Nexus Physiotherapy and Stroke Rehabilitation Specialized Clinic

Nexus Physiotherapy and Stroke Rehabilitation Specialized Clinic አድራሻችንን ፡ ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መ?

12/03/2025

በቅርብ ቀን!!!
ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒና ስትሮክ ህክምና ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
ቁ-3 በቦሌ አካባቢ ይጠብቁን።
ጤናዎን ያብዛልዎ! 0944070809

መልካም በዓል!
19/01/2025

መልካም በዓል!

በታችኛው ጀርባ  አካባቢ ህመም ፤በተለይም በሚቆሙበት ወይም ጎንበስ በሚሉበት  ጊዜ ሕመም እና አለመታዘዝ፤ ወይም  ወደ መቀመጫ፣ ጭን እና አልፎ አልፎ ወደ እግር ሊወርድ የሚችል ህመም ካስተ...
09/12/2024

በታችኛው ጀርባ አካባቢ ህመም ፤በተለይም በሚቆሙበት ወይም ጎንበስ በሚሉበት ጊዜ ሕመም እና አለመታዘዝ፤ ወይም ወደ መቀመጫ፣ ጭን እና አልፎ አልፎ ወደ እግር ሊወርድ የሚችል ህመም ካስተዋሉ የፊዚዮቴራፒ ባለሙያ ያማክሩ!

💥Lumbar facet syndrome በታችኛው ጀርባ ላይ ባሉ መገጣጠሚያዎች ላይ በዋነኝነት በ L4-L5 እና L5-S1 ላይ ተፅእኖ ያደርጋል።
በተወሰኑ እንቅስቃሴዎች ወቅት ወደ መቀመጫ እና ጭን ድረስ ሚወርድ የህመም ምልክት ያሳያል።

➡️ ለረጅም ጊዜ መቆም

➡️ በተቀመጡበት ወደ ኋላ ለመመልከት መዞር

➡️ ተቀምጠን ከወንበር በመንነሳበት ወቅት

➡️ከባድ እቃ ማንሳት እና መሸከም ሕመሙን የሚያባብሱ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎች ውስጥ ናቸው።

የጀርባ ህመም ያለባቸው ሰዎች እንዴት ቢተኙ ይመከራል? ➡️ በጀርባ መተኛት፡ የአከርካሪን ተፈጥሯዊ አቀማመጥ ለመጠበቅ ከጉልበት በታች ትራስ በማድረግ በጀርባ መተኛት። ይህ አተኛኘት  የሰውነ...
25/11/2024

የጀርባ ህመም ያለባቸው ሰዎች እንዴት ቢተኙ ይመከራል?

➡️ በጀርባ መተኛት፡ የአከርካሪን ተፈጥሯዊ አቀማመጥ ለመጠበቅ ከጉልበት በታች ትራስ በማድረግ በጀርባ መተኛት። ይህ አተኛኘት የሰውነት ክብደትን በእኩል ሁኔታ ለማከፋፈል እና በአከርካሪ ላይ ያለውን ጫና ለመቀነስ ይረዳል።

➡️ ጉልበትን ወደ ደረት በመሣብና ወደ ጎን በመታጠፍ መተኛት(fetal postion): በአከርካሪ አጥንት ላይ ያለውን ውጥረት ያስታግሳል፣ በተለይም የዲስክ ችግር ላለባቸው ይጠቅማል።

➡️ በጎን መተኛት፡- ይህ አተኛኘት በታችኛው የጀርባ ክፍል ላይ ያለውን ጫና ይቀንሳል።

አድራሻችን
ቁጥር 1 - ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ
ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐርማርኬት አጠገብ ኢሙ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ

0116702020
0957068115 ላይ ይደውሉ።

15/11/2024

Hello expats. Incase if you need physiotherapy, here is the recommendation.

አብዛኛውን ጊዜ ከታካሚዎቻችን ከሚነሱ ጥያቄዎች ውስጥ  Cupping therapy(ዋግምት) ለምን ለምን ይጠቅመኛል የሚል ነው ?✅ለህመም ማስታገሻ✅ለተሻለ የደም ዝውውር✅መርዛማ ንጥረ ነገሮችን...
11/11/2024

አብዛኛውን ጊዜ ከታካሚዎቻችን ከሚነሱ ጥያቄዎች ውስጥ Cupping therapy(ዋግምት) ለምን ለምን ይጠቅመኛል የሚል ነው ?

✅ለህመም ማስታገሻ

✅ለተሻለ የደም ዝውውር

✅መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ወደ ቆዳ ላይ በመሳብ ከሰውነት ውስጥ ለማስወገድ

✅ጡንቻን ለማዝናናት

✅ለመገጣጠሚያ ሕመም
በአጠቃላይ የደም ዝውውርን በመጨመር እና ጡንቻዎችን በማዝናናት የጡንቻን ህመም፣ውጥረትን ስር የሰደዱ የህመም ስሜቶችን ለማስታገስ ይረዳል።

⬇️መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች

➡️እንደ ኢንፌክሽን ፣ቁስል እና
የተለያዩ የቆዳ ችግሮች ካሉ ካፒንግ እንዲደረግ አይመከረም።

➡️ ለነፈሰ ጡር ሴቶች በሆድና ጀርባ ላይ አለመጠቀም።

➡️የደም ማቅጠኛ መድሀኒት ሚወስዱ ሰዎች ከመጠቀማቸው በፊት በቅድሚያ ሀኪሙን ማሳወቅ እና ማማከር።

➡️በአንድ የሰውነት ክፍል ላይ በጣም በተደጋጋሚ አለመጠቀም።

➡️ በቅርብ ጊዜ በተደረገ ቀዶጥገና ያልዳነ ጠባሳ ወይም ቁስል ላይ አለማድረግ cupping therapy ከመደረጉ በፊት ሚደረጉ ጥንቄዎች ናቸው።

25/10/2024

አዘወትሮ በአግባቡ የሚከወን የማሳሳብ እንቅስቃሴዎች (stretching exercises)
የሰውነትን የመሳሳብ ችሎታ በእጅጉ ያሻሽላል እንዲሁም ለጉዳት የመጋለጥ መጠንንም ይቀንሳል።
በቀን ውስጥ ለተወሰኑ ደቂቃዎች በተለይም ጀማሪ ከሆኑ ከ5-15 ደቂቃ ያህል ሰውነትን የማሳሳብ ልምድ ያዳብሩ።



🗣የስራ ወንበርዎ ላይ አልያም እረፍት ለማድረግ ሲቀመጡ ምን አይነት አቀማመጥ እንዳሎት ያስተውላሉ?? 💥ዘላቂ ጉዳትን ለመከላከልም ሆነ ህመምን ለመቀነስ የተስተካከለ አቀማመጥ ወሳኝነት አለው።...
18/10/2024

🗣የስራ ወንበርዎ ላይ አልያም እረፍት ለማድረግ ሲቀመጡ ምን አይነት አቀማመጥ እንዳሎት ያስተውላሉ??

💥ዘላቂ ጉዳትን ለመከላከልም ሆነ ህመምን ለመቀነስ የተስተካከለ አቀማመጥ ወሳኝነት አለው።
በማንኛውም እንቅስቃሴ ወቅት ወይም ተቀምጠው ከሆነ በትክክለኛ ሁኔታ ላይ እንደሆነ ያረጋግጡ። በስራ ቦታዎ ላይ ergonomic ማስተካከያዎችን እየተገበሩ እንደሆነ ያስተውሉ።

የተስተካከለ አቋም አካላዊ ደህንነትን ብቻ ሳይሆን በራስ መተማመንንም ይጨምራል!! የባለሙያ ምክር ካስፈለግዎ የፊዚዮቴራፒ ባለሙያዎቻችንን ያነጋግሩ።

ኔክሰስ ፊዚዮቴራፒ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
ይምጡ!ይታከሙ!ይዳኑ!

14/10/2024

A Doctor's referral is not A Must!

You can visit our clinic on your own initiative or with a doctor's prescription and receive appropriate physiotherapy treatment and follow-up.

👉For inquiries about our services or to schedule an early consultation, call 0116702020 or 0957068115.

💫Stay connected with us on our social media platforms for valuable health tips.

Telegram -
Facebook - https://www.facebook.com/nexusphysioaddis
Instagram -
Linkedin - https://www.linkedin.com/company/nexus-physiotherapy-clinicacebook - https://www.facebook.com/nexusphysioaddis
tiktok - nexusphysiotherapy

Our Address
Location 1:CMC square On the road leading to Summit, behind Kibru Yisfa Building.

Location 2: Torhayloch Next to Shoa Supermarket, you can find us on the 3rd floor of the Imu Building.

አድራሻችንን ፡ ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መ�

በአለም አቀፍ ደረጃ ወደ 8.1 ሚሊየን ሚጠጉ ከ5 አመት በታች የሆኑ ሕፃናት ላይ እንደሚከሰት ይገመታል።ከ 1000  ሚወለዱ ሕፃናት ውስጥ በአማካይ 3 ሕፃናት  ላይ ይከሰታል።👉 አእምሮ ላይ...
07/10/2024

በአለም አቀፍ ደረጃ ወደ 8.1 ሚሊየን ሚጠጉ ከ5 አመት በታች የሆኑ ሕፃናት ላይ እንደሚከሰት ይገመታል።

ከ 1000 ሚወለዱ ሕፃናት ውስጥ በአማካይ 3 ሕፃናት ላይ ይከሰታል።

👉 አእምሮ ላይ በሚገጥም ጉዳት የሕፃናትን የሰውነት እንቅስቃሴ ና አቋም ስለ ሚያስተጓግለው የሴሬብራል ፓልሲ (Cerebral Palsy)ሕመም ምን ያህል ያውቃሉ?

👉የፊዚዮቴራፒ ሕክምናውስ ምን ምን ያካትታል?

📌ለበለጠ መረጃ እና የምክር አገልግሎት
በ 0116702020 ወይም 0957068115 ላይ ይደውሉ።

አድራሻችን
ቁጥር 1 - ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ
ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐርማርኬት አጠገብ ኢሙ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ

ይምጡ!! ይታከሙ!! ይዳኑ!!

የአጥንት ጤና ሰውነትን ለመደገፍ፣ የአካል ክፍሎችን ለመጠበቅ እና እንደ ካልሲየም ያሉ ማዕድናትን ለማከማቸት ወሳኝ የሆነዎንን የአጥንት ጥንካሬ ያመለክታል። ከአጥንት ጤና እክል ጋር ተያያዥነ...
30/09/2024

የአጥንት ጤና ሰውነትን ለመደገፍ፣ የአካል ክፍሎችን ለመጠበቅ እና እንደ ካልሲየም ያሉ ማዕድናትን ለማከማቸት ወሳኝ የሆነዎንን የአጥንት ጥንካሬ ያመለክታል።

ከአጥንት ጤና እክል ጋር ተያያዥነት ያላቸው ምክንያቶች እድሜ፣ አመጋገብ (በተለይ የካልሲየም እና የቫይታሚን ዲ አወሳሰድ)፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የአኗኗር ዘይቤዎችን እንደ ማጨስ እና አልኮል መጠጣትን ያካትታሉ።

ሰዎች በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ የአጥንት እፍጋት በተለምዶ እየቀነሰ ይሄዳል ፣ ይህም በቀላሉ ለአጥንት ስብራት ተጋላጭ ሚያደረጉእንደ ኦስቲዮፖሮሲስ(የአጥንት መሳሳት) ያሉ በሽታዎችን የማጋለጥ እድልን ይጨምራል።

የተመጣጠነ አመጋገብ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን በማድረግ፣ የአኗኗር ዘይቤን በማሻሻል እና መደበኛ ምርመራዎችን በማድረግ ጤናዎን ይጠብቁ።

Address

Https://www. Google. Com/maps/dir//Nexus+Physiotherapy+and+Stroke+Rehabilitation+Spec/@9. 0132909, 38. 8486263, 15. 32z/data=, 4m8, 4m7, 1m0, 1m5, 1m1, 1s0x164b9b84f44c4685:0x6d78fbe8ae60f90b, 2m2, 1d
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 19:00
Tuesday 08:30 - 19:00
Wednesday 08:30 - 19:00
Thursday 08:30 - 19:00
Friday 08:30 - 19:00
Saturday 08:30 - 18:00

Telephone

+251944070809

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nexus Physiotherapy and Stroke Rehabilitation Specialized Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share