Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages

Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages Healing Hands Therapeutic and Remedial Massage is a caring and miracle working massage centre.

The massage we give you aid in weight loss,encourage relaxation,tone and strengthen the abdominal muscles,release physical and emotional tension,release muscle spams,increase blood flow to abdomen,benefit abdominal organs,...

የገና በዓል  የእግዚአብሔር ፍቅር በመካከላችን እንዲኖር እንደ ወረደ የሚያስታውስ ነው። በዚህ ወቅት ጸጋው በቤታችሁ ይሙላ። “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ...
06/01/2025

የገና በዓል የእግዚአብሔር ፍቅር በመካከላችን እንዲኖር እንደ ወረደ የሚያስታውስ ነው። በዚህ ወቅት ጸጋው በቤታችሁ ይሙላ።
“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”
— ዮሐንስ 1፥14
መልካም የገና በዓል!

ለአካልዎ እና ለአእምሮዎ ሁለንተናዊ እንክብካቤ በ Healing Hands Therapeutic & Remedial Massage ፈውስን ይለማመዱ። ቀጠሮ ለመያዝ ይደውሉ!
16/12/2024

ለአካልዎ እና ለአእምሮዎ ሁለንተናዊ እንክብካቤ በ Healing Hands Therapeutic & Remedial Massage ፈውስን ይለማመዱ። ቀጠሮ ለመያዝ ይደውሉ!

10/09/2024

መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ።
2017 የጤናን ጣፋጭነት የምናጣጥምበት፣ የፍቅርን ማዕረግ የምንጎናጸፍበት ፣ የይቅርታን ድል አድራጊነት የምናምንበት የፍስሐ ዘመን ያድርግልን።
መልካም አዲስ ዓመት 🌻️🕊🌻

23/07/2024

From soothing head massages to rejuvenating foot reflexology, I offer it all.

Let me workout your knots, soreness, stiffness, aches & pains.የሰውነትዎን ቋጠሮ፣ ህመምዎን ፣ አለመፍታታት እና ስቃይ በማሳጅ ህክምና ለመቀነስ ይፍቀዱልኝ...
23/06/2024

Let me workout your knots, soreness, stiffness, aches & pains.
የሰውነትዎን ቋጠሮ፣ ህመምዎን ፣ አለመፍታታት እና ስቃይ በማሳጅ ህክምና ለመቀነስ ይፍቀዱልኝ።

Wishing all the wonderful mothers among my cherished massage clients a Happy Mother's Day! Your strength, love, and grac...
12/05/2024

Wishing all the wonderful mothers among my cherished massage clients a Happy Mother's Day! Your strength, love, and grace inspire me every day. May your day be filled with joy, relaxation, and the pampering you deserve. You are truly appreciated and celebrated today and always.
Happy Mother's Day! 🥰

በጣም ለምወዳቹና ለማከብራችሁ እንዲሁም ግሩም ለሆናችሁ እናት ደንበኞቼ መልካም የእናቶች ቀን እመኝላችኋለው! ብርታታችሁ፣ ፍቅራችሁና ሞገሳቹ በየቀኑ ያበረታታኛል ። ቀናችሁ በደስታ ፣ በመዝናናት እና በሚገባችሁን እንክብካቤ የምታገኙበት ይሁን። ዛሬ እና ሁልጊዜም ለእናንተ ውድ እናቶች በእውነት አድናቆት እና ክብር አለኝ። መልካም የእናቶች ቀን!

የክርስቶስ ትንሳኤ ሕይወትዎን በተስፋ፣ በደስታ እና በበረከት ይሙላው።  መልካም የትንሳኤ በዓል  ይሆንልዎ ዘንድ Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages ...
04/05/2024

የክርስቶስ ትንሳኤ ሕይወትዎን በተስፋ፣ በደስታ እና በበረከት ይሙላው።
መልካም የትንሳኤ በዓል ይሆንልዎ ዘንድ Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages ይመኝሎታል!
ከክሊኒካል ማሳጅ፣ ሪፍሌክሶሎጂ እስከ ደረቅ መርፌ(Acupuncture) ድረስ እንደአቅምና ጤናዎ እንሰጣለን፥ ይጎብኙን።

መልካም የገና በዓል
06/01/2024

መልካም የገና በዓል

12/12/2023

ከውስጥ እግር እስከ ነፍስዎ (From Sole to Soul) የሚደርስ ፈዋሽና ፈታ የሚያደርግ ማሳጅ ካስፈለግዎ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። 🙏
ሰናይ ቀን 🥰

ሰላም ለእናንተ ይሁን ።  እኛ ጋር ሲመጡና ማሳጃችንን ሲያገኙ ...➛የጡንቻን ውጥረት ይቀሳል➛ጭንቀትን ያስወግዳል ➛እንቅልፍን ያሻሽላል ➛የመገጣጠሚያ ህመምን ይቆጣጠራል ➛የጀርባ ህመምን ይ...
10/11/2023

ሰላም ለእናንተ ይሁን ። እኛ ጋር ሲመጡና ማሳጃችንን ሲያገኙ ...

➛የጡንቻን ውጥረት ይቀሳል

➛ጭንቀትን ያስወግዳል

➛እንቅልፍን ያሻሽላል

➛የመገጣጠሚያ ህመምን ይቆጣጠራል

➛የጀርባ ህመምን ይቀንሳል

➛የደም ግፊት ይቀንሳል

➛የደም ዝውውርን ያሻሽላል

➛የማይግሬን ድግግሞሽ ይቀንሳል

➛ደስታ የሚሰጠንን የኢንዶርፊን መለቀቅን ያበረታታል

➛ምርታማነትን ይጨምራል

➛የሰውነት አቋምን ያሻሽላል

➛የነርቭ ሥርዓትን ያረጋጋል

➛የጡንቻ መበላሸትን ይቀንሳል

➛በሽታ የመከላከል ስርዓትን ያጠናክራል

As a Level IV certified massage therapist, I excel in providing comprehensive full-body massages. I prioritize professio...
23/08/2023

As a Level IV certified massage therapist, I excel in providing comprehensive full-body massages. I prioritize professionalism and respect, therefore, 'happy ending' services are not offered. You have complete autonomy during the session, allowing you to specify which areas you prefer not to be addressed. A typical full-body massage encompasses arms, legs, hands, feet, head, face, neck, back, abdomen, and gluteal region. To schedule your session, feel free to contact me via WhatsApp, Telegram, or phone call at
📞 +251927179998.

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 14:00
Tuesday 09:00 - 14:00
Wednesday 09:00 - 14:00
Thursday 09:00 - 14:00
Friday 09:00 - 14:00
Saturday 09:00 - 14:00
Sunday 11:00 - 14:00

Telephone

+251927179998

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages:

Share