24/12/2025
ጥራት ያለው ህክምና የሚጀምረው ከህክምና ግብዓት ምርጫዎ ነው!
በአዲስ ኦርቶ በጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ጊዜ እና የውስብስብ ዳግም መገጣጠሚያ ቅየራን ያካተተ እያንዳንዱን የመገጣጠሚያ ቅየራ ፍላጎት የሚያሟሉ ሙሉ ግብአቶችን እናቀርባለን።
የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ፣ የአደጋ ጊዜ ስብራት ፣ ወይም የአከርካሪ አጥንት ቀዶ ህክምና የሚሆኑ ግብአቶች በእያንዳንዱ ሂደት ውስጥ አስተማማኝነትን ያረጋግጣሉ።
ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረግ የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ እስከ ዉስብስብ ድጋሚ የሚደረግ ጉልበት ቅየራ ድረስ፣ እንቅስቃሴን ወደነበረበት የሚመልስ እና ሕይወትን የሚቀይር መገጣጠሚያ ቅየራን ለመደገፍ ከጎንዎ ነን።
የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ግብአቶቻችን፦
ሙሉ ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ:
• CoCr ቅይጥ ጉልበት: ቫይታሚን ኢ ባለዉ እና በሌለዉ ፕላስቲክ
• የወርቅ ቅብ ጉልበት: ቫይታሚን ኢ ባለዉ እና በሌለዉ ፕላስቲክ
የከፊል ጉልበት ቅየራ
• የዉስጥ ወይም የዉጭ ጉልበት
• የሎሚ መገጣጠሚያ
ዳግም / ዉስብስብ ጉልበት ቅየራ
• የተጎዳን አንድ የጉልበት ጎን ጅማት ተኪ
• የተጎዳን ሁለቱን የጎን ጅማቶች ተኪ
የአጥንት ሲሚንቶ እና ተዛማጅ ግብአቶች
• Bone Cement,
•Vacuum Mixing Systems,
•Pulse Lavage System,
•Cement Gun with Application System.
ተጨማሪ / ደጋፊ ግብአቶች:
• Articular Surfaces
• Cones
• Sleeve,
• Knee Cage,
• Augments: Half & Full Block Tibia, Distal Condyle
• Customised Drapes, Cautery and Suction System
• Power Tool
አዲስ ኦርቶ
ታማኝ የአጥንት ህክምና አጋርዎ!
Precision Starts with Choice.
At Addis Ortho, we provide the complete spectrum of Knee Replacement implant systems designed to match every surgical need from Primary to Complex revision cases.
Whether it’s hip, knee, trauma, or spine, our trusted components deliver reliability, precision, and performance in every procedure.
From primary joint replacement to advanced reconstruction, we’re here to support the surgery that restores mobility and changes lives.
Knee Replacement Systems
Total knees
• CoCr Total Knees: with and without Vit E polyethylene
• Gold Plated Total Knees: with and without Vit E polyethylene
Partial Knees
• Unicondylar
• Patello Femoral Replacement
Revision /Complex Knees
• Constrained Condylar Knees
• Hinged Knees
Accessories:
• Articular Surfaces
• Cones
• Sleeve,
• Knee Cage,
• Augments: Half & Full Block Tibia, Distal Condyle
Cement & Accessories
• Bone Cement, Vacuum Mixing Systems, Pulse Lavage System, Cement Gun, and Application System.
• Customised Drapes, Cautery and Suction System
• Power Tool
Addis Ortho
your trusted Orthopedic Partner!
Dr Samuel Hailu - Addis Ortho Addis Ortho Samuel Hailu
Our Vision