Dr Kalkidan Ayalew ዶ/ር ቃልኪዳን አያሌው-የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Dr Kalkidan Ayalew ዶ/ር ቃልኪዳን አያሌው-የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት

Dr Kalkidan Ayalew ዶ/ር ቃልኪዳን አያሌው-የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት የተለያዩ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ስብራቶች፣በሽታወች እንድሁም የተለያዬ ከአደጋ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ጉዳትችን እናያለን እናክማለን (+251) 0981818133

https://vt.tiktok.com/ZSrKYGam4/
26/04/2025

https://vt.tiktok.com/ZSrKYGam4/

84 likes, 8 comments. “ Kalkidan🦴የአጥንት ስፔሻሊስት Kalkidan🦴የአጥንት ስፔሻሊስት”

11/02/2025

Nursemaid’s Elbow የክርን ውልቃት

Nail removal
25/09/2024

Nail removal

Check out Dr Kalkidan🦴የአጥንት ስፔሻሊስት’s video.

Part 2 DDH
16/09/2024

Part 2 DDH

Check out Dr Kalkidan🦴የአጥንት ስፔሻሊስት’s video.

Could your swaddling technique be harming your baby?
14/09/2024

Could your swaddling technique be harming your baby?

Check out Dr Kalkidan🦴የአጥንት ስፔሻሊስት’s video.

ብዙ ሰዎች በሪህ በሽታ ይሰቃያሉ። እስኪ ዛሬ ስለ በሽታው መንስኤዎች እና ማስወገድ ወይም መቀነስ ስላለብን ምግቦች ልንገራችሁየሪህ በሽታ የሚፈጠረው በሰውነታችን ውስጥ ያለው ዩሪክ አሲድ መጠ...
09/01/2024

ብዙ ሰዎች በሪህ በሽታ ይሰቃያሉ። እስኪ ዛሬ ስለ በሽታው መንስኤዎች እና ማስወገድ ወይም መቀነስ ስላለብን ምግቦች ልንገራችሁ
የሪህ በሽታ የሚፈጠረው በሰውነታችን ውስጥ ያለው ዩሪክ አሲድ መጠን ሲጨምርና በመገጣጠሚያዎቻችን ውስጥ ሲከማች ነው ከዚህም ጋር ተያይዞ የመገጣጠሚያ ህመምና እብጠት ያመጣል
የሪ በሽታ ቶሎ ከታወቀ እና አስፈላጊው ህክምና ከተደረገለት ውጤቱ ጥሩ የሚባል በሽታ ነው። ሳይታወቅ ከቆዩ ወይም ደግሞ ተገቢውን ህክምና ካላገኘ ግን በመገጣጠሚያ ላይ ዘላቂ ጉዳት ሊያመጣ ይችላል
የሪ በሽታ በሰውነታችን ውስጥ ያሉ ፕሮቲኖች ሲሰባበሩ እና የዩሪክ አሲድ መጠን ሲጨምር የሚመጣ በሽታ ስለሆነ በአጠቃላይ ፕሮቲን የበዛባቸው ምግቦች መቀነስ ወይም ደግሞ ማስወገድ በሽታ ቶሎ ቶሎ እንዳይመላለስ ይረዳ

ከነዚህም መካከል በተለይ ቀይ ስ ጋ መብላት፣ አሳ መብላት፣ አልኮል በተለይም ቢራ መጠጣትና በቂ ውሃ አለመጠጣት በሽታውን ሊያባብሱ ስለሚችሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።

ዶ/ር ቃልኪዳን አያሌው
የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት

MeQrez General Hospital
07/11/2023

MeQrez General Hospital

ሂል ጫማ ማድረግ የሚያመጣው ችግር እና ጥንቃቄዎች Wearing High heels and its Consequences
28/04/2023

ሂል ጫማ ማድረግ የሚያመጣው ችግር
እና ጥንቃቄዎች
Wearing High heels and its Consequences

Watch, follow, and discover more trending content.

የክንድ ስብራት እና የመገጣጠሚያ ድርቀት Elbow Fracture and Stiffness
23/04/2023

የክንድ ስብራት እና የመገጣጠሚያ ድርቀት
Elbow Fracture and Stiffness

Replying to

Address

Meqrez General Hospital, , Addis Hiwot Hospital, , Addis Atekalay Hospital
Addis Ababa

Telephone

+251981818133

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Kalkidan Ayalew ዶ/ር ቃልኪዳን አያሌው-የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Kalkidan Ayalew ዶ/ር ቃልኪዳን አያሌው-የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት:

Share