Dr Birlew Teshome

Dr Birlew Teshome Orthopedics
Trauma & Adult Reconstruction
Sport Medicine and Bone Health

ስለ አጥንትና መገጣጠሚያ ጤና በተከታታይ ሙያዊ አብራሪዎችን የማጋራ ይሆናል።   👍 ጤናማ አመጋገብ👍 የሚመከሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችና ስፖርቶች👍 የአጥንት መሳሳትን እንዴት መከላከል ይ...
10/05/2026

ስለ አጥንትና መገጣጠሚያ ጤና በተከታታይ ሙያዊ አብራሪዎችን የማጋራ ይሆናል።
👍 ጤናማ አመጋገብ
👍 የሚመከሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችና ስፖርቶች
👍 የአጥንት መሳሳትን እንዴት መከላከል ይቻላል
👍 ለሽማግሎች መውደቅን እንዴት መከላከል ይቻላል
👍 Your bone health is everything
👍 ጠንካራ አጥንት አለዎ ማለት የወደፊት ሁሉም ጤናዎ ለይ ልዩ ትርጉም አለው።
Prevention
Birlew Teshome

የዳሌ አጥንት ስብራት ህክምና፦ በአከባቢው ያለውን የአጥንትና መገጣጠሚያ ስብራት ህክምና እጥረት/ክፍተት ለመሙላት እኔ እና ጓደኞቼ በርትተን እንሰራለን።To narrow the Orthopedic...
14/04/2026

የዳሌ አጥንት ስብራት ህክምና፦
በአከባቢው ያለውን የአጥንትና መገጣጠሚያ ስብራት ህክምና እጥረት/ክፍተት ለመሙላት እኔ እና ጓደኞቼ በርትተን እንሰራለን።
To narrow the Orthopedic care gap in resource limited remote area of Ethiopia, together we will bring fracture care equity to our people.

.workneh

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ።መልካም ፋሲካ
12/04/2026

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ።
መልካም ፋሲካ

Pelvis and Acetabulum
31/08/2024

Pelvis and Acetabulum

Dependable Automated Approach for Measuring the Retrograde Superior Ramus Screw Corridor in Pelvic Fracture Fixation

https://bit.ly/46Y4a2w

11/08/2024

For any information you need regarding
1] Joint pain
2] Back pain
3] Fracture
4] Knee pain
5] Shoulder pain
6] Joint infection and
7] Bone infection
●●Contact us and have a scheduled talk on problems.

05/05/2024

Happy Easter to all Christians who are celebrating the holiday.
Especial thanks to those who are treating patients on this day in Each hospital in Ethiopia.

Anatomic Variants of sciatic nerve.
01/06/2023

Anatomic Variants of sciatic nerve.

ማንኛውንም በተመለከተ~1.ከአጥንት ህክምና ጋር በተያያዘ የማማከር አገልግሎት2.የአዋቂዎች ሰብራትና ውልቃት ህክምና 3. የህጻናት ስብራት ና ዉልቃት ህክምና 4. የጉልበት ,የትከሻ መገጣጠሚያ...
04/01/2023

ማንኛውንም በተመለከተ
~
1.ከአጥንት ህክምና ጋር በተያያዘ የማማከር አገልግሎት
2.የአዋቂዎች ሰብራትና ውልቃት ህክምና
3. የህጻናት ስብራት ና ዉልቃት ህክምና
4. የጉልበት ,የትከሻ መገጣጠሚያ ጉዳት ህክምና
5. የጀርባ ላይ ችግሮች፣ የጀርባ ህመም
6. የጡንቻ የጅማት ጉዳትና የጀርባ ህመሞች ህክምና
7. ህፃናት ከአፈጣጠርና ውልደት ጋር የሚገጥማቸው ችግሮችን የማማከር አገልግሎት
8. የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ኢንፌክሽን

10/11/2022

የሚከተሉትን አገልግሎቶች በፈለጉ ጊዜ በመልክት ይጠይቁን ልናግዝዎት ዝግጁ ነን።
@ስብራትን የመጠገን ህክምና
@ውልቃትን የመመለስ ህክምና
@የወለምታ ህክምና
@የአጥንት ብግነት ህክምና
@የመገጣጠሚያ ኢንፌክሽን
@የጂማት መቆረጥ ህክምና
@የአጥንት እጢ ህክምና
@የአጥንት ኢንፌክሽን ህክምና
@የወገብ ህመም ህክምና
@የህፃንት የአጥንትና መገጣጠሚ ችግሮች
@የእግር የመጣመም ችግር የማስተካከል ህክምና
በውስጥ መስመር መልክት ያስቀምጡልን። ፈጣን ምላሽ እንሰጥዎታለን።

Follow us on Telegram;
10/11/2022

Follow us on Telegram;

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Birlew Teshome posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Birlew Teshome:

Share