Dr Samuel Hailu - Addis Ortho

Dr Samuel Hailu - Addis Ortho Orthopedic Surgeon, subspecialist in Hip-Knee Replacement & fractures. Trained in USA-Canada-Belgium.

Pioneer of muscle sparing DAA THA in Ethiopia-faster recovery, fewer complications. Passionate about affordable, quality joint replacement for Ethiopians በዚህ ገፅ አጥንት እና መገጣጠሚያ ነክ የሆኑ የጤና መረጃወችን አናቀርብላችኋለን፤ አትኩሯችንም ሰብ-ስፔሻሊስት በሆንኩባቸው ሙያዎች ይሆናል
- ዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ
- ዳሌ ገንዳ፥ ዳሌ ማቀፊያ እና ሌሎች የዳሌ አካባቢ አጥንት ስብራቶች
- ስለ ከፍተኛ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ጉዳቶች እንዲሁም
- እነዚህን ችግሮች መከላከያ ዘዴዎችና መፍትሄዎቹን እናያለን።

እሮብ ወይም

ቅዳሜ በቀጠሮ ለመታየት ድረ ገፃችንን ይጠቀሙ::
>> https://www.DrSamuelHailu.com/a/

በማህበራዊ የትስስር ገፆቻችን ያግኙን፡
> ፌስፑክ፥ ኢንስታግራም፥ ትዊተር፥ ቴልግራም

አድራሻ- ሳማሪታን የቀዶ ህክምና ማዕከል በ አዲስ አበባ መሪ ሎቄ ያለው (ወሰን ሰፈር) ሰንሻይን መኖርያ ግቢየጀርባ በር አሜሪካን ህክምና ማእከል አጠገብ::

የጎግል ካርታ አድራሻ፡ https://goo.gl/maps/ZLxJJNVVfwcQkriK9

>>ድንገተኛ ላልሆነ ነገር እሮብ/ቅዳሜ ቀጠሮ ይያዙ::
>24/7 ያለ ቀጠሮ አገልግሎት ለድንገተኛ ስብራት እና ውልቃት።

On this page, we will see bone and joint-related Orthopedic health information focused on my sub-specialty field
- Hip and Knee Joint Replacement
- Pelvic and acetabulum fracture
- Hip fractures
- Orthopedic Trauma and
- Preventive measures of bone and joint problems

Use our website for an appointment on Wed / Sat.
>> https://www.DrSamuelHailu.com/booking/

Connect with us on:
> Facebook, Instagram, Twitter, Telegram

Address: Dr. Samuel works at Samaritan Surgical Center, which is located in Addis Ababa, on the backside entrance of Meri Loke (Wosen area) Sunshine Real Estate Homes compound near American Medical Center. Google map location: https://goo.gl/maps/ZLxJJNVVfwcQkriK9

>>Book appointment for non-emergency conditions.
>24/7 Walk-in service for emergency fractures and dislocations.

27/03/2026

ህመም የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴን ሲገታ...
ከቤት ወጥቶ መግባት፣ አልፎም አጭር ርቀት መጓዝ እንዴት ፈታኝ ሊሆን እንደሚችል ከታካሚዬቻችን ገጠመኝ እንማራለን። ነገር ግን ትክክለኛ የህክምና ክትትል ህይወትን ሊቀይር ይችላል!
የታካሚዬቻችንን የተሳካ የዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያ ህክምና ጉዞ እና ሙሉ ታሪኮች ለማየት ዩቲዩብ ቻናላችን ይከታተሉ።

ዩቲዩብ ላይ ብለው ይፈልጉ ወይም ሊንኩን ታች ላይ ያገኙታል!
_ _ _

Pain restricts daily movement... Leaving and entering the house, walking short distances
we learn from our patients how challenging life can be. However, proper medical treatment and follow-up can change lives!
To see our patient's successful knee replacement and Direct anterior total hip replacement treatment journey and full history, follow our YouTube channel.

👉🏾 Search on YouTube or find the link below!

https://youtube.com/

26/03/2026

ጉልበትዎን ሲያጥፉ ያምዎታል?

የጉልበት አንጓ ብግነት ካለብዎት መገጣጠሚያውን ማጠፍ እና መዘርጋት ህመሙን ሊያባብሰው ይችላል። ነገር ግን እንቅስቃሴ ካቆሙ ጡንቻዎ ይደክማል!

መገጣጠሚያው ላይ ምንም አይነት ጫና ወይም ፍጭት ሳይፈጥሩ የጭን ጡንቻዎን ሚያጠነክሩበት መገዶች አሉ!
ከፍተኛ የጉልበት ህመም እያስቸገርዎት ነው? በአዲስ ኦርቶ የሚገኙ ባለሙያዎቻችንን ዛሬውኑ ያማክሩ!

---

Knee pain when you bend? Stop grinding your joints!

If you have knee osteoarthritis, bending can cause painful bone-on-bone friction. But if you stop moving, your muscles get weak!

By keeping your leg completely straight, you strengthen your thigh muscle (your knee’s natural shock absorber) with ZERO joint pain!

Experiencing knee pain? The experts at Addis Ortho can help. Book your consultation today!

#ጤና

25/03/2026

🛑 ቆይ... የዳሌ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ቀጠሮ ይዘዋል? ይህን ቪዲዮ ሳያዩ ወደ ኦፕሬሽን ክፍል እንዳይገቡ!

ብዙዎች የማያውቁት አንድ ከባድ ሚስጥር አለ! 🤫

የተሳሳተ የ"ፌሞራል ስቴም" (Femoral Stem) ምርጫ ከቀዶ ህክምና በኋላ ለከፋ ስብራት እና ለሁለተኛ አሰቃቂ ኦፕሬሽን ሊያጋልጥዎ እንደሚችል ያውቃሉ?

ግን መልካም ዜና አለን! የድጋሚ ኦፕሬሽን እድልን በ5 እጥፍ (በተለይ ለወንዶች) የሚቀንሰው ዘመናዊው 'Collared Cementless' ቴክኖሎጂ ምንድነው? እንዴትስ ነው የሚሰራው?
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ቪዲዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ! 👇
በ Addis Ortho የዓለምን ምርጥ ሳይንስ ወደ ተግባር ቀይረን፣ ህመምዎን አጥፍተን፣ የተስተካከለ እንቅስቃሴዎን እንመልሳለን።

ለጤናዎ ትክክለኛውን ምርጫ ለማድረግ ዛሬውኑ Addis Ortho ን ያማክሩ! 📞0933919299

- -

🛑 WAIT! Are you scheduled for a hip replacement? Do NOT go into the operating room before watching this video!

There’s a hidden danger many patients don't know about: choosing the wrong femoral stem can lead to severe fractures and a painful repeat surgery.

But there is a game-changing solution!
What is the modern 'Collared Cementless' stem, and how does it reduce the risk of a redo surgery by 5 TIMES for men?

Hit play to uncover the secret! At Addis Ortho, we turn science into practice. We bring the world's best technology to our patients so you can reduce pain and reclaim your mobility!

Make the right choice for your health today—consult Addis Ortho! 📞0933919299

#ጥራትየጤናዎዋስትናነው

24/03/2026

የዳሌ ህመም የነፃነትዎ እንቅፋት ሊሆን አይገባም! 🛑
በህመም ምክንያት የሚወዷቸውን የእለት ተእለት እንቅስቃሴዎች አቁመዋል? የዳሌ መገጣጠሚያ ቀዶ ህክምና ህመምዎን የሚያስቆም ብቻ ሳይሆን ለ30 ዓመታት እና ከዚያ በላይ የሚቆይ አስተማማኝ መፍትሄ ነው።

በ አዲስ ኦርቶ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መገጣጠሚያዎችን በመጠቀም ሙሉ እንቅስቃሴዎን እንመልስልዎታለን።

እንቅስቃሴዎን መልሰው ይረከቡን!
📞 ቀጠሮ ለማስያዝ ይደውሉልን።0933919299
- -
Don’t let hip pain hold you back! 🛑
Missing out on the moments that matter?

Modern hip replacement isn’t just a surgery; it’s a 30-year investment in your freedom.
At Addis Ortho, we use world-class implants to get you mobility again—pain-free and confident.

Reclaim your mobility today.
📞 Call us to book your appointment.0933919299

21/03/2026

የዘመናዊው የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ - 'Dual Mobility'

ስለ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Hip Replacement) እያሰቡ ነው? የተለመዱ መገጣጠሚያዎች አንድ የእንቅስቃሴ ማዕከል ብቻ ሲኖራቸው፣ የ 'Dual Mobility' ቴክኖሎጂ ግን በልዩ አሰራሩ ድርብ እንቅስቃሴን ያቀርባል።

በአዲስ ኦርቶ የሚሰጠው የ'Dual Mobility' ጥቅሞች፡

ሰፊ እንቅስቃሴ፡ ከተለመደው መገጣጠሚያ እስከ 35 ዲግሪ የሚደርስ ተጨማሪ የመተጣጠፍ ብቃት ይሰጣል።

አስተማማኝ ጥንካሬ፡ መገጣጠሚያው ከቦታው የመውለቅ እድሉን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል።

ዘላቂነት፡ ጥራት ባላቸው ማቴሪያሎች የተሰራ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ ያገለግላል።

ይህ ቴክኖሎጂ በተለይ ውስብስብ ስብራት ላጋጠማቸው፣ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ለሚያደርጉ ወይም ቀደም ሲል የተገጠመላቸው መገጣጠሚያ ለተበላሸባቸው ታካሚዎች ተመራጭ ነው።

📍 አዲስ ኦርቶ ለእርስዎ የአኗኗር ዘይቤ የሚስማማውን ህክምና ይሰጥዎታል።
📞 በባዮ ባለው ስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ወይም በዌብሳይታችን ይመዝገቡ!0933919299
- -
Experience the Future of Hip Replacement: Dual Mobility

Are you or a loved one considering hip replacement surgery?

Conventional implants have one center of movement, but Dual Mobility technology offers a revolutionary "double-jointed" design.

Why choose Dual Mobility at Addis Ortho?

Greater Freedom: Up to 35° more range of motion compared to standard implants.

Maximum Stability: The unique design virtually eliminates the risk of dislocation.

Long-Lasting: Made from high-quality materials for durability and strength.

This is the gold standard for patients with complex fractures, high activity levels, or those needing revision surgery.

📍 Visit us at Addis Ortho to find the perfect fit for your lifestyle.
📞 Call us via the link in our bio or register on our website today!0933919299

ኢድ ሙባረክ! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ አዲስ ኦርቶ እንኳን ለ1447'ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የጤና፣ የደስታ እና ከቤተሰብ ጋር የምታሳልፉበት...
20/03/2026

ኢድ ሙባረክ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ አዲስ ኦርቶ እንኳን ለ1447'ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የጤና፣ የደስታ እና ከቤተሰብ ጋር የምታሳልፉበት የተባረከ በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
ብርቱ እና ጤናማ ይሁኑ!

ታማኝ የአጥንት ህክምና አጋርዎ
አዲስ ኦርቶ
- -
Eid Mubarak!
To all followers of the Islamic faith, Addis Ortho wishes you a wonderful 1447'th Eid al-Fitr. May your holiday be filled with health, joy, and the company of family.
Stay strong, stay healthy!

Your Trusted Orthopedic Partner
Addis Ortho

18/03/2026

ስለ ሙሉ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ማወቅ ያለብዎት 3 ዋና ዋና ነጥቦች!

የዳሌ ህመም እያስቸገረዎት ነው? እንግዲያውስ ይህን መረጃ በጥሞና ያንብቡ። የዳሌ መገጣጠሚያ ቅያሬ ቀዶ ህክምና ህይወትዎን እንዴት እንደሚቀይርና ስለ ሂደቱ ያሉ የተሳሳቱ አመለካከቶችን የምናርምበት መረጃ እነሆ፦

1)እድሜ ቁጥር ብቻ ነው!
የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ለትልቅ(አዛውንቶች)ሰዎች ብቻ የተተወ አይደለም። ወጣትም ሆኑ አዛውንት፣ በዳሌ አጥንት ስብራት፣ በ ዳሌ መገጣጠሚያ ብግነት ወይም በደም ዝውውር እጥረት ምክንያት በሚከሰት የ ዳሌ ራስ መበስበስ የሚሰቃዩ ከሆነ፣ ይህ ቀዶ ህክምና ወደ ቀድሞ ጤናዎ የሚመልስዎት አስተማማኝ መፍትሄ ነው።

2) በቀዶ ህክምናው እለት ወዲያውኑ መራመድ ይቻላል!
ከቀዶ ህክምና በኋላ ለመራመድ ሳምንታትን መጠበቅ ቀርቷል። አብዛኞቹ ታካሚዎቻችን ቀዶ ህክምናው በተደረገ በ 2 ሰዓት ውስጥ የመጀመሪያ እርምጃቸውን መራመድ ይጀምራሉ! በትክክለኛ የፊዚዮቴራፒ እገዛ በፍጥነት ወደ ቀድሞ የደስታ ህይወትዎና ወደሚወዱት እንቅስቃሴ ይመለሳሉ።

3) ለረጅም ጊዜ የሚያገለግልና አስተማማኝ!
ዘመናዊ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅያሬ ከ 20 - 30 ዓመታት ሊያገለግል ይችላል። እኛ በ አዲስ ኦርቶ ጥራታቸውን የጠበቁና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተሰሩ የሰው ሰራሽ መገጣጠሚያዎችን በራሳችን ቀጥታ ከውጭ በማስገባት የተሻለውንና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንሰጣለን።

✨ እንደገና በነፃነት ለመንቀሳቀስ ተዘጋጅተዋል?
የዳሌ ህመም የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን እንዲያስተጓጉል አይፍቀዱ። በድረ-ገጻችን በኩል ቀጠሮ ይያዙ ወይም ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን!
_ _

3 Things You NEED to Know About Total Hip Replacement (THA)!

If you're living with hip pain, it’s time to stop scrolling and start reading.
We’re busting myths and sharing the facts about how life-changing this procedure can be.
Here are the top three takeaways:

1) Age is just a number!
Total Hip Replacement isn't "just for the elderly." Whether you’re young or old, if you are struggling with a femur neck fracture, End stage Hip Osteoarthritis (ESHOA), or stage 3&4 Avascular Necrosis (AVN), this surgery can be your ticket back to a pain-free life.

2)Walk the same day—really. 🚶‍♂️
Waiting weeks to walk is a thing of the past. Most patients are taking their first steps just 2 hours after surgery! With the right physiotherapy plan, you’ll be back to your "old life" and favorite activities faster than you think.

3) Built to last (and we use the best).
A modern THA can last 20 _ 30 years. At Addisortho, we don’t settle for "good enough" we personally import our implants to ensure you’re getting world-class quality and the latest technology.

✨ Ready to move again? ✨
Don’t let hip pain hold you back.
book an appoitment at our website or give us a call for consultation!

17/03/2026

ኢትዮጵያ ውስጥ ተሰራ! 🇪🇹✨ ከእንግዲህ ለውጭ ሀገር ህክምና መንገላታት ቀረ! የ68 ዓመት እናታችንን እጅግ ውስብስብ የታችኛው አፅመ ጭን ስብራት በዘመናዊ የታችኛው አፅመ ጭን ቅየራ በ አዲስ ኦርቶ የ አጥንት ሕክምና ቡድን በስኬት ተሰራ።

ይህ ቀዶ ህክምና እናታችን ለረጅም ጊዜ አልጋ ላይ እንዳይውሉና በፍጥነት እንዲያገግሙ አስችሏቸዋል!

ቀጠሮ ለመያዝ ሊንኩን ባዮ ላይ ይጫኑ።
_ _

Performed right here in Ethiopia! No more traveling abroad for specialized medical care! Our expert team at Addis Ortho has successfully performed a complex Distal Femur Replacement for a 68-year-old mother suffering from a severe distal femur fracture.

This advanced procedure saved our patient from being bedridden for months and ensured a remarkably fast recovery!

🔗 Click the link in our bio to book an appointment.

በኢትዮጵያ የታችኛው አጽመ ጭን ቅየራ በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ! 🇪🇹🦵ይህ በአገራችን የአጥንት ህክምና ታሪክ ውስጥ ታላቅ እምርታ ነው!የህክምና ቡድናችን በ 68 ዓመት እናት ላይ የታችኛው አጽ...
15/03/2026

በኢትዮጵያ የታችኛው አጽመ ጭን ቅየራ በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ! 🇪🇹🦵
ይህ በአገራችን የአጥንት ህክምና ታሪክ ውስጥ ታላቅ እምርታ ነው!
የህክምና ቡድናችን በ 68 ዓመት እናት ላይ የታችኛው አጽመ ጭን ቅየራ ቀዶ ህክምናን በተሳካ ሁኔታ ማከናወኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን።

ታካሚያችን፦
✅ ውስብስብ የታችኛው አጽመ ጭን ስብራት
✅ የጉልበት አንጓ ብግነት
✅ አጥንት መሳሳት እና
✅ ሌሎች ተጓዳኝ የጤና እክሎች ነበሩባቸው።

ይህ ህክምና ለምን አስፈለገ?
የእድሜያቸውን እና የስብራቱን አስከፊነት ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ስብራቱን በተለመደው የብረት ድጋፍ ቢያያዝ ኖሮ ለረጅም ጊዜ በእግር ሳይረግጡ ለመቆየት ይገደዱ ነበር። ይህም ለተለያዩ የጤና እክሎች ሊዳርጋቸው ይችል ነበር። ከዚህ ይልቅ ግን የባለሙያ ቡድናችን የታችኛውን አጽመ ጭን በሰው ሰራሽ ግብአት በመቀየር ፈጣን ማገገም የሚያስችለውን ዘመናዊ አማራጭ ተጠቅሟል!

ይህ ህክምና በአብዛኛው ለሚከተሉት ችግሮች መፍትሄ ይሰጣል፦
• የታችኛው አጽመ ጭን አጥንት እጢ/ካንሰር
• በአረጋውያን ላይ ለሚከሰት ውስብስብ የታችኛው አጽመ ጭን ስብራት
• ከዚህ ቀደም የተሰራ እና የተበላሸ የጉልበት መገጣጠሚያን ዳግም ለመቀየር

የአዲስ ኦርቶ ቡድን ላለፉት አስር ዓመታት አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መፍትሄዎችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት ታካሚዎች ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር እንዳይጓዙ አድርጓል። መፍትሄው እጃችን ላይ ነው፤ ለውስብስብ የመገጣጠሚያ ቅየራ እና ስብራት ህክምና ዛሬውኑ ያነጋግሩን!

🌐 በድረ-ገጻችን ቀጠሮ ይያዙ
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦ 0933919299

--

Distal Femur Replacement Success in Ethiopia! 🇪🇹🦵

A breakthrough in advanced orthopedic care right here at home!

We’re thrilled to share that the Addis Ortho team successfully performed a Distal Femur Replacement on a 68-year-old patient.

She faced a challenging combination:

✅ Complex Distal Femoral Fracture
✅ Pre-existing Knee Osteoarthritis
✅ Osteoporosis
✅ Multiple Co-morbidities

Why this matters: Given her age and the injury severity, standard fixation (plates and screws) would have meant a long, painful non-weight-bearing recovery with high risks of complications. Instead, our team opted for this advanced replacement, allowing for faster recovery and better outcomes! 🙌

Common indications for this procedure include:

• Distal femur tumors
• Complex distal femur fractures in the elderly
• Challenging revision knee replacements

For over a decade, our team has led the way in joint replacement and complex trauma care-bringing world-class solutions to Ethiopia so patients no longer need to travel abroad. 🌍❤️

Addis Ortho is proud to make these advanced implants and expertise available locally for those who need them most!

13/03/2026

ለ25 አመታት በከባድ የዳሌ የመገጣጠሚያ ህመም ስትሰቃይ የነበረችው የ35 አመት ወጣት ታካሚያችን!
ህይወቷ ሙሉ በስቃይ ተሞልቶ ነበር። ነገር ግን የአዲስ ኦርቶ የባለሙያዎች ቡድን ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ አመጣላት። የዳብል ሞቢሊቲ ሂፕ ቀዶ ህክምና ተደርጎላት የህመሟን ምንጭ አጠፋንላት። አሁን በነፃነት መራመድ ትችላለች!

Addis Ortho: ጤናዎ ቅድሚያ ነው!
_ _
For 25 years, our 35-year-old patient suffered from severe hip pain!
Her life was filled with agony. But the team of experts at Addis Ortho provided a lasting solution to her problem. We performed a Double Mobility Hip Replacement, eliminating the source of her pain. Now she can walk freely!

Addis Ortho: Your Health is Our Priority!
#የጤናእድሳት #ዳሌቀዶጥገና #አዲስኦርቶ #ኢትዮጵያ #ህክምና

11/03/2026

ከህይወት ስጋት እስከ አዲስ ህይወት! ሚኪያስ በሁለቱም ዳሌዎቹ ላይ ያንዣበበውን አደጋ ተሻግሮ አሁን በሁለት እግሩ መራመድ ችሏል! የአዲስ ኦርቶ ቡድን ባለው እውቀት እና ችሎታ ህይወቱን ሙሉ ለውጦታል::
ይህ ተስፋ ሰጪ ታሪክ ብዙዎችን እንደሚያበረታታ ተስፋ እናደርጋለን።
አዲስ ቀን፣ አዲስ ተስፋ!
_ _

From a life-threatening condition to a new beginning!
Mikiyas overcame a severe hip necrosis and is now walking again, all thanks to the incredible skill and expertise of Addisortho team.
This inspiring story of resilience and recovery is truly powerful.
New day, new hope!

#የህክምናተአምር #የጤናግንዛቤ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251933919299

Website

https://addisortho.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Samuel Hailu - Addis Ortho posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Samuel Hailu - Addis Ortho:

Share

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች - Our Services

Dr. Sami is sub-specialist in the field of Total Hip & Knee Joints Replacement, Pelvis, Acetabulum & Orthopedic Trauma Surgery. He works @ Tikur Anbessa (Black Lion) Specialized Hospital, Addis Ababa University & as part-timer at Samaritan Surgical Center.

ዶ/ር ሳሚ የሙሉ ዳሌና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ፤ ዳሌ ገንዳ፥ ማቀፊያ ና ከፍተኛ የአጥን አደጋዎች ሰብ-ስፔሻሊስት ሲሆን በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፥ አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ እና ሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማእከል ያገለግላል።

በሰብ-ስፔሻሊቲ ሙያው የሚሰጣቸው አገልግሎቶች:

ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Total Hip Replacement)፤ ከተለመደው አይነት ሙሉ መገጣጠሚያ ቅየራ በተጨማሪ፥ አለም በደረሰበት ጡንቻ ሳይቆረጥ የሚሰራ አይነት ዘመናዊ የዳሌ ሙሉ በሙሉ መገጣጠሚያ ቅያራ (minimal invasive muscle spairing anterior approach total hip replacment) አገልግሎት እንሰለነ። ይኸም ዘዴ እነደ አስፈላጊነቱም ሁለቱንም መገጣጠሚያዎች በአንድ ጊዜ መቀየር ከማስቻሉም በላይ ጡንቻ ካለመቆረጡ ጋር ተያይዞ ከቀዶ ጥገና የማገገሚያ ሂደቱ እንዲፋጠን ይረዳል።