HealAfri

HealAfri እንኳን በደህና መጡ! እዚህ ጤናማ እና የበለጠ ሚዛናዊ ህይወት እንድትመሩ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ጠቃሚ ምክሮችን ለእርስዎ ለማቅረብ እንጥራለን::

14/08/2023

የደም ግፊት በሽታን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ 10 ጤናማ የአኗኗር ዘይቤዎች

21/07/2023

ሲጋራ ማጨስ የሚያስከትላቸው 10 የጤና ጉዳቶች!!!
10. የሞራ ግርዶሽ (ካታራክት)
9. የበሽታ የመከላከል አቅም መቀነስ
8. ያለ እድሜ በቶሎ ማርጀት
7. መሃንነት ወይም ልጅ መውለድ አለመቻል
6. የአጥንት መሳሳት
5. የድድ ህመም፣ የጥርስ ህመም እና መጥፎ የአፍ ጠረን
4. የደም ግፊት
3. የተለያዩ የመተንፈሻ ክፍል በሽታዎች
2. የካንሰር ህዋሳትን እድገት ማፋጠን
1. እስትሮክ እና የልብ ድካም በሽታ
ሂል አፍሪ
የእርስዎ ጤናነት ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው!

08/07/2023

እንኳን ወደ ፌስቡክ ገፃችን በደህና መጡ! እዚህ፣ ጤናማ እና የበለጠ ሚዛናዊ ህይወት እንድትመሩ የሚያግዙ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ጠቃሚ ምክሮችን እና መነሳሻዎችን ለእርስዎ ለማቅረብ እንጥራለን።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HealAfri posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to HealAfri:

Share