Kola kola

Kola kola Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kola kola, AIDS Resource Center, Summit, Addis Ababa.

01/08/2025
 !!
29/07/2025

!!








የስንዴ  አብዮተኛዉ ድንቁ መሪ
05/05/2025

የስንዴ አብዮተኛዉ ድንቁ መሪ

27/04/2025

የመሐል ዘመን ወጥመድ...!!

የመሐል ዘመን ወጥመድ፣ አንድ ሀገር ከፖለቲካ ሥርዓት ሽግግር በመውጣት፣ ወደ ቀጣዩ የማጽናት ምእራፍ ከመድረሷ በፊት፣ በሚገኘው የመሐል ዘመን፣ በስኬቶች ረክቶና ተዘናግቶ የመቀመጥ አባዜ ነው፡፡ ከፖለቲካ ሽግግር በመውጣትና የጸና ሥርዓትን በመትከል መካከል የሚገኝ ፈታኝ ዘመን ነው፡፡

የመሐል ዘመን ወጥመድ በዋናነት የሚከሠተው በውጤት በመዘናጋት፣ ችግርን በመላመድ፣ ሀገራዊ ዕይታን ትቶ በጎጥ ውስጥ በማደር እና የሕዝብን ችግሮች በጊዜያቸውና በልካቸው ባለመፍታት ነው፡፡ በመሆኑም እነዚህ ችግሮች የመሐል ዘመን ወጥመድን እንዳያመጡብን በአመራሩና በአባላቱ ዘንድ ትግል ሊደረግባቸው ይገባል፡፡

ለሁለንተናዊ ብልፅግና ስኬት ከፊታችን በተራራዉ ላይ የበራዉን ማብራት እያየን ያለማሰለስ ለሌላ የተሻለ ስኬት መትጋት እና ፈተናዎችን ወደ ስኬት እየቀየሩ ወደ ልልናው ማማ መስፈንጠር ይገባል!!


24/12/2024

Address

Summit
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kola kola posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram