M.T.H Gynecologic & Obstetric Specialty Clinic

M.T.H Gynecologic & Obstetric Specialty Clinic ኤም.ቲ.ኤች ልዩ የማህፅንና ፅንስ እና የካርዲዮሎጂ ክሊኒክ A community in which all people achieve their full potential health and well-being across their lifespan.

M.T.H Gynecologic & Obstetric Specialty

Mission
to provide patient-cantered healthcare with excellence in quality, service and access. We work to be trusted by patients. Our professional staff (doctors, nurses and supportive staff providing high quality and accessible health care to our community and mother-child health. Vision
To Be the leading Medical center in East Africa.

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው ዒድ አል ፊጥር በዐል በሰላም አደረሳችሁ::ዒድ ሙባረክ መልካም በዓል
21/04/2023

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው ዒድ አል ፊጥር በዐል በሰላም አደረሳችሁ::

ዒድ ሙባረክ መልካም በዓል

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
16/04/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

 #ኤም. #ቲ. #ኤች  #ልዩ  #ክሊኒክ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች ብሎም ለመላዉ የጥቁር ህዝቦች እንኳን ለ127ኛው የአድዋ ድል ቀን በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን ይላል! ወቅታዊና ተከታታይ...
01/03/2023

#ኤም. #ቲ. #ኤች #ልዩ #ክሊኒክ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች ብሎም ለመላዉ የጥቁር ህዝቦች እንኳን ለ127ኛው የአድዋ ድል ቀን በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን ይላል!

ወቅታዊና ተከታታይ የጤና መረጃ ለማግኘት ገፃችንን ላይክ Follow ያድርጉ።

አድራሻችን፦ ቦሌ ሚካኤል አየር አምባ ት/ቤት ፊት ለፊት ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
📱 Tel - 0118-228-110 / 0921-942-944 / 0703-280-639
🖲 Bole Michael, in front of Ayer Amba School, Addis Ababa Ethiopia.
🌐 contactmtchclinic@gmail.com" rel="ugc" target="_blank">https://contactmtchclinic@gmail.com

 #መካንነት  #የማን  #ችግር  #ሊሆን  #ይችላል?  #ክፍል  #ሁለትእንደሚታወቀው ጽንስ እንዲፈጠር ሁለቱም ፆታዎች (ወንድና ሴት) እኩል ሚና አላቸው፡፡ የዚህ ተቃራኒ ጽንስ መፀነስ አለመ...
28/02/2023

#መካንነት #የማን #ችግር #ሊሆን #ይችላል?
#ክፍል #ሁለት

እንደሚታወቀው ጽንስ እንዲፈጠር ሁለቱም ፆታዎች (ወንድና ሴት) እኩል ሚና አላቸው፡፡ የዚህ ተቃራኒ ጽንስ መፀነስ አለመቻልም (መካንነት) የሁለቱም ችግር እንጂ የሴቲቷ ብቻ አድርጎ ማሰብ ትክክል አይደለም፡፡

የመካንነት ችግር በአግባቡ ህክምና ሊደረግለት የሚገባ የስነተዋልዶ ጤና ችግር ነው፡፡ ይህ ካልሆነ አካላዊ፣ ስነ-ልቦናዊ፣ ቤተሰባዊ፣ ማህበራዊ ጫናው ቀላል የማይባል ነው፡፡

👉 እርግዝና ደረጃ በደረጃ የሚከወን ሂደት ሴቷ ካሏት ሁለት እንቁልጢዎች (O***y) በየወሩ እንቁላል ትለቃለች፡፡ ይህ የሚሆነው በ14ኛው ቀን ነው(የወር አበባ ከጀመረ)፡፡ የተለቀቀው እንቁላል በማህፀን ቁብ አልፎ ማህፀን ውስጥ (Uterus) ይገባል፡፡

👉 በጉዞው ሂደት የሴት ዘር (እንቁላል) ከወንድ ዘር ፍሬ ጋር ውህደት በመፍጠር ወደ ማህፀን የውስጠኛው ግድባን (ክፍል) Endometrium ይጣበቃል፣ እድገት ይጀምራል::(Implantation)

👉 የወንድ ዘር በበኩሉ ከወንድ ዘር ፍሬ (Te**is) ተመርቶ በቱቦዎች አማካኝነት በሩካቤ ስጋ ወቅት ወደ ሴቷ ማህፀን ይደርሳል፡፡

👉 ስለዚህ መካንነት (Infertility) የሚከሰተው ከላይ የዘረዘርናቸው ሂደቶች ወይም ክንውኖች አንዱ ወይም ከዚያ በላይ እክል ሲገጥመው ነው፡፡

ይህም በአጭሩ ችግሩ ከእንቁላሉ ጤንነት፣ ከወንድ ዘር ፍሬ ጤንነት እና ከጉዟቸው መደናቀፍ ወይም የቱቦ ችግር እንዲሁም ከቦታው ምቹነት ለጽንስ እድገት ጋር ሊያያዝ ይችላል፡፡

ስለዚህ የመካንነት ችግር ፡ - 1/3ኛው የሴቷ ሲሆን ሌላው
- 1/3ኛ የወንዱ ችግር ነው፡፡
- ቀሪው 1/3ኛ ደግሞ የሁለቱም ወይም የማይታወቅ(unexplained) ሊባል ይችላል፡፡
ስለሆነም ሁልጊዜም የመካንነት ምርመራ ሁለቱንም ጥንዶች ያማከለ ሊሆን ይገባል፡፡

አድራሻችን፦ ቦሌ ሚካኤል አየር አምባ ት/ቤት ፊት ለፊት ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
📱 Tel - 0118-228-110 / 0921-942-944 / 0703-280-639
🖲 Bole Michael, in front of Ayer Amba School, Addis Ababa Ethiopia.
🌐 contactmtchclinic@gmail.com" rel="ugc" target="_blank">https://contactmtchclinic@gmail.com

 #መካንነት  #ምንነት፣  #መንስኤው  #እና  #መፍትሄዎቹ ይህንን ያውቃሉ?  #ክፍል  #አንድ👉 ትዳር ከፈፀሙ ጥንዶች መካከል ለመጀመሪያው ግንኙነት ወር እርግዝና የመከሰት አቅም ከ20-25...
02/02/2023

#መካንነት #ምንነት፣ #መንስኤው #እና #መፍትሄዎቹ
ይህንን ያውቃሉ?

#ክፍል #አንድ

👉 ትዳር ከፈፀሙ ጥንዶች መካከል ለመጀመሪያው ግንኙነት ወር እርግዝና የመከሰት አቅም ከ20-25% ብቻ ነው፡፡
• በመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ይህ ከ50% በላይ ሊደርስ ይችላል፡፡
• በመጀመሪያዎቹ በ6 ወራት ~ 75%
• በመጀመሪያዎቹ በ1 አመት ~ 85%
• በመጀመሪያዎቹ በ2 አመት ~ 93% የማርገዝ እድል ይኖራል

ስለዚህ መቼ ነው እርግዝና አልከተከሰተም እና የመካንነት ምርመራ ያስፈልጋል የሚባለውን ያስተውሉ?

👉 መካንነት ማለት ጥንዶች ከተጋቡ ጀምሮ ለአንድ አመት (አስራ ሁለት ተከታታይ ወራት) ያልተዛባ፣ ለመጠን እና ጊዜውን በትክክል የጠበቀ ያልተቆጠበ ሩካቤ ስጋ፣ የወሊድ መከላከያ ሳይጠቀሙ ምንም እርግዝና ካልተከሰተ ሲሆን በአጠቃላይ ከ2%-5% የሚሆኑ ጥንዶች ላይ ይከሰታል፡፡

👉 እድሜያቸው ከ35 በላይ ለሆኑ ሴቶች ግን ይህ የአንድ አመት ሙከራ ጊዜ ወደ ስድስት ወር (6 ወር) ዝቅ ማለት አለበት፡፡ ይህ ማለት የሴቷ እድሜ ከ35 አመት በላይ በሆነ ምክንያት ምርመራ ለመጀመር ከ6 ወር የሙከራ ጊዜ በኋላ ይሆናል፡፡

ይህን ችግር “Infertility” አንዳንዴ ደግሞ “Sterility” ሲሉ ይገልፁታል፡፡ ነገር ግን “Infertility” የሚለው ጽንሰ ሀሳብ በአጠቃላይ በህክምና ሊረዳ የሚችል መካንነት ሲሆን “Sterility” የሚለው ጽንሰ ሀሳብ ግን ፍፁም መካንነት ነው፡፡ የመከሰት እድሉ ግን አነስተኛ ሆኖ ህክምናውም አስቸጋሪ ነው፡፡

አድራሻችን፦ ቦሌ ሚካኤል አየር አምባ ት/ቤት ፊት ለፊት ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
📱 Tel - 0118-228-110 / 0921-942-944 / 0703-280-639
🖲 Bole Michael, in front of Ayer Amba School, Addis Ababa Ethiopia.
🌐 contactmtchclinic@gmail.com" rel="ugc" target="_blank">https://contactmtchclinic@gmail.com

 #ኤም. #ቲ. #ኤች  #ልዩ  #ክሊኒክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆንላቹ ይመኛል።
18/01/2023

#ኤም. #ቲ. #ኤች #ልዩ #ክሊኒክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆንላቹ ይመኛል።

 #የልቡ  #የደም  #ቧንቧ  #በሽታ ዋና ዋና የህክምና  #መንገዶችን #ክፍል  #ሁለት1. የእለት ተእለት ኑሮአችንን መቀየር( Lifestyle changes)Exercise በቀን ቢያንስ ለ 3...
16/01/2023

#የልቡ #የደም #ቧንቧ #በሽታ ዋና ዋና የህክምና #መንገዶችን

#ክፍል #ሁለት
1. የእለት ተእለት ኑሮአችንን መቀየር( Lifestyle changes)
Exercise በቀን ቢያንስ ለ 30 ደቂቃ፣በሳምንት 5 ቀናት aerobic exercise ወይም physical እንቅስቃሴ ማድረግ ።

👉 አመጋገብን ማስተካከል ፣ ይህም ማለት አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ማዘውተር እንዲሁም በውስጣቸው fiber ያላቸውን ምግቦች መመገብ።

👉 ክብደትን መቀነስ (weight loss )
👉 ሲጋራ ማጨስ ማቆም

2.መድኃኒቶች ( medicines)

- የደም መርጋትን ለመከላከል ( prevention of blood clots)
👉Asprin
👉Clopidogrel
👉Anticoagulant ወይም የደም ማቅጠኛ
👉የስብ ክምችት የሚቀንሱ መድኃኒቶች( Statins)
👉ከፍተኛ የደም ግፊት መቆጣጠር የሚያስችሉ መድኃኒቶች
👉ሽንት የሚያሽኑ መድኃኒቶች( Diuretic
👉ACEI(Enalapril,Captopril)
👉Calcium channel and Beta blockers (Nefidipine,Amilodipine,Metoprolol)

👉የስኳር በሽታ መድኃኒቶችን በአግባቡ መጠቀም

3.የቀዶ ህክምና መንገዶች

ከላይ የተጠቀሰውን የህክምና መንገዶችን ተግባራዊ ማድረግ ካልተቻለ ደግሞ በመቀጠል Surgical procedure ምን ዓይነት? እንዴት እንደሚሰራ ተጨማሪ መረጃ እንመለከታለን ፣

👉 Stent procedure...በዚህ ህክምና አሰጣጥ ሂደት ውስጥ ሀኪሙ ቀጭን የሆነ የፕላስቲክ ትቦ ወደ ተዘጋው የልቡ የደም ቧንቧ በማስገባት እና እንደ ፊኛ(balloon) እንዲከፈት በማድረግ በቀጣይም Stent የተባለ ትቦ መሰል መሳሪያ የልቡ የደም ቧንቧ ውስጥ በማስቀመጥ በድጋሚ እንዳይዘጉ ማድረግ።

👉Bypass surgery (Coronary artery bypass Graft ወይም CABG)
ይህ የህክምና አሰጣጥ ሂደት የሚከናወነውም ሀኪሙ ከሌላ የሰውነት ክፍል ውስጥ ያሉ የደም ቧንቧ ቆርጦ በመውሰድ እና የተዘጋውን የልቡ የደም ቧንቧ
በአዲሱ በመቀየር ወደ ልብ የድርሻውን የደም ዝውውር ሂደት የሚያስተካክል ህክምና አሰጣጥ ነው ።

ወቅታዊና ተከታታይ የጤና መረጃ ለማግኘት ገፃችንን ላይክ Follow ያድርጉ።

አድራሻችን፦ ቦሌ ሚካኤል አየር አምባ ት/ቤት ፊት ለፊት ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
📱 Tel - 0118-228-110 / 0921-942-944 / 0703-280-639
🖲 Bole Michael, in front of Ayer Amba School, Addis Ababa Ethiopia.
🌐 contactmtchclinic@gmail.com" rel="ugc" target="_blank">https://contactmtchclinic@gmail.com

የልቡ የደም ቧንቧ በሽታ (Coronary artery disease)  #ክፍል  #አንድየልቡ የደም ቧንቧ በሽታ ፣ ይህ የበሽታ አይነት የደም ቧንቧ በስብ ክምችት ( atherosclerosis) ...
14/01/2023

የልቡ የደም ቧንቧ በሽታ (Coronary artery disease)

#ክፍል #አንድ
የልቡ የደም ቧንቧ በሽታ ፣ ይህ የበሽታ አይነት የደም ቧንቧ በስብ ክምችት ( atherosclerosis) ምክንያት ሲዘጋ የሚከሰት ሲሆን ታካሚውን ለልቡ ድካም ( heart attack) ይዳርጋል ፣

የልቡ የደም ቧንቧ በሽታ ምልክቶች

አብዛኛው የበሽታው ተጠቂዎች ምንም ዓይነት ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ ።
በዋናነት የሚታዩ ምልክቶች
👉የደረት ህመም ( chest pain )
👉ትንፋሽ ማጠር ( shortness of breath)

የበሽታው ምልክቶች የሚታዩትም በጭንቀት ( stress) ወቅት ወይም እንቅስቃሴ ( exercise) በምናደርግ ጊዜ ነው ።

ተጨማሪ ምልክቶች
👉ማቅለሽለሽ ወይም ማስታወክ ( nausea and vomiting)
👉የድካም ስሜት (dizziness )

ከላይ የተጠቀሰውን ምልክቶች ከ 10 ደቂቃ በላይ ከቆዩ በፍጥነት እምቡላንስ ይደዉሉ ወይም አቅራቢያ ወዳለ የጤና ተቋም መዉሰድ!!!

የልቡ የደም ቧንቧ በሽታ የምርመራ አይነቶች
👉ECG-የልቡን የኤሌትሪካል እንቅስቃሴ የሚለካ መሳሪያ
👉ECHO -የልብ አልትራሳውንድ
👉የልብ ህዋሳት ( cell) ጉዳት የሚጠቁሙ ሁኔታዎች እና የላብራቶሪ የደም ምርመራዎች ( Troponins and Creatine kinase CK-MB)

በቀጣይ ክፍል... የህክምና መንገዶችን እንመለከታለን

ወቅታዊና ተከታታይ የጤና መረጃ ለማግኘት ገፃችንን ላይክ Follow ያድርጉ።

አድራሻችን፦ ቦሌ ሚካኤል አየር አምባ ት/ቤት ፊት ለፊት ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
📱 Tel - 0118-228-110 / 0921-942-944 / 0703-280-639
🖲 Bole Michael, in front of Ayer Amba School, Addis Ababa Ethiopia.
🌐 contactmtchclinic@gmail.com" rel="ugc" target="_blank">https://contactmtchclinic@gmail.com

 #የማህፀን  #በር  #ካንሰር  #ደረጃዎች #ክፍል  #ሶስትየማህፀን በር ካንሰር ከማህፀን የሚነሳ ቢሆንም ቀስ በቀስ እየተሰራጨ የሚሄድ ሲሆን እንደተጠቁ የአካል ክፍሎች ደረጃዎች ልዩነት አ...
09/01/2023

#የማህፀን #በር #ካንሰር #ደረጃዎች

#ክፍል #ሶስት
የማህፀን በር ካንሰር ከማህፀን የሚነሳ ቢሆንም ቀስ በቀስ እየተሰራጨ የሚሄድ ሲሆን እንደተጠቁ የአካል ክፍሎች ደረጃዎች ልዩነት አላቸዉ።
👉የመጀመሪያ ደረጃ የሚባለዉ ፦ የማህፀን በር በቻ ሲያጠቃ
👉ሁለተኛ ደረጃ የሚባለዉ፦ የማህፀን በር እና የማህፀን አቃፊ አጥንቶች (pelvis) ላይ የሚገኙ አካላትን ብቻ ሲያጠቃ
👉ሶስተኛ ደረጃ የሚባለዉ፦ የሆድ ዉስጥ አካሎች ሲያጠቃ
👉አራተኛ ደረጃ የሚባለዉ፦ የተቀሩ የሰዉነት አካል ሲያጠቃ
እንዴት ይታወቃል
ታካሚዋ ከምትናገረዉ የህመም ምልክቶች በመነሳት የአካል ምርመራ የማህፀን በር የካንሰር ምርመራዎችን ለምሳሌ (VIA or pa👉psmear) በማካሄድ ሊለይ ይችላል።

📱 Tel - 0118-228-110 / 0921-942-944 / 0703-280-639
🖲 Bole Michael, in front of Ayer Amba School, Addis Ababa Ethiopia.
🌐 contactmtchclinic@gmail.com" rel="ugc" target="_blank">https://contactmtchclinic@gmail.com

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል!
06/01/2023

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!

 #ኤም  #ቲ  #ኤች  #ልዩ  #የማህፅንና  #ፅንስ  #እና  #የካርዲዮሎጂ  #ክሊኒክABCs of life መሰረታዊ የልብ ጤና እና stroke (የአንጐል ጥቃት) ምክርA... Aspirin በ...
04/01/2023

#ኤም #ቲ #ኤች #ልዩ #የማህፅንና #ፅንስ #እና #የካርዲዮሎጂ #ክሊኒክ
ABCs of life መሰረታዊ የልብ ጤና እና stroke (የአንጐል ጥቃት) ምክር
A... Aspirin በህክምና ባለሙያ በሚሰጥ ትዕዛዝ መሰረት መውሰድ:
B... Blood pressure ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊት መቆጣጠር
Stress (ጭንቀት መቀነስ)
Salt (የጨው መጠን መቀነስ)
Sleep (በቂ የሆነ እንቅልፍ)
C... Cholesterol (የስብ መጠን መቀነስ)
ውፍረት መቀነስ
Exercise (እንቅስቃሴ)
S... Smoking 🚭 ሲጋራ ማጨስን ማቆም

📱 Tel - 0118-228-110 / 0921-942-944 / 0703-280-639
🖲 Bole Michael, in front of Ayer Amba School, Addis Ababa Ethiopia.
🌐 contactmtchclinic@gmail.com" rel="ugc" target="_blank">https://contactmtchclinic@gmail.com

 #ኤም  #ቲ  #ኤች  #ልዩ  #የማህፅንና  #ፅንስ  #እና  #የካርዲዮሎጂ  #ክሊኒክከወደዱት ላይክ(Like), ሼር(Share) እና Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ  #ክፍል  #ሁለትየማ...
01/01/2023

#ኤም #ቲ #ኤች #ልዩ #የማህፅንና #ፅንስ #እና #የካርዲዮሎጂ #ክሊኒክ
ከወደዱት ላይክ(Like), ሼር(Share) እና Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

#ክፍል #ሁለት
የማህፀን በር ካንሰር ምልክቶች
በአብዛኛዉ የካንሰሩ ደረጃ ዝቅተኛ ከሆነ ምንም ምልክት ላይኖር ይችላል። ሆኖም መጠኑ እየጨመረ በደ ቁጥር የሚከተሉት ምልክቶች ሊታይ ይችላል።

👉በማህፀን ያልተጠበቀ ደም መፍሰስ
👉በግንኙነት ወቅት መድማት
👉ከማህፀን ጠረን ያለዉ ፈሳሽ መፍሰስ
👉የወገብ እና የታችኛዉ ሆድ ህመም
👉ክብደት መቀነስ
👉የፊት መገርጣት እና ደም ማነስ ችግር
👉በማህፀን አካባቢ ክብደት መሰማት
👉ደም የተቀላቀለ ሰገራ ወይም ሽንት ሲኖር
እነዚህን ምልክቶች ከታዩሽ በአፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ መታየት ይኖሮብሻል።

📱 Tel - 0118-228-110 / 0921-942-944 / 0703-280-639
🖲 Bole Michael, in front of Ayer Amba School, Addis Ababa Ethiopia.
🌐 contactmtchclinic@gmail.com" rel="ugc" target="_blank">https://contactmtchclinic@gmail.com

Address

Bole Michael Infront Of Ayer Amba School
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when M.T.H Gynecologic & Obstetric Specialty Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to M.T.H Gynecologic & Obstetric Specialty Clinic:

Share