Seraj Ahmed

Seraj Ahmed Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Seraj Ahmed, AIDS Resource Center, Addis Ababa.

Daandin nageenyaa biyya ceesisaJabana addunyaan jijjiiramte kana afaan qawwee osoo hin taane mariin biyya ceesisuun fila...
27/02/2025

Daandin nageenyaa biyya ceesisa

Jabana addunyaan jijjiiramte kana afaan qawwee osoo hin taane mariin biyya ceesisuun filannoo jalqabaati. Dursa nageenyaf kennuun filannoo hin qabu. Warri daandii badii qabatee mootummaa ce'umsaa malee jedhes kanarraa baratee guddina uummata oromootif hojjechuu qaba.

09/01/2025
09/01/2025
09/01/2025

ህብረብሔራዊ የመረዳዳት ዕሴትን ያፀና የመደመር ሰው ተኮር ዕሳቤ፦ ከቃል እስከ ባህል የበጎፈቃድ ተግባር!

ኢትዮጵያዊያን እንዳይለያዩ ሆነው የተጋመዱ የተሳነሰነ ማንነት የገነባቸው የወል ታሪክ ባለቤት ናቸው። ብልጽግና ከዕሳቤና መሰረቱ ጀምሮ በሰውተኮር ተግባር የጀመረ ሰውን ማዕከል ያደረጉ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መርሃግብሮችን በግብ ደረጃ ሰንቆ የሚተጋ ፓርቲ ነው።

በማህበራዊ ትስስርና የአብሮነት ዕሴትን ሊያኮስሱ የሚችሉ ማነቆዎችን በመፍታት ስብራቶችን ጠግኖ በጠንካራ መሰረት ላይ የታነፀ ወንድማማችነትና እህትማማችነትን መገንባት ችሏል።

ቃሉን በተግባር በመፈጸም ለላቀ ከፍታ የሚተጋው ፓርቲያችን የመረዳዳትና አብሮነት ዕሴትን የህብረተሰቡ ባህል እንዲሆን በማድረግ አመርቂ ዕመርታን አስመዝግቧል። በሰውተኮር መርሃ ግብር በርካታ አረጋዊያንና አቅመደካሞችን የቤት ባለቤት በማድረግ ፤ ለሴቶችና ወጣቶች የስራ ዕድል በመፍጠር በኢኮኖሚ ራሳቸውን ከመቻል አልፈው ለሀገራዊ ከፍታ አዎንታዊ ሚና እንዲኖራቸው ማድረግ ተችሏል።

በማዕድ ማጋራት እና በምገባ ማዕከላት ኢትዮጵያዊ የመተባበር ዕሴት የዳበረበት ብልጽግናዊ ሰው ተኮርነት በላቀ ደረጃ ባህል ሆኗል።

ብልጽግና አሁን ላይ ሰው ተኮር ዕሳቤው ከቃል በላይ ሆኖ ተግባራዊ ባህል ወደ መሆን ተሸጋግሯል። ቃሉን የሚጠብቅና ያሰበውን በትጋት የሚፈጽም ፓርቲ በመሆኑ የህብረብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት መገለጫ ዕሴት ሆኖ በማህበረሰቡ ዘንድ ዳብሯል። በዚህም የገና በዓልን በማስመልከት በመዲናችን አዲስ አበባ :- በከተማ ማዕከል ፣ በክ/ከተማና በወረዳዎች የማዕድ ማጋራት እና ለአቅመ ደካሞች የተደረገው የቤት ማስተላለፍ ተግባር ተጠቃሽ ናቸው።

የበጎ ፈቃድ ስራው ወንድማማችነትና እህትማማችነትን በአብሮነት በማጽናት በብሔራዊ ገዥ ትርክ ለምንገነባት ሀገር ወሳኝ የትስስር ሀይል ነው። ሀገራዊ ልዕልናን ዕውን ለማድረግ በምናደርገው ጥረት ሰው ተኮርነታችንን በባህላችን ዕሴት በማፅናት አብሮነትን በማዳበር የበለፀገች ኢትዮጵያን እንገነባለን። ፓርቲያችን ሰው ተኮርነቱን በተግባር እያከናወነ የአብሮነትና የመረዳዳት ባህልን በማፅናት በላቅ ህልም ፣ በብሔራዊ አርበኝነት ለትውልድ ምንዳ የሆነች ሀገርን ያሻግራል።


13/10/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Seraj Ahmed posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram