
20/04/2025
እናት የቤት ለቤት የነርሶች አገልግሎት :-
በአገር ውስጥና በመላው አለም ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ በሙሉ መልካም የትንሳዔ በዓል ይመኝላችዋል። ራዕያችን የእርስዎን ጤና በመጠበቅ ህልምዎን ማሳካት ነው!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
በማንኛውም ሰአት ቢደውሉልን ነርሶቻችን ዝግጁ ሆነው እርሶን
ይጠብቃሉ::
እናት የቤት ለቤት የነርሶች አገልግሎት :-
ለመረጃ ይደውሉ:-
☎️:-+251912956815
☎️:-+251904391339
☎️ 251 97 406 6022
ብሩክ አበበ
ጤና ይስጥልኝ
መልካም በዓል!