Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ

Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ Orthopedic Surgeon with Subspecialty in Hip - Knee Joints Replacement & complex fracture fixations.

በዚህ ገፅ አጥንት እና መገጣጠሚያ ነክ የሆኑ የጤና መረጃወችን አናቀርብላችኋለን፤ አትኩሯችንም ሰብ-ስፔሻሊስት በሆንኩባቸው ሙያዎች ይሆናል
- ዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ
- ዳሌ ገንዳ፥ ዳሌ ማቀፊያ እና ሌሎች የዳሌ አካባቢ አጥንት ስብራቶች
- ስለ ከፍተኛ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ጉዳቶች እንዲሁም
- እነዚህን ችግሮች መከላከያ ዘዴዎችና መፍትሄዎቹን እናያለን።

እሮብ ወይም ቅዳሜ በቀጠሮ ለመታየት ድረ ገፃችንን ይጠቀሙ::
>> https://www.DrSamuelHailu.com/a/

በማህበራዊ የትስስር ገፆቻችን ያግኙን፡
> ፌስፑክ፥ ኢንስታግራም፥ ትዊተር፥ ቴልግራም

አድራሻ- ሳማሪታን የቀዶ ህክ

ምና ማዕከል በ አዲስ አበባ መሪ ሎቄ ያለው (ወሰን ሰፈር) ሰንሻይን መኖርያ ግቢየጀርባ በር አሜሪካን ህክምና ማእከል አጠገብ::

የጎግል ካርታ አድራሻ፡ https://goo.gl/maps/ZLxJJNVVfwcQkriK9

>>ድንገተኛ ላልሆነ ነገር እሮብ/ቅዳሜ ቀጠሮ ይያዙ::
>24/7 ያለ ቀጠሮ አገልግሎት ለድንገተኛ ስብራት እና ውልቃት።

On this page, we will see bone and joint-related Orthopedic health information focused on my sub-specialty field
- Hip and Knee Joint Replacement
- Pelvic and acetabulum fracture
- Hip fractures
- Orthopedic Trauma and
- Preventive measures of bone and joint problems

Use our website for an appointment on Wed / Sat.
>> https://www.DrSamuelHailu.com/booking/

Connect with us on:
> Facebook, Instagram, Twitter, Telegram

Address: Dr. Samuel works at Samaritan Surgical Center, which is located in Addis Ababa, on the backside entrance of Meri Loke (Wosen area) Sunshine Real Estate Homes compound near American Medical Center. Google map location: https://goo.gl/maps/ZLxJJNVVfwcQkriK9

>>Book appointment for non-emergency conditions.
>24/7 Walk-in service for emergency fractures and dislocations.

13/05/2025

የምስራች!

በቅርቡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በአቤት ሆስፒታል የተጀመረውን የዳሌ እና የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ቀዶ ሕክምና እያገዝን መሆኑን ስናበስር በኩራት ነው።

አዲሱ አገልግሎት በሀገሪቱ የሚስተዋለውን ከፍተኛ የሆነ የመገጣጠሚያ ቅየራ ፍላጎት ለማሟላት የጎላ ድርሻ ያለው አስፈላጊ ጅማሮ ነው።

የተጀመረው ህክምና ከባድ የመገጣጠሚያ ችግር ላለባቸው ታካሚዎች ሕይወታቸውን በእጅጉ ሊያሻሽሉ የሚችሉ የቀዶ ጥገና አገልግሎቶችን የያዘ ነው።

ይህ የረጅም ጊዜ እቅድ እውን ይሆን ዘንድ አስፈላጊ የሆኑ የመገጣጠሚያ ቅየራ ቁሳቁሶችን በጥራት እና በተሟላ መልኩ ስናቀርብ ከፍተኛ የሆነ ደስታ ይሰማናል።

በአዲስ ኦርቶ የጤና ስርዓቱን በአዳዲስ ፈጠራ እና በአስተማማኝ አቅርቦት ለማጠናከር ሌት ተቀን እንተጋለን። 💚💚

አዲስ ኦርቶ
ታማኝ የአጥንት ህክምና አጋርዎ!
St. Paul's Hospital Millennium Medical College-SPHMMCAaBET HOSPITALALDr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያይSamuel HailueSamuel Hailulu

09/05/2025
08/05/2025
20/04/2025

መልካም በዓል!

አስደሳች ዜና ለዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ፈላጊዎች ከ አዲስ ኦርቶ!
14/04/2025

አስደሳች ዜና ለዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ፈላጊዎች ከ አዲስ ኦርቶ!



ለአጭር ጊዜ የሚቆይ

- ሙሉ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ
- ግማሽ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ
- የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ

ለቀጠሮ ድረ ገፃችንን ይጠቀሙ
www.addisortho.com

ለበለጠመረጃ:

0933 919299

***
24/7 የድንገተኛ አገልግሎት ለትኩስ ስብራት
Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ

Samuel Hailu

Addis Ortho

ዒድ ሙባረክ!
30/03/2025

ዒድ ሙባረክ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።

ዒድ ሙባረክ!

Addis Ortho አጥንት ህክምና እና ግብዓቶች አቅራቢ

Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ

26/03/2025

የጉልበት መገጣጠሚያን የሚሰሩ አጥንቶች በሀገርኛ ቋንቋችን!
Addis Ortho አጥንት ህክምና እና ግብዓቶች አቅራቢ

24/03/2025

የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ
Surgery of the Century
***
24/7 የድንገተኛ አገልግሎት ለትኩስ ስብራት

ቀጠሮ ለመያዝ ድረ ገፃችንን ይጠቀሙ

Website: www.addisortho.com

Call: 0933919299

07/01/2025

መልካም የገና በዓል ይሁንልን!

17/03/2024

የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ሂደት እሁድን በEBS

መልካም የጥምቀት በዓል!
20/01/2024

መልካም የጥምቀት በዓል!

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን!
መልካም በዓል

Address

Samaritan Surgical Center Is Located At The Back Entrance Of Wesen Sunshine Real Estate
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ:

Share

Category

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች - Our Services

Dr. Sami is sub-specialist in the field of Total Hip & Knee Joints Replacement, Pelvis, Acetabulum & Orthopedic Trauma Surgery. He works @ Tikur Anbessa (Black Lion) Specialized Hospital, Addis Ababa University & as part-timer at Samaritan Surgical Center.

ዶ/ር ሳሚ የሙሉ ዳሌና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ፤ ዳሌ ገንዳ፥ ማቀፊያ ና ከፍተኛ የአጥን አደጋዎች ሰብ-ስፔሻሊስት ሲሆን በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፥ አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ እና ሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማእከል ያገለግላል።

በሰብ-ስፔሻሊቲ ሙያው የሚሰጣቸው አገልግሎቶች:

ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Total Hip Replacement)፤ ከተለመደው አይነት ሙሉ መገጣጠሚያ ቅየራ በተጨማሪ፥ አለም በደረሰበት ጡንቻ ሳይቆረጥ የሚሰራ አይነት ዘመናዊ የዳሌ ሙሉ በሙሉ መገጣጠሚያ ቅያራ (minimal invasive muscle spairing anterior approach total hip replacment) አገልግሎት እንሰለነ። ይኸም ዘዴ እነደ አስፈላጊነቱም ሁለቱንም መገጣጠሚያዎች በአንድ ጊዜ መቀየር ከማስቻሉም በላይ ጡንቻ ካለመቆረጡ ጋር ተያይዞ ከቀዶ ጥገና የማገገሚያ ሂደቱ እንዲፋጠን ይረዳል።