12/08/2025
To get our services Call us on 0910-57-01-83 0r 0904-32-33-34
ቤት ለቤት ህክምና ከተሟላ የህክምና መገልገያ መሳሪያ አቅርቦት ጋ!/ Home Based Health Care Service With Full Medical Equipmen
Be the first to know and let us send you an email when አፍሪኬር ቤት ለቤት ህክምና Africare Home Health Care posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to አፍሪኬር ቤት ለቤት ህክምና Africare Home Health Care:
Want your practice to be the top-listed Clinic?
ባለፉት አስርት አመታት ባካበትናቸዉ ልምድ ለተለያዩ የህክምና ፍላጎትዎ ለቀን፣ ለማታ ወይም ደግሞ ለ 24 ሰዓታት የህክምና ክትትል ፍላጎትዎ የጤና ባለሙያ አገልግሎት ያግኙ።
👉የየዕለት ሙሉ ክትትል ለ ቤትለቤት እና ለድርጅትዎ ሰራተኞች (ሙሉ Vital Sign (ሙቀት፣ የደም ግፊት፣ የትንፋሽ፣ የሰዉነት ኦክሲጂን መጠን፣ እና የደም መጠን እና የደም አይነት ምርመራ)፣ የህመም ህክምና እና ሙሉ አካላዊ ምርመራ አገልግሎት) 👉በማንኛውም የጤና እክል ላሉ ህሙማን 👉በተሟላ የህክምና መሳሪያ እና ባሉበት/ በረጅም ዘመን አገልግሎት የካበተ ልምድ ባላቸው የጤና ባለሞያዎች 👉ከቤቶ ሳይወጡ አስፈላጊውን ሁሉ ህክምና/ የጤና ክብካቤ እናደርጋለን!!
አገልግሎቶቻችን
👉በታካሚ ቤት የሚሰጥ የጤና ክብካቤ ወይም የማስታመም አገልግሎት 👉በሁሉም የዕድሜ ክልል ላሉ የህክምና አገልግሎት ፈላጊዎች የተሟላ የህክምና ክትትል 👉የታካሚዎችን ናሙና ካሉበት መውሰድ (Sample Collection) 👉የመድሃኒት አወሳሰድ ክትትል (Medication Administration) 👉የእናቶች እና ሕፃናት የጤና ክብካቤ (Mother & child health care) 👉እጅግ ብዙ ሌሎች የህክምና/ጤና አገልግሎቶችን እንሰጣለን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ሁሉ ልምድ ባላቸው ዶክተሮች እና ስፔሻሊስቶች ክትትል ይደረግባቸዋል( ለዚሁ ሲባል በልዩ ሁኔታ አብረን ለመስራት ከተፈራረምናቸው ጤና ተቋማት ጋር በመሆን) 📷ቤቶ እንመጣለን እናክሞታለን:: አፍሪኬር የእናት ነው የተባለለት ክብካቤ! አድራሻ፡- ቦሌ ብራስ ከዮድ አቢሲኒያ ጎን በ 09 10 57 01 83 አልያም 09 55 36 34 65 ይደውሉ…