Solomon Mengiste

Solomon Mengiste Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Solomon Mengiste, Medical and health, Addis Ababa.

አንዳርጋቸው ፅጌ መቃም ጀመረ ይሆን 😂
14/01/2024

አንዳርጋቸው ፅጌ መቃም ጀመረ ይሆን 😂

ነፍስህ በሰላም ትረፍ
14/01/2024

ነፍስህ በሰላም ትረፍ

ሰበር ዜና! ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች**************** ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር...
01/01/2024

ሰበር ዜና!

ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች
****************

ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።

በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች።

እጅ ስጡ??ለማኝ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ እከክና አመድ በወረሰው ነበር። የመይሳው ካሳ ልጅ ለማን ነው እጁን የሚሰጥ?
19/12/2023

እጅ ስጡ??
ለማኝ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ እከክና አመድ በወረሰው ነበር። የመይሳው ካሳ ልጅ ለማን ነው እጁን የሚሰጥ?

«ድሃ በበዛባት አገር ሀብታምም ደሀ ነው»ገመዳ:- "በውጭ ሀገር እንደምናውቀው አትሌቶች ቅንጡ Super Car የሚባሉትን መኪናዎች ነው የሚያሽከረክሩት ቀነኒሳስ?"ቀነኒሳ-  "እውነት ለመናገ...
19/12/2023

«ድሃ በበዛባት አገር ሀብታምም ደሀ ነው»

ገመዳ:- "በውጭ ሀገር እንደምናውቀው አትሌቶች ቅንጡ Super Car የሚባሉትን መኪናዎች ነው የሚያሽከረክሩት ቀነኒሳስ?"

ቀነኒሳ- "እውነት ለመናገር በሀገራችን አለኝ ብለህ ዘመናዊና ቅንጡ መኪና ይዘህ ለመውጣት ህሊናህ አይፈቅድም:: ምክኒያቱም ከቤትህ ወጥተህ እስክትመለስ በየመንገዱ ተቸግሮ ማደሪያና የሚበላው አጥቶ የሚለምንህ አለ። በዚህ ሁሉ ውስጥ አንተ አለኝ ብለህ በዚህ ህዝብ ላይ ልታይ ልታይ ማለት ምን ያደርጋል? አንድ አባባል አለ 'ድሀ በበዛባት አገር ሀብታምም ደሀ ነው' ።

በየመንገዱ የምታየው ሁሉ እናትህ፣ አባትህ እህትህ ወንድምህ ነው:: ታዲያ ማን ላይ ነው ይህን የምታደርገው? ስለዚህ እኔ የማሽከረክረው መኪና በጣምም የወረደ ባይሆንም መካከለኛ ነው።"

17/12/2023
17/12/2023

በለጠ ካሳን በዚህ ተከታተሉት
👇

ወደ ቅድስት ተዋሕዶ በመመለስህ እንኳን ደስ አለህ እኛም ደስ ብሎናል እውነት ሲገባህ ከእውነት ጎን ትቆማለህ 🙏
15/12/2023

ወደ ቅድስት ተዋሕዶ በመመለስህ እንኳን ደስ አለህ እኛም ደስ ብሎናል እውነት ሲገባህ ከእውነት ጎን ትቆማለህ 🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Solomon Mengiste posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram