለፅ እንወዳለን::

ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ
9560
+251947858585
+251947868686
ይደውሉልን

BMY Diagnostic Center
ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

ቅርንጫፍ 2:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዐል!BMY Diagnostic Center ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:Telegram: https...
19/01/2026

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዐል!

BMY Diagnostic Center
ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...
Call us: 9560
+251947858585
+251947868686
📧 ኢሜይል: Info@bmymedical.com
📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት
ቅርንጫፍ 2:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BMY Diagnostic Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram