10/02/2025
✍️
የደም ካሰር (Leukemia)
➖➖➖➖➖➖➖➖
ማለት;-
====
↪ከአንድ ሴል የሚነሳ ካሰር ሲሆን ያላደጉ ሴል (immature cell) እና ካንሰር ሴል መመረት እና በመቅኔ እና በደም ውስጥ መከማቸት ነው።
↪የ3ቱ የደም ሴል ጥቅም ይቀንሳል ;-
🖊ነጭ የደም ሴል -
* ብዛት ከ 4- 11 ሺ /ማይክሮ ሊትል ነው በአዋቂ ሰው
* የደም ካሰር ሲሆን ከ 80,000 በላይ ነው
*ጥቅሙ በሽታን ለመከላከል ነው -- ካንሰር የበሽ መከላከል ሀይል ይቀንሳል
🖊ቀይ የደም ሴል -
* ብዛት ከ4 -7 ሚሊየን/ማይክረ ሊትል ነው
* ካሰር ሲሆን ይቀንሳል - የደም ማነስ ያመጣል
🖊ፕላትሌት -
* ብዛት ከ 150- 450 ሺ ነው
* የደም ካሰር ሲሆን - ይቀንሳል , በቀላሉ የደም መፍሰስ ይከሰታል
አመዳደብ ;-በ 2 ይመደባል
========
✅ድገት (Acute) ;- ALL and AML
✅የቆየ (chronic) ;- CLL and CML
AML(Acute myeloid Leukemia)- 46%
✔ከ60 -65 ዓመት እድሜ ክልል ይበዛል
ALL (Acute Lymphocytic Leukemia)- 11%
✔ ከ3-4 ዓመት እድሜ ክልል ይበዛል ከ9 ዓመት በኋላ ይቀንሳል
CML(Chronic myeloid Leukemia) -14% በኛ አገር ይበዛል (ሹፌሮች ላይ)
CLL (Chronic Lymphocytic leukemia)
መንሴ:- Acute leukemia
===================
✔አይታወቅም ብዙ ጊዜ
✔በዘረመል ህመም- Fanconi conginatal pancytopnea ,down syndrome ..
✔በሰው ሰራሽ ምክንያት;
↪ለጨረር መጋለጥ -ራጅ ,ct scan ..
↪ኬሚካል ;- ቤንዜን (Benzene) & Toluene መጋለጥ ;የካሰር መዳኒት; ሌላ መዳኒት
↪ቫይረስ ግንኝቱ አይታወቅም
Leukemia Vs Lymphoma
✔Both neoplastic cell proliferation
✔Leukemia - malignate cell spread to bone marrow and blood
✔Lymphoma - malignate cell infiltrate to specific tissue no spread to blood circulation
ምልክት ;-
=======
❤Symptom;-
***********
✔ድክመት እና ትፋሽ መቆራረጥ --+ የደም ማነስ ምልክት
✔ደም በቀላሉ መድማት (ቆዳ /ድድ) --- Thrombocytopnea.
✔ትኩሳት (ከፍተኛ) -Neutropenia
✔ትኩሳት ;ምግብ ፍላጎት መቀነስ ;ላብ : የሰውነት ክብደት መቀነስ
✔ራስ ምታት :ማቅለሽለሽ: ማስታወክ: የአይን ብዝታ ;የፊት መጣመም ;አላስፈላጊ መወራጨት (seizure) - CNS involvement .
✔ሆድ መነፋት ወይም ድርቀት -- Organomegally or electrolyte imbalance
✔የሽት መጠን መቀነስ (oliguria) --- dehydration ,uric acid ,nephropathy ,DIC
❤ Sign ;-
*******
✔መገርጣት (pallor) & የልብ ድካም ምልክት ማሳየት
✔ቆዳላይ ቀላቀላ ያለ ሽፍታ ;የድድ መድማት ; ከባድ ነስር ;በፌጢጣ ደም መፍሰስ ;መርፌ የተወጉበት ቦታ ደም መድማት --- DIC (Dissipated intra vascular coagulopathy)
✔ትኩሳት -- Infection
Tissue or Organ infiltration sign;
✔የድድ መወፈር (gingival hypertrophy) -- AML
✔የንፍፊት ማበጥ(lymphadenopathy );የጉበት እና የቆሽት
Page like and share
ክፍል