Adera Medical Center

Adera Medical Center Adera Medical Center is a highly specialized Medical center, providing quality care for a multitude

13/07/2022
አለም አሁን የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በማምጣት ፈር ቀዳጅ በመሆናችን እንኮራለን።  ባለሙያዎቻችን በ ስራቸው የተመሰገኑ፤ ረዥም አመት ልምድ ያላቸው፤ ከ ሀገራቸው አልፈው በአለም ዙሪያ እውቅናን...
12/07/2022

አለም አሁን የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በማምጣት ፈር ቀዳጅ በመሆናችን እንኮራለን።
ባለሙያዎቻችን በ ስራቸው የተመሰገኑ፤ ረዥም አመት ልምድ ያላቸው፤
ከ ሀገራቸው አልፈው በአለም ዙሪያ እውቅናን ያገኙ ናቸው።

ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ከ በቁ ባለሙያዎች ጋር አቀናጅቶ እናንተን ሁለገብ ህክምና
በመስጠት ማገልገል የዘውትር ልማዳችን ነው።

የህክምናን የ ዕውቀት ምህዳር ልናሰፋ፣ የማህበረሰባችንን ችግር ከስር ለመንቀል
ከመታተራችን የተነሳ እያንዳንዱ ግልጋሎቶቻን በ ጥናት የተደገፉ ለሀገራችን
ማህበረሰብ በልኩ የተሰፉ ናቸው።


ስለዚህ አያስቡ፤ አደራችንን ጠብቀን ለእርሶ ጤና እንተጋለን።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adera Medical Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Adera Medical Center:

Share