Hope Oncology

Hope Oncology Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hope Oncology, Hospital, Torhayloch next to Ibrahim Bldg, Harar.

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
06/06/2025

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

We are honored to have taken part in the 5th Annual Conference of the Ethiopian Society of Hematology and Oncology (ESHO...
11/05/2025

We are honored to have taken part in the 5th Annual Conference of the Ethiopian Society of Hematology and Oncology (ESHO)—a gathering that truly resonates with our mission and values.

This impactful event brought together dedicated professionals who are driving meaningful change in cancer care across Ethiopia.

ታዋቂው የካንሰር ሱፐር ስፔሻሊስት ሃኪም ዶ/ር ሁሴይን ግንቦት 2 ቀን በሆፕ ኦንኮሎጂ ክሊኒክ ታካሚዎችን ያያል። ቀጠሮ ለማስያዝ በ0963333399 እና 09693333399 መደወል ይችላሉ። ...
08/05/2025

ታዋቂው የካንሰር ሱፐር ስፔሻሊስት ሃኪም ዶ/ር ሁሴይን ግንቦት 2 ቀን በሆፕ ኦንኮሎጂ ክሊኒክ ታካሚዎችን ያያል። ቀጠሮ ለማስያዝ በ0963333399 እና 09693333399 መደወል ይችላሉ።

እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።
20/04/2025

እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!!መዳንን የምናገኝበት በዓል ያድርግልን!
18/04/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!!
መዳንን የምናገኝበት በዓል ያድርግልን!

ኬሞቴራፒ እንደስሙ የኬሚካል ህክምና ሲሆን ሰውነት ውስጥ ያለአግባብ በፍጥነት እያደጉ የሚገኙ ህዋሳትን ለመግደል የምንጠቀምበት የህክምና አይነት ነው። በአብዛኛው ይህን ህክምና የምንጠቀመው ለ...
09/04/2025

ኬሞቴራፒ እንደስሙ የኬሚካል ህክምና ሲሆን ሰውነት ውስጥ ያለአግባብ በፍጥነት እያደጉ የሚገኙ ህዋሳትን ለመግደል የምንጠቀምበት የህክምና አይነት ነው። በአብዛኛው ይህን ህክምና የምንጠቀመው ለካንሰር ህመሞች ቢሆንም አልፎ አልፎ ከካንሰር ውጪ እንደ ሉፐስ ላሉ ህመሞችን እንጠቀመዋለን።

ዛሬ በሆፕ ኦንኮሎጂ የጥንካሬ፣ የፅናት፣እና አድካሚ የህክምና ጉዞን ውጤት አክብረናል።የ37 አመቷ የደረጃ 2 የጡት ካንሰር ታካሚያችን ወደ ማዕከላችን ስትመጣ በሚገርም ሁኔታ ከ28 ሳምንት በ...
07/04/2025

ዛሬ በሆፕ ኦንኮሎጂ የጥንካሬ፣ የፅናት፣እና አድካሚ የህክምና ጉዞን ውጤት አክብረናል።

የ37 አመቷ የደረጃ 2 የጡት ካንሰር ታካሚያችን ወደ ማዕከላችን ስትመጣ በሚገርም ሁኔታ ከ28 ሳምንት በላይ የሆነው ፅንስ በሆዷ ውስጥ ነበረ። ፅንሱ 36 ሳምንት እስኪደርስ ድረስ በሚገርም ጥንካሬ 4 ዙር ኬሞቴራፒ ወሰደች። ከ2 ሳምንት በፊት በበረካ እናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ውስጥ ጤናማ ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች።

በካንሰር ህክምና ወቅት እንዲህ አይነት ነገር ማየት የተለመደ አይደለም። የጤና ባለሙያዎች የማያቋርጥ ድጋፍ እና እንክብካቤን የሚጠይቅ ጉዞ ነው። በዚህ ወቅት ከጎኗ ሆነው ከፈጣሪ ቀጥሎ ይህንን አስደሳች ቀን እንድናይ ላደረጉት የካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ሙኒር እንዲሁም የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊስት ሃኪም ዶ/ር ሰኢድ ትልቅ ምስጋና ይገባል።

የዚህች ጠንካራ እናት ጉዞ ሆፕ ኦንኮሎጂ ለሁሉም ታካሚ የመኖር እድልን ብቻ ሳይሆን በተስፋ የተሞላ ህልማቸውን እውን የሚያደርጉብት ህወት እንዲኖራቸው የማገዝ አላማውን ያሳካበት ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜም ቢሆን በህይወት እስካለን ድረስ ተስፋ እንዳለን ማሳያም ጭምር ነው።

ዛሬ የእሷን እናትነት ብቻ ሳይሆን ጥንካሬዋን ፅናቷን እና ተስፋ አለመቁረጧን እናከብራለን።

እነዚህ ምልክቶች የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ እና ችላ አትበያቸው! የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር - የማህፀን በር አካባቢ ያሉ መደበኛ ህዋሶች ወደ ጤናማ ያልሆነና ከቁጥጥ...
31/03/2025

እነዚህ ምልክቶች የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ እና ችላ አትበያቸው!

የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር - የማህፀን በር አካባቢ ያሉ መደበኛ ህዋሶች ወደ ጤናማ ያልሆነና ከቁጥጥር ውጪ በሆነ ሁኔታ የሚራቡበት ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው። አብዛኛውም ጊዜ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር የሚከሰተው HPV በሚባል ቫይረስ ሲሆን አጋላጭ ምክንያቶች ውስጥ በዘር፣ ሲጋራ በማጨስ፣ ልቅ የሆነ የግብረ ስጋ ግንኙንት ይጠቀሳሉ።

Hope Oncology
ሆፕ የካንሰር ህክምና ማዕከል

📍 ጦር ኃይሎች፣ኢብራሂም ህንፃ ፊት ለፊት
የቀድሞ ፍርድ ቤት ህንፃ ላይ

For more information
👉 ይደውሉ 0916363738 / 0936161718
☎️ 011 557 2896

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ያድርግልን።ዒድ ሙባረክ!Hope Oncologyሆፕ የካንሰር ህክምና ማዕከል📍 ጦር ኃይሎች፣ኢብ...
30/03/2025

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ያድርግልን።

ዒድ ሙባረክ!

Hope Oncology
ሆፕ የካንሰር ህክምና ማዕከል

📍 ጦር ኃይሎች፣ኢብራሂም ህንፃ ፊት ለፊት
የቀድሞ ፍርድ ቤት ህንፃ ላይ

For more information
👉 ይደውሉ 0916363738 / 0936161718
☎️ 011 557 2896

Address

Torhayloch Next To Ibrahim Bldg
Harar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hope Oncology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share