ደንገል የጤና ትራሶች

ደንገል የጤና ትራሶች Dengel for comfortable, healthy and productive living.

05/09/2025

✨ ሰርቪካል ደንገል
Cervical Dengel

😴 የማንኮራፋት ወይም የትራስ አለመመቸት ችግር አለብዎ?

ሠርቪካል ደንገል! የማንኮራፋት ችግርን ጨምሮ የተለያዩ ከትራስ አለመመቸት ጋር የሚያያዙ እንዲሁም የነርቭ መወሳሰብ ችግሮችን ለማስቆም እንዲሁም የህብለሰረሰር ጤንነትን ለመጠበቅ ፍቱንነቱ የተረጋገጠ መፍትሄ !!!

📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ❗️

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
ለማዘዝ =

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments

ቲክቶክ = tiktok.com/
https://t.me/DengelP
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?id=61574499637910
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: https://dengelpillows.com/

📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳች! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ መልካም የመውሊድ በዓል እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገ...
04/09/2025

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳች! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ መልካም የመውሊድ በዓል እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን፡፡

ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!!!

የእርግዝና ደንገልC-SHAPE የነፍሰጡር ትራሶች - ነፍሰጡሯ በምትተኛበት ሰአት ሆድ ፣ አንገት ፣ ጭንቅላት ፣ ጀርባ ፣ ዳሌ እና ጉልበትን ይደግፋል ። - ተጣጣፊ ስለሆነ አልጋ ላይ ለማንቀ...
02/09/2025

የእርግዝና ደንገል

C-SHAPE የነፍሰጡር ትራሶች
- ነፍሰጡሯ በምትተኛበት ሰአት ሆድ ፣ አንገት ፣ ጭንቅላት ፣ ጀርባ ፣ ዳሌ እና ጉልበትን ይደግፋል ።
- ተጣጣፊ ስለሆነ አልጋ ላይ ለማንቀሳቀስ ይመቻል ።
_በሚፈልጉት አቅጣጫ እያዟዟሩ ለመተኛት ያስችላል

-በተጨማሪም ከወሊድ በኋላ ለ ማጥቢያነት መጠቀም ስለሚያስችል ለ ማጥቢያ ትራስ ተጨማሪ ወጪ ማውጣት አያስፈልግም።
- ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው የ C ቅርፅ ስላለው ለጨቅላ ህፃኑ እንደማስተኛ አልጋነት ያገለግላል።

U-SHAPE የነፍሰጡር ትራሶች
የ U ቅርፅ የያዘ ስለሆነ ነፍሰጡሯ እናት መሀሉ ላይ በመተኛት ዙሪያዋ ድጋፍ እንዲያገኝ ያደርጋል ። ነገር ግን
እንደ C-SHAPE የነፍሰጡር ትራስ በፈለገችው ቅርፅ እያዟዟረች መጠቀም አያስችላትም።

- ነፍሰጡር ሳይሆኑ በጀርባ መተኛት ለለመዱ ሴቶች በጎን መተኛትን ቶሎ ለመልመድ ይመቻል ።
ተጨማሪ ጥያቄ ካለዎት በስልክ ቁጥር 0911-61-28-01 ይደውሉልን ።

💫ለበለጠ መረጃ 👇👇 ያናግሩን
ለማዘዝ =

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments
ቲክቶክ = tiktok.com/
https://t.me/DengelP
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?id=61574499637910
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: https://dengelpillows.com/

📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!

01/09/2025

30/08/2025

0911612801/ 0911120214

06/08/2025
https://www.facebook.com/profile.php?id=61574499637910💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን               ...
22/07/2025

https://www.facebook.com/profile.php?id=61574499637910

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
ለማዘዝ =

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments

ቲክቶክ = tiktok.com/
https://t.me/DengelP
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?id=61574499637910
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: https://dengelpillows.com/

📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!

ማጥቢያ ደንገል 🤱Nursing Dengel 🤱  ✔️የትከሻ መዛል፤ የወገብ መጉበጥና ህመምን ይከላከላል ✔️ ለዳዴ ለማዘጋጀት✔️እራሳቸውን ችለው እንዲቀመጡ✔️የትንታ አደጋ ለመከላከል ይረዳል✔️...
12/06/2025

ማጥቢያ ደንገል 🤱
Nursing Dengel 🤱

✔️የትከሻ መዛል፤ የወገብ መጉበጥና ህመምን ይከላከላል
✔️ ለዳዴ ለማዘጋጀት
✔️እራሳቸውን ችለው እንዲቀመጡ
✔️የትንታ አደጋ ለመከላከል ይረዳል
✔️ለእናት እና ልጅ ጡትም ሆነ ጡጦ ለማጥባት ጥሩ ምቾትን ይሰጣል

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️

📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
ለማዘዝ =

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://t.me/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows
ዌብሳይት: www.dengelpillows.com

📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት


ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!

🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ደንበኞቻችን እንኳን ለ 1446ተኛው ዓ.ሒ የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🎉🎉 መልካም በዓል!! 🍬🍬🍬
06/06/2025

🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ደንበኞቻችን እንኳን ለ 1446ተኛው ዓ.ሒ የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

🎉🎉 መልካም በዓል!! 🍬🍬🍬

መልካም የ ስቅለት በዓል
18/04/2025

መልካም የ ስቅለት በዓል

Address

CMC Area, Opposite Civil Service College, Wereda 08, House Number 039 First Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደንገል የጤና ትራሶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ደንገል የጤና ትራሶች:

Share