Addis Continental Institute of Public Health (AC-IPH)

Addis Continental Institute of Public Health (AC-IPH) Addis Continental Institute of Public Health (AC-IPH) is an independent center of excellence for pub

Congratulations, ACIPH’s MPH  Graduates Addis Continental Institute of Public Health proudly presented 41 MPH students f...
11/08/2025

Congratulations, ACIPH’s MPH Graduates

Addis Continental Institute of Public Health proudly presented 41 MPH students for graduation on August 9, 2025. Notably, 70% of the graduates were females. The Guest of Honor, Dr. Agonafir Tekalign, President of the Ethiopian Public Health Association and Country Director for Malaria Consortium, handed the degree to the graduates. This year’s graduation ceremony was especially memorable, as it took place on the eve of the Institute’s 20th Anniversary, which will be celebrated in August 2026.

05/07/2025

IMMEDIATE VACANCY

Addis Continental Institute of Public Health will be implementing research (“Research network for design and evaluation of adolescent health interventions and policies in Sub-Saharan Africa”) in Addis Ababa, Ethiopia. ACIPH is looking for competent and qualified candidates as postdoc. Interested candidates who fulfil the requirements are hereby invited to apply immediately.
Position: Postdoctoral fellow

Duties and Responsibilities
• Contribute to the development of study tools.
•Contribute to the development of adolescent health interventions.
•Participate in designing, implementing and disseminating adolescent health implementation and policy research.
•Contribute to writing manuscripts and research briefs.
•Supervise and support PhD and Masters’ students.
Requirements:
•PhD in Public Health or other related health fields.
•Prior experience in qualitative and qualitative data analysis, interpretation and presentation.
•Excellent analytical, organizational and communication skills
•Ability to work independently and as part of a team.
•Proven experience in field research works.
•Excellent written and verbal skills in English.

Station: Addis Ababa
Duration: 6 months
How to apply: Interested and qualified applicants can send application letter, curriculum vitae, and copies of supporting documents at the email: hraciph@gmail.com or can submit them in person at ACIPH Head Office before 12 July 2025

16/06/2025

ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ.ም
አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ

አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስትቲዩት (አኮጤአኢ) እያከናወነ ላለው ጥናት ሥራ ፈላጊ አመልካቶችን አወዳድሮ በኮንትራት ቅጥር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደቡ ፡ የምርምር ነርስ

የሥራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ውስጥ
በሚገኙና ጥናቱ በሚከናወንባቸው ወረዳዎች

ተፈላጊ መስፈርት፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ፣ ሚደዋይፈሪ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች፣

-በመስክ ላይ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች፡፡¬¬

ጾታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ በኢንስቲትዩቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት

የማመልከቻ ጊዜ፡ ከሰኔ 10 እስከ 14 ቀን 2ዐ17 ሲሆን አመልካቶች የትምህርትና
ተዛማጅ ማስረጃዎችን በማያያዝ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል hraciph@gmail.com ማመልከት ይቻላል፡፡

የማመልከቻ ቦታ፡- አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት ዋና መ/ቤት ከአያት
አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ ዳሽን ባንክ ያለበት
ሕንፃ

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0116-390038 መደወል የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡

16/05/2025

አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ

አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስትቲዩት (አኮጤአኢ) እያከናወነ ላለው ጥናት ሥራ ፈላጊ አመልካቶችን አወዳድሮ በኮንትራት ቅጥር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደቡ ፡ የምርምር ነርስ

የሥራ ቦታ፡በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ውስጥ
በሚገኙና ጥናቱ በሚከናወንባቸው ወረዳዎች

ተፈላጊ መስፈርት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ፣ ሚደዋይፈሪ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች፣

በመስክ ላይ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች፡፡

ጾታ፡ ሴት

ደመወዝ፡ በኢንስቲትዩቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት

የማመልከቻ ጊዜ፡ ከግንቦት 8 እስከ 23 ቀን 2ዐ17 ሲሆን አመልካቶች የትምህርትና
ተዛማጅ ማስረጃዎችን በማያያዝ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል
hraciph@gmail.com) ማመልከት ይቻላል፡፡

የማመልከቻ ቦታ፡- አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት ዋና መ/ቤት ከአያት
አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ ዳሽን ባንክ ያለበት
ሕንፃ

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0116-390038 መደወል የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡

13/05/2025
ኘሮፌሰር የማነ ብርሃነ የ2016 12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት በሳይሰንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ተሸላሚ በመሆናቸው እንኳን ደሰ አለን
17/09/2024

ኘሮፌሰር የማነ ብርሃነ የ2016 12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት በሳይሰንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ተሸላሚ በመሆናቸው እንኳን ደሰ አለን

28/08/2024

የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NG*T) ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ

ትምህርት ሚኒስቴር ፥ የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NG*T) ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ እና የፈተና ቀንን አሳውቋል።

በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸው እና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NG*T) ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ብሏል።

ለፈተናው የተመዘገቡ በየተመደቡበት የፈተና ማዕከላት እና የመፈተኛ ፕሮግራም መሰረት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናው እንደሚሰጣቸው ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

ተፈታኞች በፈተና ወቅት የተሰጣቸውን User Name and Password፣ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተላልፏል።

Ministry of Education | National G*T

31/07/2024

ማስታወቂያ
የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NG*T) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NG*T) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ https://NG*T.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Ministry of Education | National G*T

አፍላ ወጣቶችና ወጣቶችን ሳናካትት የምናሳካው ግብ የለም - የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባከሰሀራ በታች በሚገኙ ሰባት ሀገሮች በአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን...
27/06/2024

አፍላ ወጣቶችና ወጣቶችን ሳናካትት የምናሳካው ግብ የለም - የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ

ከሰሀራ በታች በሚገኙ ሰባት ሀገሮች በአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን የተመለከተ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የአፍሪካ ቲንክታንክ(Africa think tank for policy on adolescents and youth health)ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እና የአራይዝ (Africa research, implementation science and education) "ARISE" 10ኛ አመት ክብረ በዓልም ተከብሯል።

ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የአፍላ ወጣቶችና የወጣቶች ጤና ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ያሳሰቡት የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ አኗኗራችን፣ ችግሮቻችን እና ቴክኖሎጂ እየተለወጠ በመሆኑ ችግሮችን የምንፈታበት መንገድም የተለየ መሆን ይገባል በተጨማሪም ከጠቅላላ ህዝብ ቁጥር አንድ አራተኛ የሚሆኑት አፍላ ወጣቶችና ወጣቶችን በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት በማካተት መከላከል በምንችላቸው ምክንያቶች በሞት የምናጣቸውን የሀገር ተረካቢ ትውልድ ልንታደግ ይገባል ብለዋል። አክለውም አፍላ ወጣቶችንና ወጣቶችን ሳናሳትፍ የምናሳካው ዘላቂ የልማት ግብ የለም ለዚህም እርምጃ ለመውሰድ የሚያግዝ አዲስ የጤና ፖሊሲ በሀገራችን የፀደቀበት ጊዜ ላይ መሆናችን ጥሩ አጋጣሚ በመሆኑ እንደ አህጉር በተለይም ከሰሀራ በታች ባሉ ሀገሮች ተባብረን ለአፍላ ወጣቶችና ለወጣቶች የተሻለ የጤና አገልግሎት ለመስጠት እንትጋ በማለት ጥሪያቸውን አቅርበዋል።

የአራይዝ (ARISE) ዋና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር የማነ ብርሃን በበኩላቸው አራይዝ (ARISE) ከሰሀራ በታች ባሉ ሰባት የአፍሪካ ሀገሮች እንዲሁም በአሜሪካና በአውሮፓ ዩኒቨርስቲዎች መካከል ያለው ትስስር በቀጣናው አፍላ ወጣቶችና ወጣቶች የሚያጋጥማቸው የጤና እክል በተለይም የስርዓተ ምግብ፣ የአእምሮ ጤና እና የስነ ተዋልዶ ጤናን ለማሻሻል ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን ጠቁመው በመድረኩ የጥናት ውጤቶች ይፋ እንደሚደረጉ የአቅም ግንባታ ስልጠና እንደሚሰጥና፣ አጋርነትን የማጠናከር ሥራም እንደሚሰራ አስታውቀዋል።

አያይዘውም እኤአ በ2014 የተመሠረተው አራይዝ አስረኛ አመት በመከበሩ እንዲሁም አፍሪካ ቲንክ ታንክ ይፋ በመሆኑ የተሠማቸውን ደስታ እንዲሁም በቀጣይ የበለጠ ለመስራት ያላቸውን ቁርጠኝነትና ተስፋ ገልፀዋል።

በመድረኩ ከአሜሪካ ከአውሮፓና ከሰሀራ በታች ከሚገኙ ሰባት ሀገሮች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።

We are honored to have the Minister of Health of Ethiopia as our esteemed guest of honor at the   Conference in Addis Ab...
27/06/2024

We are honored to have the Minister of Health of Ethiopia as our esteemed guest of honor at the Conference in Addis Ababa, Ethiopia. Co-hosted alongside our partners, this event will delve into the theme "Empowering Health: Enhancing Adolescent Health Research Capacities and Policies in Sub-Saharan Africa."

Address

Addis Ababa, ACIPH Building Located In Lemi Kura Subcity Adjacent To "Ayat" Compound, Zone 8; Road 8
Addis Ababa
P.O.BOX 26751/1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 12:00

Telephone

+251116390000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Continental Institute of Public Health (AC-IPH) posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Addis Continental Institute of Public Health (AC-IPH):

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram