ዶ.ር አብዱ አደም
በሙያዬ የካንሰር ህክምና ስፔሺያሊስት ሃኪም ስሆን በረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በ ቅዱስ ጳዉሎስ ሚሌንዬንም ህክምና ኮሌጅ አገለግላለሁ። I am Assistant professor of Oncology and Working at St Paul Hospital Millennium Medical College.
በሃገራችን ስለካንሰር ያለዉ ግንዛቤ አናሳ መሆኑ እና ግንዛቤዉን ለመፍጠር እየሰሩ ያሉ አካላት ዝቅተኛ ከመሆናቸዉ የተነሳ ይህንን ድህረገጽ ለህብረተሰብ ስለ ካንሰር ግንዛቤ ለማስጨበጥ፣ ህመሙ ላለባቸዉም የማማከር አገልግሎት እና የዉጪም ሆነ ሀገር ዉስጥ ህክምና ማመቻቸት እና ከታከሙም በኋላ ክትትል ለማድረግ የተዘጋጀ ነዉ። በማንኛዉም ጊዜ በ መልዕክት መላኪያ ሊያገኙኝ ይችላሉ። ለሌሎችም ያድርጉ። This Website was prepared for Creating better public awareness about cancer & health promotion, Consultations of best options for cancer treatment, Diagnosis, Treatment and Follow up of Cancer, Palliative care provision. You can reach me via inbox at your convenience.
አመሰግናለሁ። Thank you.