ዶ/ር አይዳ Dr Ayda

ዶ/ር አይዳ  Dr Ayda health information for all

የእለቱ ምርጥ ፎቶ 📢  p  p  p  et  mu  p  ethi  p
22/05/2024

የእለቱ ምርጥ ፎቶ 📢
p
p
p
et
mu
p
ethi
p

ለ1 ወር የሚቆይ የነፃ ህክምና አገልግሎት Nur Ethiopia Health  charity organization( NEHCO)          ➡Minerals traditional medical cent...
08/03/2024

ለ1 ወር የሚቆይ የነፃ ህክምና አገልግሎት

Nur Ethiopia Health charity organization( NEHCO)

➡Minerals traditional medical center ጋር በመተባበር

በመጪው የፆም ወር ከታች ለተዘረዘሩት ለ9 የህመም አይነቶች ፈዋሽነታቸው የተረጋገጡ ሳይንሳዊ እውቀት የተጨመረባቸው ሀገር በቀል መድሀኒቶችን በነፃ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

በአብዛሀኛው ኢትዩጲያዊ በየእለቱ የሚያጋጥሙ በሽታዎችን ሳይንሳዊ እና ባህላዊ እውቀቶችን በማቀናጀት ለበርካታ ህሙማን ፈውስ እየሰጡ ከሚገኙ ሀገር በቀል የህክምና ተቋማት( ሚኒራልስ ትራዲሽናል ሜዲካል ሴንተር) 50% እስፖንሰር ያደረገን ሲሆን ቀሪውን 50% ደግሞ Nur ethiopia Health charity organization እስፖንሰር አድርጓል።
ለ 1ወር የሚቆይ በነፃ በመላው ኢትዩጲየ የምናከፋፍለው መድሀኒቶችን አግኝተናል ።
ሚኒራልስ እናመሰግናለን።

በመላ ኢትዩጲያ ሊንኩን በመሙላት ባሉበት ከተማ በ EMs እንልካለን።

1, ለጨጓራ ቁስለት
2, ለኩላሊት ቁስለት
3, ለአንጀት ቁስለት
4, ከሰውነት ኬሚካል እና አላስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን ማፅዳት( detox)
▶ (((ለሁሉም ሰው አስፈላጊ ነው)))
5, የምግብ ፍላጎት ማስተካከል
6, ውፍረት ለመጨመር
7, ውፍረት ለመቀነስ
8, ለእንቅልፍ መጣት
9,ለኮሊስትሮል

ለ1 ወር በነፃ አገልግሎት
ጤናዎን በቤትዎ
Nur Ethiopia Healthcharity organization ( NEHCO)
ባሉበት አገልግሎቱን ለማስላክ ሊንኩን ተጭነው ይመዝገቡ።
👇👇👇
https://bit.ly/48JzNfp

መረጃውን በቅንነት ሼር በማድረግ ለበርካታ ወገኖች እንድታደርሱልን በአክብሮት እንጠይቃለን 🙏🙏🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዶ/ር አይዳ Dr Ayda posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share