Tena negari

Tena negari Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tena negari, Medical and health, Addis Ababa.

COMING SOON
16/10/2019

COMING SOON

COMING SOON
16/10/2019

COMING SOON

”ህይወት ለህይወት ፥ ደም ለግሰን ሕይወት እናድን'' በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓ.ም በመላ ሃገሪቱ በአንድ ጀምበር 10,000 ዩኒት ደም ለመለገስ እቅድ ተይዟል፡፡በብሔራዊ ደ...
03/10/2019

”ህይወት ለህይወት ፥ ደም ለግሰን ሕይወት እናድን'' በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓ.ም በመላ ሃገሪቱ በአንድ ጀምበር 10,000 ዩኒት ደም ለመለገስ እቅድ ተይዟል፡፡

በብሔራዊ ደረጃ የሚከበረው የደም ልገሳ ቀን የደም ማስተላለፍ ህክምና በኢትዮጵያ የተጀመረበትን 50ኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀ ሲሆን በእለቱ 100, 000 ቋሚ ደም ለጋሾችን ለመመዝገብ እንዲሁም 300,000 ቋሚ ደም ለጋሾችን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለመመዝገብና በቀጣይነት ደም እንዲለግሱ ለማበረታታት የተያዘ እቅድ ነው::

በእለቱም ቋሚ የደም ለጋሾችን ሙሉ መረጃ የሚይዝ እና ደም ከተለገሰ በኃላ የምስጋና መልዕክት ፣ የደም ምርመራ ውጤት ፣ የተለገሰው ደም ለህመምተኛ ለመለገስ ወደ ሆስፒታል ሲሄድ እና የሶስት ወር ማስታወሻ መልዕክቶችን በስልክ የሚልክ የኮምፒውተር ሲስተም በአገር አቀፍ ደረጃ የምናስመርቅ ይሆናል::

via D/r amir aman(moh)

Address

Addis Ababa

Telephone

+251935023852

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tena negari posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share