25/03/2026
ስኳር ( diabetic) immune system/ ሰዉነት የመከላከል አቅም ስለሚጎዳ ስለሚያዳክም አፋችን ዉጥ ያሉ ባክቲርያዎች infection በመፍጠር 1 የድድ መሸሽ gingivitis
2 የጥርስ መነቃነቅ
3 የጥርስ መዉለቅ ያመጣሉ
ቦሌ /ደንበል ሸዋ ዳቦ/ ጌቱ ኮሚርሻል ሴንተር 3ኛ ፎቅ
ለቀጠሮ 09 10 36 32 38/ 0975 85 23 23