Alta Counseling and Training PLC

Alta Counseling and Training PLC Promote individual,family and institutional well-being and advancement!

Alta Research, Training and Counseling PLC is a private business organization that focuses on psycho-social training and counseling. Its founders are trainers and counselors with MA degrees in counseling Psychology and; and with a wide-range of experiences in providing training and counseling to different organizations and families and individuals. Some of the counseling services include the following:-
* *******Individual cases such as bedwetting, social phobia, stress, low self esteem, non-assertiveness, drug abuse, sexual abuse, emotional abuse, sexual problems(such as impotency and frigidity) , relationship problems፣ abuse (sexual, psychological & physical),, failure in work or school, rejection/neglected, death of loved ones, the breakdown of relationship, teenage pregnancy, cyber addiction, game addiction, divorce, post Traumatic Stress Disorder, identity crisis, depression, faulty /irrational thoughts, obsessive Compulsive Disorder(OCD) etc
• Premarital marriage counseling
• Marriage and family counseling
• Family consultation/Counseling
• Child feeding counseling
• Group Counseling
• Rehabilitation counseling
• Career choice and development counseling
• Child care and child rearing counseling
• Crisis counseling
• Pre and post retrenchment counseling
• Counseling for OVCs
• Other psycho-social counseling

Some of the trainings include: -

• Personal development
• Basic counseling skills and knowledge
• Parenting skills (home context)
• Child care(institutional context)
• Family mission development
• Child feeding training
• Group Counseling skills
• HIV Counseling skills
• Trauma Counseling skills
• Rehabilitation Counseling skills
• Family Counseling skills
• Marriage Counseling skills
• Counseling training for special population
• Burn out/Stress management
• Career development skills
• Leadership skills
• Communication skills




Advisory and Consultancy/ Supervision
• Families/parents/ Guardians
• Schools, Colleges and Universities
• Governmental and Non-governmental
organizations
• Health centers
• Business organizations
• Others

Healing starts with one brave step.
23/06/2025

Healing starts with one brave step.

Check out Alta Counseling’s video.

Summer Life skills training for children and youth
17/06/2025

Summer Life skills training for children and youth

Check out Alta Counseling’s video.

14/07/2024

የህይወት ክህሎት ሥልጠና ለምን ይጠቅማል?
-----------------------------------------------------
ነጻነትን ያዳብራል ፡- የህይወት ክህሎት ሥልጠና ታዳጊዎችና ወጣቶች በግልና ከሌሎች ጋር በሚያደርጉት መስተጋብር በልበሙሉነት ህይወታቸውን እንዲመሩ ይረዳቸዋል።
-----------------------------------
የራስን ግምት ያሳድጋል፡- የህይወት ክህሎት ሥልጠና በራስ የመተማመን፤ ራስን የመቀበል እና ለራስ ትክክለኛውን ስፍራ መስጠትን የሚያስችል እውቀት እና ጥበብ ስለሚገኝበት በመሆኑ ልጆቻችን በአሉታዊ የአቻ ግፊት እና በተዛባ ለራስ በሚሰጥ ግምት እንዳይሰቃዩ ይረዳቸዋል፡፡
--------------------------
ችግርን መፍታትን ያሻሽላል፡ -የህይወት ክህሎት ልጆች እና ወጣቶች በትኩረት እንዲያስቡ እና ችግሮችን የመፍታት ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ ያበረታታል፣ ይህም በህይወት ውስጥ የሚያጋጥሙ መሰናክሎችን ለማሸነፍ ይረዳቸዋል፡፡
-------------------------------
ማህበራዊ ክህሎትን ያሳድጋል፡- እንደ ተግባቦት፣ ትብብር እና የግጭት አፈታት ያሉ የህይወት ክህሎቶች ታዳጊዎች እና ወጣቶች ከሌሎች ጋር ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጥሩ ይረዳቸዋል።
---------------------------------
ለጉልምስና ይዘጋጃል፡ - ለታዳጊዎች እና ለወጣቶች የህይወት ክህሎትን ማስተማር ለወደፊት ስኬት መሰረት ይጥላል እና ለአዋቂነት ሀላፊነቶች ያዘጋጃቸዋል።
---------------------------
ጭንቀት እና ብስጭት ይቀንሳል፡- ልጆች ራሳቸውን የመንከባከብ ችሎታ ሲኖራቸው የእለት ተእለት ተግዳሮቶች ሲያጋጥሟቸው ጭንቀትና ብስጭት የመሰማት ዕድላቸው ይቀንሳል።
-----------------------------------------------
ሃላፊነትን ያዳብራል፡- የህይወት ክህሎት ስልጠና ልጆች ላይ የኃላፊነት ስሜት እንዲኖራቸው ያደርጋቸዋል፣ ይህም ተግባራቸውን እና ህይወታቸውን በሃላፊነት እንዲይዙ ያበረታታል።
-----------------------------------------------------------------
አልታ ካውንስልሊንግ ዕድሜያቸው ከ7 ዓመት አስከ 18 ዓመት ላሉ ልጆች በዕድሜ ከፋፍሎ የሚሰጠውን የህይወት ክህሎት ሥልጠና ሐምሌ 16 እና 17 ይጀምራል፡፡
--------------------------------------------------------
ምዝገባ እየተካሄደ ስለሆነ ልጆቻችሁን እንድታዝመዘግቡ እናበረታታለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በ 0934 74 75 76 ወይም 0116-677272 ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በሥራ ሰዓት ይደውሉ፡፡
-------------------------------------------------------------------
አልታ ካውንስሊንግ ባለፉት በርካታ ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ልጆችን አሰልጥኗል፡፡
የትውልድ መሠረት---ቤተሰብ (አልታ ካውንስሊንግ!)

05/02/2024
28/12/2023
ለምን የመሰረታዊ ካውንስሊንግ አገልግሎት ስልጠና መውሰድ ያስፈልጋል?--------------------------------------------------------------------1. ለሳይኮሎጂ...
28/04/2023

ለምን የመሰረታዊ ካውንስሊንግ አገልግሎት ስልጠና መውሰድ ያስፈልጋል?
--------------------------------------------------------------------
1. ለሳይኮሎጂ እና ለማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያዎች፡-
-------------------------------------------------------
 የካውንስሊንግ ፅንሰ ሃሳብ ከነባራዊው ዓለም ወይም ከሰው ልጅ እለት ተዕለት ኑሮ ጋር በምን ያህል ጥልቀት እንደሚገናኝ ለማወቅ
 ክሊያንትን ከመቀበል ጀምሮ አገልግሎቱን እስከመጨረስ ያለውን የመሰረታዊ የካውንስሊንግ አግልገሎት ክህሎቶች አተገባበርን በጥልቀት ለመረዳት
 የራስን የእውቀት ደረጃ ለመፈተሸ እና የበለጠ ለመስራት
 ልምዶችን ለመካፈል እና ትምህርቶችን ለመቅሰም-አልታ ካውንስሊንግ ከ 10 ዓመት በላይ የማማከር ልምድ አለው፡፡
 ዓለምአቀፍ አሰራሮችን ለመረዳት፣ የካውንስሊንግ ስነ-ምግባርና ሚስጢር መጠበቅን ሃያልነት ለማወቅ፤ ሚስጢር የማይጠበቅባቸውን ሁኔታዎች ከአለም አቀፍ መስፈርት አንፃር ለመረዳት
2. ከሰዎች ጋር የተገናኘ የእገዛ አገልግሎት ላላቸው እና ሰዎችን ለማገዝ ለሚፈልጉ ሰዎች
----------------------------------------------------------------
 የካውንስሊንግ አገልግሎትን ጥልቀት ለማወቅ እና ሰዎችን በሚያማክሩበት ወቅት ምን ምን ነገሮችን ታሳቢ ማድረግ እንደሚገባቸው እንዲረዱ
 በተለምዶ የሚያደርጉትን የማማከር (የካውንስሊንግ) አገልግሎት ቆም ብለው እንዲያስቡት እና ማስተካከያዎችን እንዲያደርጉ
 በተሻለ መልኩ ሌሎችን መርዳት እንዲችሉ
 በራሳቸው የማይወጡት መስሎ ሲታያቸው ሰዎችን ወደ ባለሙያ መምራት እንዲችሉ
 የካውንስሊንግ ክህሎት በቀላሉ እንዴት መሬት ወርዶ እንደሚሰራበት ማወቅ እንዲችሉ
 ራሳቸውን፣ ቤተሰባቸውን እና የቅርብ ጓደቻቸውን ከካውንስሊንግ ውጪ ባለ ሁኔታ በምክር የሚጠቅሙበትን ጥበብ እንዲያገኙ
------------------------------------------------------------
ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ያሰለጠናቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰልጣኞቻችን የነገሩን አንድ ዋና ነገር ከማንኛውም ሰው በፊት በካውንስሊንግ ሥልጠናው ራሳቸው መጠቀማቸውን ነው፡፡
------------------------------------------------------------------
ሥልጠናው ከግንቦት 7-12 ይሰጣል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡ 0116-677272 ወይም በ0911-404777 ይደውሉ
የትውልድ መሠረት --------ቤተሰብ! ( አልታ ካውንስሊንግ)
-------------------------------------------------------------------

21/02/2023

አልታ ካውንስሊንግ (Alta Counseling) አሜሪካን አገር ከሚገኘው ግሎባል ከስተመር ሰርቪስ ኢኒስቲትዩት (Global Customer services Institute) ጋር በመተባበር ከየካቲት 16- 20, 2015 ዓ.ም በአዲስ ቻምበር በሚካሄደው አለምአቀፍ የንግድ ትሪኢት ይሳተፋል፡፡ ለአምስት ቀናት በሚቆየው የንግድ ትርኢት አልታና ግሎባል የሚሰጡትን የደንበኛች አገልግሎት ስልጠና እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለታዳሚዎች ያብራራሉ፤ ገለፃ ያደርጋሉ፡፡ በመሆኑም ከሐሙስ የካቲት 16 ጀምሮ እስከ ሰኞ የካቲት 20 ድረስ በሚያመችዎ ቀንና ሰዓት ይጎብኙን፤ በየእለቱ በኤግዚቢሽን ማዕከል እንገኛለን፡፡

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 18:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 18:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 18:00

Telephone

+251911404777

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alta Counseling and Training PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Alta Counseling and Training PLC:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram