Dr Birlew Teshome

Dr Birlew Teshome Orthopedics
Trauma & Adult Reconstruction
Sport Medicine and Bone Health

https://www.facebook.com/share/p/1LRLYkubi1/
27/05/2026

https://www.facebook.com/share/p/1LRLYkubi1/

🌱በቫይታሚን ዲ/Vitamin D የበለፀጉ ምግቦች የት እናገኛለን?
~~
ቫይታሚን ዲ ሰውነታችን ከካልሲየም ጋር በመዋሃድ/በመቀናጀት ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊ ቫይታሚን ነው። ለአጥንት ጥንካሬ፣ ለጡንቻ ኃይል እና ለኢምዩን ሲስተም(በሽታ የመቋቋም አቅም) ትልቅ ሚና አለው።
የቫይታሚን ዲ እጥረት ሊያመጣ የሚችለው:
የአጥንት፣ መገጣጠሚያ፣ ጡንቻና የጀርባ ህመም
ድካምና በቀላሉ የአጥንት መሰበር
በልጆች ላይ የአጥንት እድገት ችግር፦ ብራኬት አግር የመሆን
🥗 በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ ምግቦች
ዓሣ እና የዓሣ ተዋፆዎች፦ አሣ፣ቱና/ሳርዲን
እንቁላል፦ በተለይ የእንቁላል አስኳል
🥛 ወተትና የወተት ተዋጽኦ፦ ወተት፣እርጎ፣አይብ
🍄 እንጉዳይ፦ በፀሐይ ብርሃን ያደገና የበለፀገ እንጉዳይ
D=ቫይታሚን ዲ ተጨምሮባቸው የሚዘጋጁ ምግቦች
🔅 የፀሐይ ብርሃን – ተፈጥሯዊ ምንጭ በጠዋት ፀሐይ 15–30 ደቂቃ መቆየት ሰውነት ቫይታሚን ዲ እንዲፈጥር ይረዳል።
🙏 ይህን በተመለከተ ያለኝ ሙያዊ ምክር
✔️ ተመጣጣኝ ምግብ ይመገቡ
✔️ የፀሐይ ብርሃን ያግኙ (ጠዋት)
✔️ ሰውነትዎ በሽታን የመከላከል አቅሙ ደካማ ከሆነ፤ ለምሳሌ ቀላል የሚባል ጉንፋን ሚጠናብዎ ከሆነ ሐኪም ያማክሩ
✔️ በተደጋጋሚ የአጥንትና መገጣጠሚያ ህመም ካለ ሐኪም ያማክሩ
✔️ ጠቅላላ የሆነ ምቾት ማጣት የተለዬ ድካም ድካም የሚል ስሜት ካለዎ የቫይታሚን መጠንዎን ያስለኩ የቫይታሚን ዲ እጥረት አለመሆኑን ያረጋግጡ።
“ጠንካራ አጥንት ለጤናማ ሕይወት መሠረት ነው!”
#ጤና #አጥንት

🌱በቫይታሚን ዲ/Vitamin D የበለፀጉ ምግቦች የት እናገኛለን?~~ቫይታሚን ዲ ሰውነታችን ከካልሲየም ጋር በመዋሃድ/በመቀናጀት ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊ ቫይታሚን ነው። ለአጥንት ጥንካሬ፣ ...
25/05/2026

🌱በቫይታሚን ዲ/Vitamin D የበለፀጉ ምግቦች የት እናገኛለን?
~~
ቫይታሚን ዲ ሰውነታችን ከካልሲየም ጋር በመዋሃድ/በመቀናጀት ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊ ቫይታሚን ነው። ለአጥንት ጥንካሬ፣ ለጡንቻ ኃይል እና ለኢምዩን ሲስተም(በሽታ የመቋቋም አቅም) ትልቅ ሚና አለው።
የቫይታሚን ዲ እጥረት ሊያመጣ የሚችለው:
የአጥንት፣ መገጣጠሚያ፣ ጡንቻና የጀርባ ህመም
ድካምና በቀላሉ የአጥንት መሰበር
በልጆች ላይ የአጥንት እድገት ችግር፦ ብራኬት አግር የመሆን
🥗 በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ ምግቦች
ዓሣ እና የዓሣ ተዋፆዎች፦ አሣ፣ቱና/ሳርዲን
እንቁላል፦ በተለይ የእንቁላል አስኳል
🥛 ወተትና የወተት ተዋጽኦ፦ ወተት፣እርጎ፣አይብ
🍄 እንጉዳይ፦ በፀሐይ ብርሃን ያደገና የበለፀገ እንጉዳይ
D=ቫይታሚን ዲ ተጨምሮባቸው የሚዘጋጁ ምግቦች
🔅 የፀሐይ ብርሃን – ተፈጥሯዊ ምንጭ በጠዋት ፀሐይ 15–30 ደቂቃ መቆየት ሰውነት ቫይታሚን ዲ እንዲፈጥር ይረዳል።
🙏 ይህን በተመለከተ ያለኝ ሙያዊ ምክር
✔️ ተመጣጣኝ ምግብ ይመገቡ
✔️ የፀሐይ ብርሃን ያግኙ (ጠዋት)
✔️ ሰውነትዎ በሽታን የመከላከል አቅሙ ደካማ ከሆነ፤ ለምሳሌ ቀላል የሚባል ጉንፋን ሚጠናብዎ ከሆነ ሐኪም ያማክሩ
✔️ በተደጋጋሚ የአጥንትና መገጣጠሚያ ህመም ካለ ሐኪም ያማክሩ
✔️ ጠቅላላ የሆነ ምቾት ማጣት የተለዬ ድካም ድካም የሚል ስሜት ካለዎ የቫይታሚን መጠንዎን ያስለኩ የቫይታሚን ዲ እጥረት አለመሆኑን ያረጋግጡ።
“ጠንካራ አጥንት ለጤናማ ሕይወት መሠረት ነው!”
#ጤና #አጥንት

የአጥንት መሳሳት (Osteoporosis)~~የአጥንት መሳሳት ማለት አጥንቶች ጠንካራነታቸውን እያጡ ስሰና ደካማ መሆናቸውን ለመግለፅ እንጠቀመዋለን። ይህ ችግር ብዙ ጊዜ በእድሜ መጨመር፣ በካል...
18/05/2026

የአጥንት መሳሳት (Osteoporosis)
~~
የአጥንት መሳሳት ማለት አጥንቶች ጠንካራነታቸውን እያጡ ስሰና ደካማ መሆናቸውን ለመግለፅ እንጠቀመዋለን። ይህ ችግር ብዙ ጊዜ በእድሜ መጨመር፣ በካልሲየምና Vitamin D እጥረት፣ እንዲሁም በእንቅስቃሴ ባለማድረግ ይከሰታል።

አጥንቶች ሲደክሙና ስስ ሲሆነ ቀላል የሆነ መውደቅ እንኳን ለአጥንት መሰበር ሊዳርግ ይችላል።👉 በወገብ፣ በጀርባ እና በእጅ አጥንቶች ላይ ብዙ ጊዜ ይታያል።

**የሚታዩ ምልክቶች • የጀርባ ወይም የአጥንት ህመም
¢_የጀርባ ህመም
¢_በቀላሉ የአጥንት መሰበር
¢_በቀላሉ የድካም ስሜት

መከላከያ፦
¢_ካልሲየም ያለባቸው ምግቦች መመገብ
¢_በቂ የፀሐይ ብርሃን ማግኘት
¢_🚶‍♂️ የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ
¢_ሲጋራና አልኮል መጠጥ ማቆም
¢_በሐኪም ምክር ምርመራ ማድረግ ህክምና መጀመር

✅ ጠንካራ አጥንት ለጤናማና ንቁ ሕይወት መሠረት ነው።
👍¢__ጤናዎን ይጠብቁ፤ አጥንቶችዎንም ከኦስቲዎፖሮሲስ (Osteoporosis)ይታደጉ!


Birlew Teshome

12/05/2026

Science Amba Specialty Medical Service wishes to you all Happy International Nurses Day. Let's respect the nursing profession and professionals for their crucial role.

እንኳን ለዓለም አቅፍ የነርሶች ቀን አደረሳችሁ፡፡
Let's remember this day together!!

ሳይንስ አምባ ስፔሻሊቲ ህክምና
ጎንደር

ስለ አጥንትና መገጣጠሚያ ጤና በተከታታይ ሙያዊ አብራሪዎችን የማጋራ ይሆናል።   👍 ጤናማ አመጋገብ👍 የሚመከሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችና ስፖርቶች👍 የአጥንት መሳሳትን እንዴት መከላከል ይ...
10/05/2026

ስለ አጥንትና መገጣጠሚያ ጤና በተከታታይ ሙያዊ አብራሪዎችን የማጋራ ይሆናል።
👍 ጤናማ አመጋገብ
👍 የሚመከሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችና ስፖርቶች
👍 የአጥንት መሳሳትን እንዴት መከላከል ይቻላል
👍 ለሽማግሎች መውደቅን እንዴት መከላከል ይቻላል
👍 Your bone health is everything
👍 ጠንካራ አጥንት አለዎ ማለት የወደፊት ሁሉም ጤናዎ ለይ ልዩ ትርጉም አለው።
Prevention
Birlew Teshome

የዳሌ አጥንት ስብራት ህክምና፦ በአከባቢው ያለውን የአጥንትና መገጣጠሚያ ስብራት ህክምና እጥረት/ክፍተት ለመሙላት እኔ እና ጓደኞቼ በርትተን እንሰራለን።To narrow the Orthopedic...
14/04/2026

የዳሌ አጥንት ስብራት ህክምና፦
በአከባቢው ያለውን የአጥንትና መገጣጠሚያ ስብራት ህክምና እጥረት/ክፍተት ለመሙላት እኔ እና ጓደኞቼ በርትተን እንሰራለን።
To narrow the Orthopedic care gap in resource limited remote area of Ethiopia, together we will bring fracture care equity to our people.

.workneh

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ።መልካም ፋሲካ
12/04/2026

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ።
መልካም ፋሲካ

Pelvis and Acetabulum
31/08/2024

Pelvis and Acetabulum

Dependable Automated Approach for Measuring the Retrograde Superior Ramus Screw Corridor in Pelvic Fracture Fixation

https://bit.ly/46Y4a2w

11/08/2024

For any information you need regarding
1] Joint pain
2] Back pain
3] Fracture
4] Knee pain
5] Shoulder pain
6] Joint infection and
7] Bone infection
●●Contact us and have a scheduled talk on problems.

05/05/2024

Happy Easter to all Christians who are celebrating the holiday.
Especial thanks to those who are treating patients on this day in Each hospital in Ethiopia.

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Birlew Teshome posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Birlew Teshome:

Share