Temari care

Temari care Promoting Student Health and Wellness 🌱🎓💪🧠
🎉 Empowering Students💡
🌍 Creating Impact💪
Join us on this journey towards healthier and happier students.✨🎓

Thanks to Ziva Eye Clinic for joining the Temaricare HealthFair at Pilar Academy! 👁️ Your commitment to eye care has pos...
20/12/2024

Thanks to Ziva Eye Clinic for joining the Temaricare HealthFair at Pilar Academy! 👁️ Your commitment to eye care has positively impacted the community, helping families improve their vision health. 🙏💙

Pillar Academy students displayed their health projects at the Temaricare Health Fair. Inspiring work for a healthier fu...
11/12/2024

Pillar Academy students displayed their health projects at the Temaricare Health Fair. Inspiring work for a healthier future! 🩺✨

Grateful to Synergy Dental clinic 🦷 for their invaluable partnership in Temaricare HealthFair at Pilar Academy!🦷 Your de...
11/12/2024

Grateful to Synergy Dental clinic 🦷 for their invaluable partnership in Temaricare HealthFair at Pilar Academy!
🦷 Your dedication to providing dental screenings for students and parents is making a positive impact on the health and well-being of our community. Together, we are empowering families with essential health knowledge. 🙏💙 Thank you for being part of this meaningful event!

Thank you to Lehem Nutrition for leading the insightful panel discussion at the Temaricare HealthFair at Pilar Academy! ...
11/12/2024

Thank you to Lehem Nutrition for leading the insightful panel discussion at the Temaricare HealthFair at Pilar Academy! 🌟 Your expertise in promoting healthy nutrition made a powerful impact. We appreciate your dedication to educating our community and supporting a healthier future. 🙏💚 "

Thank you to Abirhot Psychological Center for participating in the Temaricare HealthFair at Pilar Academy! 🧠 Your contri...
11/12/2024

Thank you to Abirhot Psychological Center for participating in the Temaricare HealthFair at Pilar Academy! 🧠 Your contribution to promoting mental health and well-being has made a positive impact on the community. Together, we're fostering holistic health for all. 🙏💙

Temaricare Health Festival at Pillar Academy was a success! 🎉 On December 7th, we engaged students in fun and educationa...
11/12/2024

Temaricare Health Festival at Pillar Academy was a success! 🎉 On December 7th, we engaged students in fun and educational activities to promote healthy habits and well-being. Together, we’re shaping a healthier future for the next generation. 🌟

08/12/2024

ተማሪ ኬር የአይን ቅድመ-ምርመራ በአቤም ዩዝ አካዳሚ ከዋጋ የአይን ሕክምና ማዕከል ጋር በመተባባር  #የአይንምርመራ  #ተማሪኬር
27/11/2024

ተማሪ ኬር የአይን ቅድመ-ምርመራ በአቤም ዩዝ አካዳሚ ከዋጋ የአይን ሕክምና ማዕከል ጋር በመተባባር
#የአይንምርመራ #ተማሪኬር

⏩  #ማንኮራፋት የሚፈጠረው በላይኛው የመተንፈሻ አካሎቻችን ላይ በሚፈጠር መርገብገብ ነው።⏩ #ምክንያቶቹ  #ምን  #ይሆኑ?🔹 የአየር ማስተላለፊያ ትቦ መደፈን /አለርጂ፣ ሳይነስ፣ጉንፋን ፣ ...
26/11/2024

⏩ #ማንኮራፋት የሚፈጠረው በላይኛው የመተንፈሻ አካሎቻችን ላይ በሚፈጠር መርገብገብ ነው።

⏩ #ምክንያቶቹ #ምን #ይሆኑ?

🔹 የአየር ማስተላለፊያ ትቦ መደፈን /አለርጂ፣ ሳይነስ፣ጉንፋን ፣ ቶንሲል በሽታ ፣አፍንጫ ውስጥ የሚበቅል ትርፍ ስጋ../
🔹 የመተንፈሻ ትቦ መጥበብ
🔹 አፍ ከፍቶ መተኛት
🔹 የሰውነት ክብደት ከመጠን በላይ መጨመር
🔹 የእንጥል ማበጥ
🔹ከፍተኛ ድካም
🔹 አልኮል መጠጣት፣ ሲጋራ ማጨስ እና ጫት መቃም
🔹 በጀርባ መተኛት
🔹 በቂ ውሃ አለመጠጣት
🔹 አንዳንድ መድሃኒቶች

⏩ #በቤት #ውስጥ #ምን #ማድረግ #አለብኝ?

🔹 በጎን በኩል መተኛት
🔹 ሲጋራ አለማጨስ እና አልኮል አለማዘውተር
🔹 ከፍያለ ትራስ መጠቀም (ትራስ አዘቅዝቀን በምንተኛበት ጊዜ የመተንፈሻ ትቦን ስለሚጫነው ለመተንፈስ እንድነቸገር እና እንድናኮራፋ ያደርገናል)
🔹 ውሃ በቀን ከ2.5 ሊትር በላይ መጠጣት (ጤናማ የሆነ የአተነፋፈስ ስርአት እንዲኖረን ያደርጋል)
🔹 የምንተኛበትን ክፍል ማፅዳት (ብዙውን ጊዜ የሽታ አለርጂ ካለ ማንኮራፋት እንዲመጣ ያደርጋል)
🔹 ውፍረት መቀነስ
🔹 ቅባትነት ያላቸውን ምግቦች አለማዘውተር
🔹 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
Care

💫ተማሪ ኬር የጤና ፌስቲቫል በፒላር አካዳሚ ህዳር 28/03/2017 ዓ.ም💫
23/11/2024

💫ተማሪ ኬር የጤና ፌስቲቫል በፒላር አካዳሚ ህዳር 28/03/2017 ዓ.ም💫

  Care
21/11/2024

Care

✅ የስኳር_እጥረት (Hypoglycemia)ስኳር የሰዉነታችን ዋነኛ የኃይል ምንጭ ነዉ፡፡ በህክምናዉ በሰዉነታችን ዉስጥ የስኳር እጥረት ተከሰተ የምንለዉ በደማችን ዉስጥ ያለዉ የስኳር(ግሉኮስ)...
19/11/2024

✅ የስኳር_እጥረት (Hypoglycemia)

ስኳር የሰዉነታችን ዋነኛ የኃይል ምንጭ ነዉ፡፡
በህክምናዉ በሰዉነታችን ዉስጥ የስኳር እጥረት ተከሰተ የምንለዉ በደማችን ዉስጥ ያለዉ የስኳር(ግሉኮስ) መጠን መኖር/መገኘት ከሚገባዉ መጠን በታች ሲሆን ነዉ፡፡ የስኳር እጥረት በራሱ ህመም አይደለም ነገር ግን የህመም መገለጫ ነዉ፡፡ የአንድ ጤነኛ ሰዉ ትክክለኛ የደም ዉስጥ የስካር መጠን ከ70 ሚግ እስከ 100 ሚግ ይደርሳል፡፡

✅የስኳር እጥረት ምልክቶች
መኪና ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ ነዳጅ እንደሚያስፈልገዉ ሁሉ ሰዉነታችንና አዕምሮአችን በትክክል መስራት እንዲችል የማይዛባና ተከታታይነት ያለዉ የስኳር( ግሉኮስ) አቅርቦት ያስፈልገዋል፡፡ በሰዉነታችን ዉስጥ ያለዉ የስኳር መጠን በሚቀንስበት ወቅት የሚከተሉት የህመም ምልክቶች ሊታዮ ይችላሉ፡፡

• የልብ ትርታ መጨመር
• ድካም
• የቆዳ መገርጣት
• የሰዉነት መራድ/መንዘፍዘፍ/መንቀጥቀጥ
• ጭንቀት
• የሰዉነት ማላብ
• የረሃብ ስሜት
• መነጫነጭ
• በአፍ ዙሪያ የሚጠዝጥዝ ስሜት መሰማትና
• በእንቅልፍ ወቅት የማልቀስ ስሜት የመሳሰሉት ናቸዉ፡፡

✅የስኳር እጥረቱ እየተባባሰ ከመጣና እርምጃ ካልተወሰደ የሚከተሉት ምልክቶች ይታያሉ
• የመዘባረቅ፣የባህሪ ለዉጥ ወይም ሁለቱም ፤መደበኛ የቀን ተቀን ስራዎን ማከናወን ያለመቻል
• እይታዎ ላይ ብዥ ማለት
• እንደሚጥል ህመም ማንቀጥቀጥ
• እራስን ሙሉ በሙሉ መሳት ናቸዉ፡፡
✅የችግሩ መንስኤዎች
የስኳር እጥረት የሚከሰተዉ በደምዎ ዉስጥ ያለዉ የስኳር መጠን እጅግ በጣም ሲወርድ ነዉ፡፡ ይህ እንዲከሰት የሚያደርጉ ብዙ ምክንያቶች ያሉ ሲሆን በብዛት አንዲከሰት የሚያደርጉት ግን የስኳር ህሙማን የሚወስዷቸዉ የስኳር ህክምና መድሃኒቶች ናቸዉ፡፡ የስኳር እጥረት የስኳር ህመም በሌላቸዉ ሰዎች ላይ የሚከሰት ቢሆንም የመከሰቱ ሂደት ግን የስኳር ህመም እንዳላቸዉ ሰዎች ግን አይበዛም፡፡

• መድሃኒቶች፡ የስኳር ህመም መድሃኒቶች፣ የወባ ወድሃኒቶች በተለይ ክዊኒን፣ በህፃናት ወይም አዋቂዎች ላይ ላይ ደግሞ የኩላሊት መስራት ማቆም(ሬናል ፌይለር ሲከሰት) በሚከሰትበት ወቅት የሚሰጡ መድሃኒቶች
• ከመጠን ያለፈ አልኮሆል/መጠጥ የሚወስዱ/የሚጠጡ፡ በተለይ በአግባቡ ሳይመገቡ መጠጣት
• ከፍ ያሉ ህመሞች መኖር/መከሰት ተጠቃሾች ናቸዉ፡፡
• የሰዉነት ትኩሳት
• የምግብ ለዉጥ
• እንፌክሽን
• መፆም፡ የሆርሞን ችግሮችና የመሳሰሉት

✅ወዲያዉ ሊደረጉ የሚችሉ ህክምናዎች
ለመጀመሪያ ጊዜ ሊደረግ የሚችል ህክምና እንደ ህመሙ ምልክቶች ሊለያይ ይችላል፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ምልክቶቹን ለማከም ከ15 እስከ 20 ግራም የሚሆን በፍጥነት ከአንጀታችን ሊመጠጡ የሚችሉ እንደ ከረሜላ፣ የፍሩት ጅስ፣ ለስላሳ የመሳሰሉትን በፍጥነት መዉሰድ/መስጠት ይመከራል፡፡

Address

Jemo 1 , Ruth Plaza 4th Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Temari care posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Temari care:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram