Manna Diagnostic Center

Manna Diagnostic Center መና ዲያግኖስቲክ ሴንተር
አድራሻ- ከቄራ ወደ ቂርቆስ በሚወስደው መንገድ ፣ በመጀመሪያው ወደ ቀኝ በሚወስደው መግቢያ 100ሜትር ገባ ብሎ
የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ፣ አልትራሳውንድ፣ ኤክስሪይ፣ ፍሎሮስኮፒ

🌻🌻እንኳን ለ አዲሱ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ 🌻🌻 መጪው ዘመን የሰላም፣የፍቅር እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
10/09/2025

🌻🌻እንኳን ለ አዲሱ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ 🌻🌻

መጪው ዘመን የሰላም፣የፍቅር እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

26/08/2025

✨ የእርሶ ጤና የኛ ሀላፊነት ነው! ✨
ማእክላችን በዝመናዊ መሳሪያዎች እና ልምድን ባካብቱ ባለሙያዎች እናንተን ለማገልገል ለ24 ሰአታት እየሰራ ይግኛል
👉 አገልግሎታችን:
✔️ MRI (እም አር አይ)
✔️ CT Scan (ሲቲ ስካን)
✔️ Mammography (የጡት ራጅ)
✔️ Ultrasound (አልትራሳውንድ)
✔️ Digital X-ray (ዲጂታል ኤክስሬይ)
✔️ Fluoroscopy X-ray

Hysterosalpingography (HSG)

Intravenous Pyelography (IVP)

Cystourethrography (CUG)

Barium Studies
✔️ Radiologic Consultation (የራዲዮሎጂ ምክር)

📍 አድራሻ: ከቄራ ወደ ቂርቆስ መንገድ ላይ፣ ከመጀመሪያው መውጫ 100 ሜትር በቀኝ
📞 ለመጠየቅ ይደውሉ: +251901330044 | +251903337766 | +251118327694

💙 ጤናዎ በእጃችን ነው። ዛሬ ይጎብኙን!

መና ዲያግኖስቲክ ሴንተር
አድራሻ- ከቄራ ወደ ቂርቆስ በሚወስደው መንገድ ፣ በመጀመሪያው ወደ ቀኝ በሚወስደው መግቢያ 100ሜትር ገባ ብሎ
የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ፣ አልትራሳውንድ፣ ኤክስሪይ፣ ፍሎሮስኮፒ

ህመም የሌለውን ቶንሲል ችላ ማለት ፤ ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል!Tonsillitis ወይም ቶንሲል በሰዎች ችላ ከሚባሉት ከብዙዎቹ በሽታዎች መካከል አንዱ ነው።ብዙ ሰዎች “ይህ የጎሮሮ መቁሰል ነ...
04/08/2025

ህመም የሌለውን ቶንሲል ችላ ማለት ፤ ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል!
Tonsillitis ወይም ቶንሲል በሰዎች ችላ ከሚባሉት ከብዙዎቹ በሽታዎች መካከል አንዱ ነው።

ብዙ ሰዎች “ይህ የጎሮሮ መቁሰል ነውና ፤ ብዙም ጉዳት የለውም” ይላሉ ፤

ግን ተደጋጋሚ ወይም ያልታከመ የቶንሲል ኢንፌክሽን ውስብስብ የሆነ የጤና ችግርን ሊያመጣ ይችላል።
👉 ችላ ማለት ለሚከተሉት በሽታዎች እና እክሎች እንድትጋለጡ ያደርጋችኋል:
ስር የሰደደ ኢንፌክሽን እንዲፈጠርባችሁ ያደርጋል ፤ ይህም በሽታ የመከላከል አቅማችሁን በእጅጉ የሚያዳክም ነው።
እብጠቱ በጣም ከጨመረ ፤ በኋላ ላይ ለመዋጥ ወይም ለመተንፈስ ልትቸገሩ ትችላላችሁ።
በእንቅልፍ ወቅት ተደጋጋሚ የመተንፈስ ችግር ሊገጥም ይችላል። (በተለይ በህጻናት)
አንዳንዴ ወደ ሌሎች የሰውነት አካሎቻችን ሊዳረሱ እና ሊያጠቁ ይችላሉ።
ቶንሲል ፤ በሽታን ለመከላከል ከሚያግዙ ወሳኝ የሰውነት ክፍላችን መካከል አንዱ በመሆኑ ፤ እክል በሚገጥመው ጊዜ አስፈላጊውን ህክምና ልታደርጉለት ይገባል።
✅ ጥንቃቄዎቹም የሚከተሉትን ይመስላሉ
ተደጋጋሚ የጎሮሮ እበጥቶችን ችላ አለማለት
በየጊዜው የሚገጥም ከሆነ አስፈላጊውን የጎሮሮ ምርመራ ማድረግ
ነገሮች ሳይብሱ የህክምና ባለሙያ ወይም የENT specialist ማማከር
👉 CTA:
ይበልጥ ጥልቅ የሆነ ምክር እንዲሁም ምርመራ ከፈለጉ ወደ ማዕከላችን መና ዳይግኖስቲክ መምጣት ይችላሉ።
📌 ይደውሉልን ወይም ቀጠሮ ያሲዙ፡
📞 +251901330044 | +251903337766
📍ቄራ, አዲስ አበባ

🧠 በአንገትዎ ላይ ያለውን ዕብጠት እስከመቼ ነው ችላ የሚሉት?ከሚያስቡት በላይ በጣም አሳሳቢ ነው.....የዕንቅርት በሽታ ማለት የታይሮይድ ዕጢ ባልተለመደ መልኩ ከልክ በላይ ሲያብጥ የሚከሰት...
16/06/2025

🧠 በአንገትዎ ላይ ያለውን ዕብጠት እስከመቼ ነው ችላ የሚሉት?

ከሚያስቡት በላይ በጣም አሳሳቢ ነው.....

የዕንቅርት በሽታ ማለት የታይሮይድ ዕጢ ባልተለመደ መልኩ ከልክ በላይ ሲያብጥ የሚከሰት በሽታ ሲሆን ፤ ጥልቅ ክትትል እና ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነው።

ብዙ ታካሚዎች ጉዳት የማያመጣ እየመሰላቸው ችላ ይሉታል...

ግን ቀድሞ የአልትራሳውንድ እና የታይሮይድ ዕጢ ምርመራ ማድረግ እንደ የመተንፈስ ችግር ፣ የሆርሞን መዛባት ወይም ካንሰር የመሳሰሉት ውስብስብ በሽታዎች አስታከው እንዳይከሰቱ ይከላከላል።

ስለዚህ እስኪረፍድ ድረስ አይጠብቁ!

✅በመና ሳይግኖስቲክ ማዕከል ብቁ በሆኑ ባለሙያዎቻችን አስተማማኝ እና ተመጣጣኝ የታይሮይድ ምርመራ እናደርግሎታለን።
📍 ዛሬውኑ የታይሮይድ ምርመራ ያድርጉ!

📌 ይደውሉልን ወይም ቀጠሮ ያሲዙ፡
📞 +251901330044 | +251903337766
📍ቄራ, አዲስ አበባ🧠 በአንገትዎ ላይ ያለውን ዕብጠት እስከመቼ ነው ችላ የሚሉት?

ከሚያስቡት በላይ በጣም አሳሳቢ ነው.....

የዕንቅርት በሽታ ማለት የታይሮይድ ዕጢ ባልተለመደ መልኩ ከልክ በላይ ሲያብጥ የሚከሰት በሽታ ሲሆን ፤ ጥልቅ ክትትል እና ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነው።

ብዙ ታካሚዎች ጉዳት የማያመጣ እየመሰላቸው ችላ ይሉታል...

ግን ቀድሞ የአልትራሳውንድ እና የታይሮይድ ዕጢ ምርመራ ማድረግ እንደ የመተንፈስ ችግር ፣ የሆርሞን መዛባት ወይም ካንሰር የመሳሰሉት ውስብስብ በሽታዎች አስታከው እንዳይከሰቱ ይከላከላል።

ስለዚህ እስኪረፍድ ድረስ አይጠብቁ!

✅በመና ሳይግኖስቲክ ማዕከል ብቁ በሆኑ ባለሙያዎቻችን አስተማማኝ እና ተመጣጣኝ የታይሮይድ ምርመራ እናደርግሎታለን።
📍 ዛሬውኑ የታይሮይድ ምርመራ ያድርጉ!

📌 ይደውሉልን ወይም ቀጠሮ ያሲዙ፡
📞 +251901330044 | +251903337766
📍ቄራ, አዲስ አበባ

🚨በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወቅት የሚመጣ የትከሻ ሕመም ምን ሊሆን ይችላል? አብዛኞቻችን የትከሻ ህመም የሚከሰተው በተለምዶ “ብርድ መመታት” በሚባል ሁኔታ ይመስለናል ፤ በዚህ የተነሳ ዕረፍት በ...
14/06/2025

🚨በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወቅት የሚመጣ የትከሻ ሕመም ምን ሊሆን ይችላል?

አብዛኞቻችን የትከሻ ህመም የሚከሰተው በተለምዶ “ብርድ መመታት” በሚባል ሁኔታ ይመስለናል ፤ በዚህ የተነሳ ዕረፍት በማድረግ ፣ ማሳጅ በማድረግ ወይም የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን በመውሰድ ለማከም እንሞክራለን።
እውነታው ግን ፣ እነዚህ የትከሻ ህመም ምልክቶች፣ በድንገተኛ የጡንቻ መሳሳብ እና ከባድ እንቅስቃሴ የሚመጡ የትከሻ ጡንቻ ወይም የመገጣጠሚያው ችግሮችን ሊያመላክቱ ስለሚችሉ፣ ችላ መባል የለባቸውም። እንደ ‘Rotator Cuff Tears , Labral Injuries, Frozen Shoulder’ እና በመሳሰሉት ህመሞች እንደተጠቃን ማሳያ ሊሆኑ ይችላሉ።
እነዚህ በሽታዎች በ MRI ምርመራ አማካኝነት በሚገባ ተለይተው፣ በሕክምና መዳን የሚችሉ ናቸው ።
የMRI ምርመራ የሰውነታችንን ጡንቻዎች እና ጅማቶች በጥራት እና በግልፅ ለሃኪሞቻችን በማሳየት የትከሻ ህመማችንን ትክክለኛ መንሰዔ እንዲያውቁ ይረዳቸዋል።

Book your MRI appointment today.
Manna Diagnostic Center
Precision Imaging, Personalized Care.

📞0901330044; 0903337766
📍Kera

Located at the center of Addis, manna diagnostics center is aimed at providing high quality imaging service with outstan...
05/06/2025

Located at the center of Addis, manna diagnostics center is aimed at providing high quality imaging service with outstanding care and quality service.
we offer services such as MRI, CT scan , Mammography , Ultrasound, Digital X-ray and also Flouroscopy X-ray.
Location: On the road from Kera to Kirkos on the first right junction and approach in 100 meters Google map address- https://maps.app.goo.gl/ZLMAHALeWmYf9smq5?g_st=it
Phone no.- 0901330044 / 0988079808 / 0903337766

25/05/2025

At Manna Diagnostic Center, you’re more than “just another case”

23/05/2025

የሴቶች የመራቢያ አካላት መቆጣት | Pelvic Inflammatory Disease (PID)!!

11/05/2025

🎁🎁Giveaway Alert!!!! ❤️

05/05/2025

🐘🚨የደረት ሕመም | Chest Pain🩺 መና ዲያግኖስቲክ ሴንተር ስልክ: 0901330044; 0903337766

01/05/2025

🚨የኩላሊት ጠጠር እና የኩላሊት ጤና | Renal Stones (Nephrolithiasis)🩺

መና ዲያግኖስቲክ ሴንተር
ስልክ: 0901330044; 0903337766

27/04/2025

🚨ለጡትሽ ጤንነት፣ የማሞግራፊ ምርመራ | Mammography for your health 🌸

መና ዲያግኖስቲክ ሴንተር
ስልክ: 0901330044; 0903337766 ❤️

Address

Addis Ababa
8596

Opening Hours

Monday 08:00 - 20:00
Tuesday 08:00 - 20:00
Wednesday 08:00 - 20:00
Thursday 08:00 - 20:00
Friday 08:00 - 20:00
Saturday 08:00 - 20:00
Sunday 08:00 - 20:00

Telephone

+251911409059

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Manna Diagnostic Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram