GA Hamerenohe medium clinic

GA Hamerenohe medium clinic GA Hamerenohe medium clinic is health care center with more than 2 years of experience found around CMC summit.

14/11/2024
07/11/2023

34.6K likes, 1071 comments. “ለ ማሽ 24(አንተነህ ኤልያስ)ማስታወሻነት የተሰራ ነብስ ይማር መነሻ ሀሳብ @ግርምሽ የሸገር ልጅ ፀሀፊ:-ሲሳይ ተራኪ:-@ክብሮሚና”

04/02/2023

ኩላሊትዎን ሊጎዱ የሚችሉ 10 ልምዶች!

ይህ የጤና መረጃ የቀረበላችው በጂኤ ሐመረኖህ መካከለኛ ክሊኒክ ነው

1)በቂ ፈሳሽ አለመውሰድ
በቂ ውሃን አለመጠጣት፣ ኩላሊት አላስፈላጊ ቆሻሻን ከሰውነታችን ማስወገድ በሚገባ እንዳያከናውን ስለሚያደርግ ቆሻሻው በኩላሊታችን ውስጥ ተከማችቶ ጉዳት እንዲያስከትል ያደርጋል፡፡

2)የውሃ ሽንትን መቋጠር
የውሃ ሽንትን ማስወገድ በሚገባን ጊዜ ሳናስወግድ መያዝ የምናዘወትር ከሆነ የሽንት ፊኛችንም ሆነ ኩላሊታችንን አደጋ ላይ የምንጥል መሆኑን ልንገነዘብ ይገባል፡፡

3)ጨው የበዛበትን ምግብ መውሰድ
ኩላሉትን ጨውን ከሰውነታችን የማስወገድ ሥራ ጫና እንዲበዛበትና ሲቆይም ለችግር እንዲጋለጥ ያደርጋል፡፡

4) ካፊን በብዛት መውሰድ
በሚጠማን ጊዜ ውኃ ከመጠጣት ይልቅ ለስላሳ መጠጦችን እንደ ጥም ቆራጭነት እንጠቀማለን፡፡ ካፌን የደም ግፊት መጠናችንን በመጨመር ኩላሊትን ይጎዳል፡፡

5)ሕመም ማስታገሻ አለአግባብ መውሰድ
ቀላል ለሚባል የሕመም ስሜት ሕመም ማስታገሻዎችን መውሰድ አላስፈላጊና አልፎ ተርፎም ከባድ የሆነ የኩላሊት ጉዳትን ሊያደርስ ይችላል፡፡

6)የአልኮል መጠጥን በብዛት መጠጣት
ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥን ማዘውተር የኩላሊት ችግር ያስከትላል፡፡

7)ሲጋራ ማጤስ
ለኩላሊት መድረስ የሚገባውን የደም መጠን ስለሚቀንስ ሲጋራ ማጤስ እንዲያቆሙ ይመከራል፡፡

8)እንቅስቃሴ አለማድረግ
በቀን ውስጥ የ30 ደቂቃ የእግር ጉዞ ማድረግ እንኳን በኩላሊት ጤናዎ ላይ በጎለውጥ ያመጣል።

9)በቂ እንቅልፍ አለመተኛት
እንቅልፍም ከኩላሊት ይገናኛል። በቂ እንቅልፍ ካልተኙ ኩላሊትዎ በቂ እረፍት ባለማግኘት ይጎዳል።

10)ስኳር ያላቸው ምግቦችን መመገብ

ስኳር ማብዛት ከኩላሊት በዘለለ የልብንም ጤና ስለሚያውክ በጣም በጥቂቱ መጠቅምን ልማድ ማድረግ ለጤና ጠቃሚ ነው።

ጠቃሚ ነውና ለወዳጆ ያካፍሉ! ሼር!

22/11/2021

ሙሉ ጤናዎን ይስጦ ጂኤ ሐመረኖህ መካከለኛ ክሊኒክ

Address

CMC Summit Next To Safari Dashen Bank Building
Addis Ababa

Telephone

+251913743822

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GA Hamerenohe medium clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram