Ethio Fitness & Nutrition

Ethio Fitness & Nutrition Ethio Fitness and Nutrition is who we are. we are the first and the only official distributor of Whey protein, Muscle, and Weight gainers in Ethiopia.

Energize Your Life!

🏃 ⏱ | training is the key to unlocking your natural potential. to continually progress in any area of life, goals are gr...
23/10/2021

🏃 ⏱ | training is the key to unlocking your natural potential. to continually progress in any area of life, goals are great...but it takes hard work.

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እምቅ አቅምን ለመክፈት ቁልፍ ነው። በማንኛውም የሕይወት መስክ ያለማቋረጥ ለማደግ ግቦች አስፈላጊ ናቸው...ግን ጠንክሮ መሥራት ይጠይቃል።

📍አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 200 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ

📫ከአዲስ አበባ ውጪ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለምትገኙ በፓስታ ቤት እንልካለን

☎️ 9369☎️

Telegram https://t.me/ethiofitnessnutrition

ከእርሶ የሚጠበቀው የሚያስፈልግዎትን ስርአት መከተል፣ ጥቂት ቁልፍ የሰውነት ማሟያዎች ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጋር መጠቀም ነው። ወደ የሕልሞ ሰውነት በትንሽ ጊዜ መድረስ ይችላሉ።All you...
20/10/2021

ከእርሶ የሚጠበቀው የሚያስፈልግዎትን ስርአት መከተል፣ ጥቂት ቁልፍ የሰውነት ማሟያዎች ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጋር መጠቀም ነው። ወደ የሕልሞ ሰውነት በትንሽ ጊዜ መድረስ ይችላሉ።

All you need is a little discipline, a few key supplements and you’re well on your way to the body of your dreams. 💪🔥

📍አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ

📫ከአዲስ አበባ ውጪ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለምትገኙ በፓስታ ቤት እንልካለን

☎️ 9369.☎️

May Mawlid Al-Nabi brings immense joy & happiness in our lives.
18/10/2021

May Mawlid Al-Nabi brings immense joy & happiness in our lives.



ለምንወደው ነገር ጊዜ ይኖረናል። በሞራል ይንቀሳቀሱ ፣ ማደግዎን ይቀጥሉ። እርስዎ የአካል ብቃት ግቦን እንዲያሳኩ ለመርዳት እኛ ዝግጁ ነን። ኢትዮ ፊትነስ እና ኒውትርሽን የተሳካ እና ጤናማ ...
14/10/2021

ለምንወደው ነገር ጊዜ ይኖረናል። በሞራል ይንቀሳቀሱ ፣ ማደግዎን ይቀጥሉ። እርስዎ የአካል ብቃት ግቦን እንዲያሳኩ ለመርዳት እኛ ዝግጁ ነን። ኢትዮ ፊትነስ እና ኒውትርሽን የተሳካ እና ጤናማ ሕይወት ለመምራት የሚያስፈልጎትን ሁሉ ያቀርብላችኋል።

You DO make time for what you love. Keep moving, Keep growing.

📍አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ

📫ከአዲስ አበባ ውጪ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለምትገኙ በፓስታ ቤት እንልካለን

☎️ 9369

የእኛ አላማ ሰዎች ደስተኛ ፣ ጤናማ ሕይወት እንዲኖራቸው መርዳት ነው።Our mission is to help people live happier, healthier lives by staying fit, ...
12/10/2021

የእኛ አላማ ሰዎች ደስተኛ ፣ ጤናማ ሕይወት እንዲኖራቸው መርዳት ነው።

Our mission is to help people live happier, healthier lives by staying fit, inspired, and motivated.

📍አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ

📫ከአዲስ አበባ ውጪ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለምትገኙ በፓስታ ቤት እንልካለን

☎️ 9369. Telegram - https://t.me/ethiofitnessnutrition

11/10/2021

ኢትዮ ፊትነስ እና ኑትሪሽን እንባላለን። ፍላጎታችን እርስዎ የአካል ብቃት ግቦን ሲያሳኩ ማየት ነው። እኛ የእርስዎ የግል አሰልጣኝ ፣ የአመጋገብ ባለሙያ ፣ የክብደት ማንሳት አጋር እና የድጋፍ ቡድኖ ነን። ዘመኑ የደረሰባቸውን ለአካል ብቃት የሚረዱ ፣ ስብን ለማቃጠል ፣ ጡንቻን ለመገንባት እና የተሻለ የአኗኗር ዘይቤ ለመኖር የሚያስፈልጉዎትን ምርቶች እናቀርባለን።

አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ

መደብራችን ከሰኞ - ቅዳሜ ከጠዋት 2 ሰዓት እስከ ምሽት 2 ሰዓት, እሁድ ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11 ሰዓት ክፍት ነው።

📫 ክፍለሃገር ላላችሁ በፓስታ ቤት እንልካለን

Delivery Service within Addis Ababa

☎️ 9369
www.ethiofitnessandnutrition.com

https://t.me/ethiofitnessnutrition

📍አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 200 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ📫ከአዲስ አበባ ውጪ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለምትገኙ በፓስታ ቤት እንል...
09/10/2021

📍አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 200 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ

📫ከአዲስ አበባ ውጪ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለምትገኙ በፓስታ ቤት እንልካለን

☎️ 9369

ኢትዮ ፊትነስ እና ኒውትርሽን የተሳካ እና ጤናማ ሕይወት ለመምራት የሚያስፈልጎትን ሁሉ ያቀርብላችኋል።📍አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ግ...
09/10/2021

ኢትዮ ፊትነስ እና ኒውትርሽን የተሳካ እና ጤናማ ሕይወት ለመምራት የሚያስፈልጎትን ሁሉ ያቀርብላችኋል።

📍አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ

📫ከአዲስ አበባ ውጪ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለምትገኙ በፓስታ ቤት እንልካለን

☎️ 9369

Ethio Fitness and Nutrition offers everything you need to lead a healthy and fit life. Visit our shop located around Megenagna from Zefmesh mall to Shola Road, Grace City Mall 1st floor, Addis Ababa, Ethiopia for the latest 14 superior supplements.

💪Whey Coreአይብ በሚዘጋጅበት ጊዜ ከቅቤው ከሚለየው ወተት ውስጥ ካለው የውሃ ክፍል የሚዘጋጀው የዌይ (የአጓት) ፕሮቲን፤ በውስጡ በያዛቸው ኤንዛይሞች አማካኝነት የምግብን መፈጨት በማፋጠ...
06/10/2021

💪Whey Core

አይብ በሚዘጋጅበት ጊዜ ከቅቤው ከሚለየው ወተት ውስጥ ካለው የውሃ ክፍል የሚዘጋጀው የዌይ (የአጓት) ፕሮቲን፤ በውስጡ በያዛቸው ኤንዛይሞች አማካኝነት የምግብን መፈጨት በማፋጠን ሰውነታችን በቶሎ እንዲጠቀምበት ይረዳል። የዌይ ፕሮቲን በአንድ አገልግሎት 25 ግራም ከፍተኛ ጥራት ያለው ፕሮቲን እና 2.6 ግራም ካርቦሃይድሬት አለው። ድካምን ለመቀነስ እና ጡንቻዎችዎን እንደገና ለመገንባት በሚረዱ BCAAs እና L-Glutamine ተፈጥሮዋዊ ኤንዛይሞች አካቶ ይዟል።

አዲስ ወይም ልምድ ያለው አትሌት ይሁኑ፣ የዌይ ፕሮቲን የጡንቻዎን በሚያጎለብቱበት ጊዜ አጠቃላይ ዕለታዊ የፕሮቲን ፍላጎቶን ለማሟላት እና ከፍተኛ ጥራት ያለው የፕሮቲን ምንጭ በሚፈልጉበት ጊዜ ያለጥርጥር ቀዳሚው ተመራጭ ነው። ይህ ፕሮቲን ሙሉ በሙሉ ከአጓት የተሠራ እንዲሁም ተደጋጋሚ ማጣሪዎችን ያለፈ ሲሆን፣ በጡንቻ ግንባታ ወቅት በአንድ አገልግሎት በአጠቃላይ 24 ግራም ፕሮቲን ያቀርባል።

💪 Platinum Mass

ለተሻለ ውጤት ስፖርት በሚሰሩበት ወቅት ይጠቀሙት። ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በኋላ ፕሮቲን መውሰድ ሰውነትዎ በተቻለ ፍጥነት በጡንቻ ሕብረ ሕዋስዎ ውስጥ እንዲዋሃድ ይረዳል። ሰውነትዎ ከእያንዳንዱ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኋላ በጣም ብዙ ንጥረ ነገሮችን በቀጥታ ወደ ጡንቻዎቾ የሚወስድበት ጠባብ ጊዜ አለው። ለላቀ ውጤት ከስፖርትዎ በኋላ በተቻለ ፍጥነት ፕሮቲንዎን ይውሰዱ።

Platinum mass በጣም በሚፈልጉበት ጊዜ ወደ ጡንቻዎችዎ ይደርሳል። የዚህ ከፍተኛ የካርቦሃይድሬት መጠጥ በእያንዳንዱ የሾርባ ማንኪያ 42 ግራም ፕሮቲን ይይዛል። ብዙ ጡንቻ ተኮር ወይም ከፍተኛ እንቅስቃሴ ለሚያደርጉ ሰዎች ጥሩ አማራጭ ነው። ይህ ምርት የካርቦሃይድሬት፣ ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት እና የአሚኖ አሲዶች 2: 1: 1 በሆነ ጥምርታ የተዘጋጀ ሲሆን ጡንቻዎችዎ በፍጥነት እንዲያድጉ ይረዳዎታል። የሰውነትዎን ፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት የመሳብ አቅምን ለማሳደግ እና የፈረጠሙ ጡንቻዎችን ለማግኘት በጥንቃቄ የተመረጡት ቫይታሚኖች በሰውነቶት ውስጥ ያለውን ውሃ ቶሎ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ይረዳሉ።

💪Creatine Monohydrate

ቪታሚኖችን ፣ ቢሲኤኤዎችን ፣ ክሬቲንን እና ትሪቡለስን የያዘው ይህ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ብቸኛው ውህድ ነው።

በአንድ የሾርባ ማንኪያ 5 ግራም ከፍተኛ ጥራት ያለው ክሬቲን አካላዊ ብቃትን ለማሻሻል እና ጡንቻዎችዎ ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በኋላ በፍጥነት እንዲያገግሙ በመርዳት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ጥንካሬ ፣ ፍጥነት እና ብርታት ይሰጥዎታል። Creatine Monohydrate ለጡንቻ እድገት ወሳኝ የሆኑትን ዘረመል ለመቀስቀስ የሚረዳውን የጡንቻ ሕዋስዎን የውሃ ይዘት ከፍ ያደርገዋል። እንዲሁም ክብደት በማንሳት ወቅት ዝቅተኛ ድካም እንዲኖር የሚያደርገውን ኤቲፒን (ATP) ለመጨመር ይረዳል። በተጨማሪም የእውቀት (ኮግኒቲቭ) ተግባርን ለማሻሻል ሊረዳ ይችላል።

ይህ ምርት በዱቄት መልክ የሚገኝ ሲሆን እንደሌሎቹ ምርቶቻችን ባለጣዕም አይድሉም

📍አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ

📫ከአዲስ አበባ ውጪ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለምትገኙ በፓስታ ቤት እንልካለን

☎️ 9369

04/10/2021

ኢትዮ ፊትነስ እና ኑትሪሽን እንባላለን። ፍላጎታችን እርስዎ የአካል ብቃት ግቦን ሲያሳኩ ማየት ነው። እኛ የእርስዎ የግል አሰልጣኝ ፣ የአመጋገብ ባለሙያ ፣ የክብደት ማንሳት አጋር እና የድጋፍ ቡድኖ ነን። ዘመኑ የደረሰባቸውን ለአካል ብቃት የሚረዱ ፣ ስብን ለማቃጠል ፣ ጡንቻን ለመገንባት እና የተሻለ የአኗኗር ዘይቤ ለመኖር የሚያስፈልጉዎትን ዕቃዎች እናቀርባለን።

አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ

📫 ክፍለሃገር ላላችሁ በፓስታ ቤት እንልካለን

🏍አ.አ ላይ ላሉ በነፃ ያሉበት ድረስ ዲሊቨር እናደርጋለን::
☎️9369☎️ ይደውሉ
www.ethiofitnessandnutrition.com

https://t.me/ethiofitnessnutrition

ዘመኑ የደረሰባቸውን ለአካል ብቃት የሚረዱ ፣ ስብን ለማቃጠል ፣ ጡንቻን ለመገንባት እና የተሻለ የአኗኗር ዘይቤ ለመኖር የሚያስፈልጉዎትን ዕቃዎች እናቀርባለን።EFN provides mass bu...
04/10/2021

ዘመኑ የደረሰባቸውን ለአካል ብቃት የሚረዱ ፣ ስብን ለማቃጠል ፣ ጡንቻን ለመገንባት እና የተሻለ የአኗኗር ዘይቤ ለመኖር የሚያስፈልጉዎትን ዕቃዎች እናቀርባለን።

EFN provides mass building muscle supplements for those looking to gain lean muscle or bulk. Mass Gain Supplement is filled with ingredients that help increase the rate of protein synthesis, decrease the breakdown of protein and increase insulin sensitivity which helps to take up more nutrients.

አድራሻ - ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል፣ አዲስ አበባ

☎️ 9369
https://t.me/ethiofitnessnutrition

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Fitness & Nutrition posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ethio Fitness & Nutrition:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram