
20/11/2022
ወገኖቼ መርዳት እንኩዋን ባንችል ሼር አድርጉ!😭
የኔን በሽታ ስቃይና ኑሮ ለማንም የሰው ልጅ በፍፁም እንዲሰጠው አልመኝም ( ፍሬህይወት ) 😭😭😭
እህታችን ፍሬህይወት የሴቶች የውበት ሳሎን የነበራትና ለስንት ወገኖቿ ትደርስ የነበረች ነገር ግን አሁን ላይ የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ ይኖራል ወይ የሚያስብል ኑሮ እየኖረች ያለች 😭💔
ከምንም በላይ ጠዋት ከእንቅልፏ ስትነሳ የምታስበው ስለምትበላው ምግብ ሳይሆን ገንዘብ ከየት አምጥቼ በፈጣሪ እርዳታ ለአንድ ቀን ህይወቴን አራዝሜ በማሽን ታግዤ ሰውነቴ ውስጥ ያለውን የውሀ ሽንት ላውጣው ብላ የምታስብ እጅግ በጣም ከምነግራቹ በላይ የስቃይ ኑሮ የምትኖር ሴት ናት ።
እቺን እህታችንን በገንዘብ በመርዳት የመኖር ተስፋዋን እናለመልመው ዘንድ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለው 🙏
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
👇
1000340033888
የሞባይል ስልክ ቁጥር
👇
0938592680