02/05/2026
✨ውድ ደንበኞቻችን ሳምንታዊው የአፍሪ ይመልሱ ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጊዜውን ጠብቆ ተገኝቷል!
ጥያቄ : ድርጅታችን ከሚያመርታቸው የፀጉር ቅባቶች ውስጥ 5ቱን ጥቀሱ?
ትክክለኛውን መልስ በመመለስ እና ከታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ተሸላሚ ይሁኑ🎉
1- የፌስ ቡክ ገጻችንን ፎሎው ማድረግ
2- ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ
3- መልስ ስትሰጡ ማለት ግዴታ ነው
* ሽልማቱ
በየሳምንቱ 5 አሸናፊዎችን የምንሸልም ሲሆን
1ኛ - የአፍሪ ኸርባል ፓኬጅ
2ኛ - ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል
3ኛ - የ200ብር ካርድ
4ኛ - የ100ብር ካርድ
5ኛ - የ100ብር ካርድ
ከሳምንት ሳምንት ከአፍሪ ጋር በመሆን እየመለሱ ይሸለሙ!
🌿 አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ