Endaee Communications - Seble Hailu

Endaee Communications - Seble Hailu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Endaee Communications - Seble Hailu, Psychologist, Addis Ababa.

30/04/2025

በትዳር ውስጥ አንዱ የሌላውን ክፍተት እንዴት ይሞላል?የትዳር አጋሮች በጥንካሬያቸው እና በምርጫዎቻቸው ላይ በመመስረት የተለያዩ ግን እርስ በርስ የሚደጋገፉ ሚናዎችን የሚወጡበት የግ...

29/12/2024

Check out Wudassie Diagnostic Center’s video.

13/01/2024

በትዳር/በፍቅር ግንኙነት ውስጥ በስሜት አለመገኘት ስሜትን የማወቅ፣ የመግለጽ እና የመቆጣጠር ችግርን፣ ከሌሎች ጋር በስሜት ለመቀራረብ መታገል እና የቁርኝነት ወይም የመቀራረብ ፍርሃ...

13/12/2023

ሱስ ማለት በህይወታችን በተደጋጋሚ የምንጠቀምባቸው እና በተግባር ወይም በባህሪ የሚገለጡ አጓጉል ልምዶች ሲሆኑ፣ ማንኛውም ነገር ከመጠን በላይና በተደጋጋሚ እንድንጠቀም ወይም እንድ....

21/10/2023

አራት አይነት የልጅ አስተዳደጎች አሉ፦ ባለስልጣን፣ ሁሉን ፈቃጅ፣ ቸልተኛ፣ እና ዲሞክራሲያዊ፡፡ የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ እና የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር...

18/09/2023

ራስን መንከባከብራስን መንከባከብ ማለት በአእምሮ፣ በአካል፣ በማህበራዊ ግንኙንት እና በመንፈሳዊ ህይወት ለግል ህይወት በቂ ጊዜ እና የሚገባውን ትኩርት በየእለቱ መስጠት ማለት ነው፡...

03/05/2023

አሉታዊ የልጅነት የሰቆቃ ጊዜ ያሳለፉ ልጆች ባደጉ ጊዜ በስነልቦና እና በአካላዊ ጤናቸው ላይ ስለሚፈጠርባቸው ተፅዕኖዎች እና መፍትሄዎቻቸው አንስተው የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰ....

13/02/2023

ከመደበኛ ግንኙነት ውጪ ማለትም ከትዳር ወይም ከፍቅር አጋር ውጪ ያሉ ግንኙነቶች እንዴት እና ለምን ይጀመራሉ? የሚጀመሩበት ምክንያቶች እና ሁኔታዎች፣ አሉታዊ ችግሮችና የስነልቦና ጫና....

13/01/2023

በመካከለኛ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚፈጠር ቀውስበመካከለኛ የዕድሜ ክልል የሚባለው ከ40-60 ሲሆን ለአንዳንዶች አምስት ዓመት ወደታችና ወዳላይ ጀምሮ ሊከሰት ይችላል፡፡ ይህ ቀውስ ከፍላጎ....

20/12/2022

ይቅርታ ምንድን ነው ሂደቱስ ምን ይመስላል? ይቅርታ ለጠያቂውም ሆነ ለአድራጊው ምን ትርጉም አለው? ይቅርታ ለማድረግ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? አጠያየቁስ ምን ይመስላል? ይቅርታ በማድረግና...

24/11/2022

ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች ማሳደግልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች በተፈጥሮ ወይም በልጅነት የእድሜ ክልል አካላዊ፣ የዕድገት፣ የባህሪይ፣ የስሜት ህዋሳት፣ የአእምሮ እድገት ውሱንነት ያላ...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Endaee Communications - Seble Hailu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Endaee Communications - Seble Hailu:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category