ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና ከጠቢቡ ሰለሞን በተቸረን ሰለሞናዊ ጥበብ በመናፍስት ለተጠመዱ ሁሉ የምንወያይበት ገጽ ነው።

03/05/2025

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Amare Gashu, Samuel Seyfu, Tadiyos Beyene, Haraga Fikadu

28/03/2025
29/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mengistu Negash Gebre, Erom Worku, Fatum Abdu, Aschalew Abiye

05/03/2024

ከህዳሴ የባህል ሕክምና መስጫ ተቋም
የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ የጤና መረጃዎች ዕንዲደርሳችሁ
ላይክና ሸር ማድረግ አትርሱ

29/02/2024
20/11/2023
🔼➱የስሚዛ  ቅጠል ሁላችንም  የምናውቀውእናቶቻችን  በባህላዊ  መንገድ ለዕቃ ማጠቢያነት            ሲጠቀሙበት   ነበር ።                ዓይ አለማዎቅ❗️             ...
11/10/2023

🔼➱የስሚዛ ቅጠል ሁላችንም የምናውቀው

እናቶቻችን በባህላዊ መንገድ ለዕቃ ማጠቢያነት

ሲጠቀሙበት ነበር ።

ዓይ አለማዎቅ❗️

✅>መቼም ይገርማል።

🔼➱ግን ዕኮ ዕኔ ባለኝ ዕውቀት ዕንደስሚዛ

ቅጠል ፈጣን የሆነ ፈውስ

የሚሰጥ ገራሚ ዕፅ የለም ።

✅>ማለት ይቻላል ወገኖቼ ።

🔼➾ዕስኪ መጀመሪያ

የዕፁን ስም በከፊል ባስተዋውቃችሁ

ይሻላል ብየ አሰብኩኝ።

🚹🚹➾ዕስኪ ተከታተሉኝና በጋራ ዕንመልከት?

✝️> በቅድሚያ

የአማረኛ ቋንቋ ስያሜዎችን ዕናያለን።

የስሚዛ ዕፅ መጠሪያ ስሞች።

1ኛ

በጎንደርና በዎሎ ክፍለ ሐገር

ስሚዛ ተብሎ ይጠራል።

2ኛ

በሸዋና በጎጃም

ክ ፍ ለ ሐ ገ ር ሰንሰል ዕየተባለ ይጠራል።

3ኛ

በግዕዝ ቋንቋ

ዕፀስላሴ ተብሎ ይጠራል።

በዕንግሊዘኛው አጠራር ደግሞ

(scientific )name

adhatoda schimperiana)

በሚል መጠሪያ ስም ተፅፎ ይገኛል።

በዖሮምኛ በትግረኛ ዕና በሌሎች ቋንቋዎችም

ስያሜዎቹን ማዎቅ ከፈለጋችሁ

የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክና

ሸር ኮሜት በማድረግ የበኩላችሁን

ድርሻ ተዎጡ።

ስሙ ብቻ ምን ያረግልናል ።

ለምን መድኃኒት ዕንደሚሆንና ስላጠቃቀሙ

ትንሺ መግለጫ ቢጤ ስጠን ዕንጅ

ካላችሁ ደግሞ ዕነሆ ተከታተሉኝ።

1ኛ
ለዎፍ/ለጉበት ቫይረስ በሽታ ባንድ ቀን ወይም

ዕለት ሙሉ ለውጥ ያመጣል።

2ኛ
ቁርጥማትን/ዩሪክአሲድን

ያድናል።

3ኛ
በሆዱ ውስጥ እንደሥራይ

ለሠራበት ሰው ፈፅሞ ይፈውሣል።

4ኛ
ለዘመናዊም ሆነ ለመንፈሳዊ

የትምህርት ዓይነት አዕምሮን ዕንደፀሐይ ያበራል

5ኛ
ለቡዳ ለዛር ለቁራኛ/ለድንገተኛ ልክፍት

ህመም ይፈውሳል።

6ኛ
ለአፍንጫ ሳይነሥ ህመም መፍትሔ ይሖናል።

7ኛ
ለሽንት ማጥ ህመምና ወይንም የሽንት

መቆራረጥ ችግር አሁንም አሁንም መጣሁ

የማለት ስሜት

ለሚያስቸግረው ታማሚ ያድናል።

ለነዚህ ከላይ ለተዘረዘሩት የበሺታ

ዓይነቶች ሁሉ ፈጣን ፈውስን ያቀዳጃል።

በቅደም ተከተል ከተዘረዘሩት ከ7ቱ የአንዷን

ቁጥር >2 ላይ ለቁርጥማት /ለዩሪክ አሲድ

መፍትሔ ይሆናል ያልኳችሁን አጠቃቀሟን

ላሰረዳችሁ❓

የስሚዛ/የሠንሰል

ሥሯን ቆፍረን አውጥተን አጥበን በመጥረቢያ

ደቀቅ አርገን በመከትከት ወቅጠን

10>የሾርባ ማንኪያ ከተዎቀጠው መድኃኒት

በመለካት በ10 የቡና ስኒ የቤት ጠላ

ለ>24>ሰዓት ከዘፈዘፍነው በኋላ አጥልለን

በንፁህ ሃይላንድ በማስቀመጥ

ጧት ከምግብ በፊት አንዳንድ ስኒ

መጠጣት ነው።

ለ10 ተከታታይ ቀናት ይውሠዱ

በሽታዎን ባጭር ቀን ያስዎግዱ

ጤናማ ማህበረሰብ ዕንዲኖረን ሁላችንም

የሚጠበቅብንን ዕንዎጣ።

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል መድኃኒት

ህክምና መስጫ ተቋም።

በህዝብ ዘንድ ፈዋሽነቱን

ያስመሠከረ ተቋም።

በተለያዩ የዕፀዋት ዝርያዎች ላይ

ጥልቅ የሆነ ምርምርና ጥናት በማድረግ

ብዙ ዓመታትን ያስቆጠረ።

ከጥት እስከዛሬ በሊቃውንት አባቶች

ሲዎርድ ሲዎራረድ

የመጣውን የባህል ህክምና ጥበብ

በሚገባና በቅጡ የተረዳ።

ከምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን

አረንጓዴ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ

የተሰጠው ህጋዊ ተቋም።

ህዳሴ እንደስማችን ፈውስ ነው እጃችን።

አድራሻችን አዲስ አበባ

ዘነበወርቅ አደባባይ አለርት ሆስፒታል

ከዋናው በር 20 ሜትር ወረድ እንዳሉ

ወንዙ ዳር ያገኙናል ።

ለበለጠ መረጃ በ 09 85 42 72 52

09 12 63 8 5 09 /09 85 42 72 51

ይደውሉ።

ከዚህ በተረፈ ለማንያውም ከባድና የተወሳሰበ

ችግር መፍትሔ ዕንሰጣለን።

የስሚዛ ቅጠሉንም ሆነ ዓይነቱን

ከሥር በፎቶ ይመልከቱ::

Address

Addis Ababa

Telephone

+251985427252

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና:

Share