Afrizer Events/ አፍሪ-ዘር

Afrizer Events/ አፍሪ-ዘር ትውልድን በማነፅ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ ከወላጆች ጋር ጠቃሚ ሙያዊ ማብራሪያ የሚሰጡበት የምክክር መድረክ

31/05/2023
27/05/2023

፨ዛሬ ላይ የሚታየው የትውልድ ጎጂ ልምምዶች መንስኤዎችና መፍትሄዎቻቸው
፨ልጆች እንደ ድብርት፣ ጭንቀት፣ ተስፋ መቁረጥ እና ተያያዥ ችግሮች የሚያጋልጣቸው ጉዳይ ምን ሊሆን ይችላል?
፨ልጆች ከላይ የተዘረዘሩት ጎጂ ልምምዶች ውስጥ እንዳይገቡ ከወላጅ ምን ይጠበቃል?
፨የተለያዩ አይነት ሱስ እና ጎጂ ልምምዶች ተጠቂ የሆኑ ልጆች ምን አይነት መገለጫዎች አላቸው?
፨በነዚህ ችግሮች ከተጠቁ በኋላ በምን መንገድ ማስወጣት ይቻላል?
፨ወላጆች(አሳዳጊዎች) በልጆች አስተዳደግ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለማዳበር ብሎም ለልጆቻቸው በጎ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለመሆን የሚያስችላቸውን ስብዕናዎችን ለማዳበር እንዴት ይሰራ?
፨በዚህ እና መሰል ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ምን ይጠበቃል?

22/05/2023

የ ፕሮግራም ለውጥ !!!

ሰላም የ አፍሪ-ዘር ቤተሰቦች? ትውልድ ገዳይ ጉዳይ በሚል አርዕስት ግንቦት 19 ሊዘጋጅ የነበረው የውይይት መድረካችን ወደ ግንቦት 26 መቀየሩን እየገለፅን ለተፈጠረዉ የፕሮግራም ለውጥ ይቅርታ እንጠይቃለን!

18/05/2023
03/05/2023
°° ሱስ ውስጥ ያለ ልጅ ምን አይነት መገለጫዎች አሉት?°°ልጆቻችን ወደ ሱስ እንዳይገቡ ቅድመ ጥንቃቄው ምንድን ነዉ ?°°ገብተው ከሆነስ በምን መንገድ ማስወጣት ይቻላል ?°°ልጆችን ወደ ድብ...
27/04/2023

°° ሱስ ውስጥ ያለ ልጅ ምን አይነት መገለጫዎች አሉት?
°°ልጆቻችን ወደ ሱስ እንዳይገቡ ቅድመ ጥንቃቄው ምንድን ነዉ ?
°°ገብተው ከሆነስ በምን መንገድ ማስወጣት ይቻላል ?
°°ልጆችን ወደ ድብርት ፣ጭንቀት ፣ተስፋ መቁረጥ የሚከቷቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው ?
°°በነዚህ ጉዳዮች ላይ ወላጅ እና የሚመለከታቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ድርሻ ምንድን ነው?

እነዚህን እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ማብራሪያ ለመስጠትና ለመወያየት ዶ/ር ወዳጄነህ መሀርነ እና ወ/ሮ ቤተልሔም ከአፍሪ-ዘር ኢቨንትስ ጋር በመሆን ግንቦት 19 ይጠብቋችኋል

Address

Gerji
Addis Ababa
251

Telephone

+251983827628

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afrizer Events/ አፍሪ-ዘር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Afrizer Events/ አፍሪ-ዘር:

Share