ስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim

ስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim KISI BGT PROPERTY ሚዲያን በአግባቡ እንጠቀም
(1)

ፍትህ ያጣች ነፍስ 😓5ኛ ዓመት
29/06/2025

ፍትህ ያጣች ነፍስ 😓
5ኛ ዓመት

26/06/2025

Call for Adult Hematology and Medical Oncology fellowship application

St. Paul's Hospital Millennium Medical College, Department of Internal Medicine, is pleased to announce its interest in accepting a second cohort of fellows for the Adult Hematology and Medical Oncology fellowship program for the 2025/2026 academic year. This subspecialty program features an international attachment to a renowned global center, along with comprehensive mentorship and training by both local and international experts in the field.

The candidate should fulfill the following requirements
1. The candidate should have a specialty certificate in internal medicine, clinical oncology or hematology from a recognized university
2. The candidate must be a registered internist, clinical oncologist or hematologist, and licensed by the Federal Ministry of Health of Ethiopia on his/her respective specialty certificate. If the specialty certificate is obtained from abroad, it should be licensed as by the FMOH Ethiopia
3. The candidate must complete and pass the screening process for admission to be undertaken by the department of internal medicine including:
3.1. Document review (750 word sized letter of intent indicating reasons for joining the program, professional career goals, and how the fellowship will help attain those goals; updated CV, two letters of professional recommendations preferably sent directly via emails from the recommending person to the emails listed below (one recommendation from the institute where the candidate is currently working, and one from former mentors during the residency training), support letter of sponsoring institutions
3.2. Entrance examination (both written and interview)
4. Candidates must be from areas/regions assumed to have inadequate adult hemato-oncologic services
5. Applicants must be in acceptable physical and mental health without any serious health conditions that would limit the ability to cope with the requirements of the fellowship training program and service as mentioned on the college legislation
6. Applicants should not have any active criminal records that led to prosecution and should not be in violation of any code of medical ethics as declared by the applicant
7. Applicant should have pass mark for National Graduate Admission Test (NGAT)
Interested applicants can apply in person to the department of internal medicine; St. Paul’s Hospital Millennium Medical College OR use the following email address: adult.hemato-oncology@sphmmc.edu.et

Application deadlines:
• Registration: July 1-15,2025
• Written entrance exam: July 23,2025
• Candidates interview: July 24,2025
• Class begins: September 15, 2025

NB:
Based on the college's admission capacity, the program will admit the highest-scoring candidates who achieve 70% or above and meet all academic and non-academic requirements.
After registration and an initial screening by the admission committee, eligible candidates will be invited for a written exam and interview. The results will be communicated via email.

26/06/2025

ኢራን ወጥ ረገጠች ብያችዉ ነበር
ድል ረገጠች በምል ይስተካከል!

ወጥ የረገጠችዉማ ኢስራኤል ናት::

አርባ ምንጭ አጠቃለይ ሆስፒታል 1 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም የሚመዝን እንቅርት በቀዶ ህክምና ተወገደ‎ | የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል አንድ ነጥብ ስምንት ኪሎ ግራም የሚመዝን እንቅርትን በተ...
26/06/2025

አርባ ምንጭ አጠቃለይ ሆስፒታል
1 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም የሚመዝን እንቅርት በቀዶ ህክምና ተወገደ

| የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል አንድ ነጥብ ስምንት ኪሎ ግራም የሚመዝን እንቅርትን በተሳካ የቀዶ ህክምና ማስወገዱን አስታወቀ፡፡

‎በሆስፒታሉ የቀዶ ህክምና ስፔሺያሊስት ሃኪም ዶክተር ብርሃኑ አልታ ለጋሞ ቴሌቪዥን እንደገለጹት 1 ነጥብ 8 ኪሊ ግራም የሚመዝነው እንቅርት በቀዶ ህክምና የተወገደው ከአንዲት የ30 ዓመት ሴት ነው፡፡

‎የእንቅርት በሽታ መንስኤ የአዮዲን እጥረት መሆኑን የገለፁት ዶክተር ብርሃኑሶስት ሰዓት የፈጀው ቀዶ ህክምና በስኬት የተጠናቀቀ ሲሆን ታካሚዋም በአሁኑ ወቅት በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ጠቅሰዋል፡፡

‎እንቅርት መጠኑ እየጨመረ ሲሄድ ትራኪያ የተባለውን በአንገት አካባቢ የሚገኘውን የመተንፈሻ አካል በከፍተኛ ሁኔታ በመጫን እስከ ሞት ሊያደርስ እንደሚችል አብራርተው በአዮዲን ጨው የበለጸገ ምግብ በመጠቀም በሽታውን አስቀድሞ መከላከል እንደሚቻል ዶክተር ብርሃኑ ጨምረው ገልጸዋል፡፡

23/06/2025

ኢራን ወጥ ረገጠች::

በኢትዮጵያ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ብርቅዬ የተባለውን  ሰማያዊ ላቫ አመነጨ የኢትዮጵያ እሳተ ገሞራዎች ውስጥ እጅግ ብርቅዬ የሚባለውን ሰማያዊ ላቫ እየፈነጠቀ መሆኑ  እንደ ክስተት እየታየ ይገ...
28/05/2025

በኢትዮጵያ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ብርቅዬ የተባለውን ሰማያዊ ላቫ አመነጨ

የኢትዮጵያ እሳተ ገሞራዎች ውስጥ እጅግ ብርቅዬ የሚባለውን ሰማያዊ ላቫ እየፈነጠቀ መሆኑ እንደ ክስተት እየታየ ይገኛል። ከኢንዶኔዢያ ጃቫ ግዛት ካዋ ኢጄን እሳተ ገሞራ ጋር ተመሳሳይነት አለው የተባለው ሰማያዊ ላቫው በመጀመሪያ እይታ ላቫው ከተራራው ላይ እየፈሰሰ ይመስላል፣ ነገር ግን ይህ ያልተለመደ ፍካት እንደሚታሰበው አይደለም።

"ሰማያዊ እሳት" እየተባለ የሚጠራው ይህ ክስተት በላቫ የተፈጠረ ሳይሆን ከእሳተ ገሞራው ስንጥቆች በሚወጡት የሚቃጠሉ የሰልፈር ጋዞች የሚመጣ መሆኑ ተገልጿል።

እስከ 600°C (1,100°F) የሚደርስ ሙቀት ያላቸው ትኩስ ጋዞች በአየር ውስጥ ከሚገኘው ኦክሲጅን ጋር ሲገናኙ፣ በእሳት ተያይዘው ደማቅ ሰማያዊ ነበልባል ይፈጥራሉ።

በካዋህ ኢጄን ያለው ትክክለኛው ላቫ እንደ አብዛኞቹ እሳተ ገሞራዎች የተለመደው ቀይ-ብርቱካናማ ቀለም ያለው ቢሆንም፣ የሚቃጠለው ሰልፈር ነበልባል የሚያብረቀርቅ ሰማያዊ ላቫ ምስልን የሚፈጥር ሲሆን በሌሊት ብቻ የሚታይ አስደናቂ ትዕይንት ነው ተብሏል፡፡

በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ2 ኪሎ ግራም በላይ የሚመዝን የጆሮ ግንድ እጢ ተወገደበወራቤ ሆስፒታል ወይዘሪት መይዶ ሙዘሚል የተባሉ  ነዋሪ  በህመሙ ምክንያት ወደ ወራቤ ኮም...
20/05/2025

በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ2 ኪሎ ግራም በላይ የሚመዝን የጆሮ ግንድ እጢ ተወገደ

በወራቤ ሆስፒታል ወይዘሪት መይዶ ሙዘሚል የተባሉ ነዋሪ በህመሙ ምክንያት ወደ ወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከመጣች በኋላ የሲቲ ስካን እና ሌሎች የተለያዩ ምርመራዎች የተደረገላት መሆኑ ተገልጿል ። በዚህም በቀዶ ህክምናው የነበረባት እጢ እንደተወገደላት የወራቤ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አብዱልጀባር አብደላ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ።

ከጆሮ፣ ከአፍንጫ እና ጉሮሮ ኦፕራሲዮን ክፍል የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው ከአንገት በላይ የቀዶ ህክምና እስፔሻሊስት በሆኑት በዶ/ር ይበልጣል ተሾመ አምስት ሰዓታት በፈጀ የቀዶ-ህክምና 2.5 ኪሎ ግራም የሚመዝን ኢጢ ማስወገዳቸው ተጠቁሟል ።

Dr Moti Belay
14/05/2025

Dr Moti Belay

By Dr   As a fellow physician deeply concerned about the ongoing challenges in our healthcare system, I stand in full su...
13/05/2025

By Dr
As a fellow physician deeply concerned about the ongoing challenges in our healthcare system, I stand in full support of the legitimate demands raised by doctors across the country during this strike. However, I am troubled by this public accusation made against Dr. Lemi Belay, a senior OB-GYN specialist at St. Paul Hospital.

The claim that Dr. Lemi was intimidating residents to schedule elective surgeries is not only false but also harmful. In reality, what he facilitated was the continuation of essential maternal health services—primarily delivery care—which, as we all know, must be sustained even during a partial strike for the safety of mothers and newborns.

Dr. Lemi has made it clear that he supports the cause and the collective voice of physicians. What is most disappointing is that such a serious accusation was posted publicly without first communicating with him to verify the facts. This kind of action is irresponsible, undermines trust, and disintegrates the unity we so desperately need at this critical moment.

I urge the responsible parties to reflect on the importance of direct communication and accountability before making public statements. We need to uphold integrity, professionalism, and solidarity: values that strengthen our profession and our cause.

Let us not allow misinformation and hasty judgments to divide us when our collective mission is to seek justice and improve healthcare for all.

ALERT: Dr. Lemi Belay (Senior, St. Paul’s Hospital, the owner of private clinics)

We have confirmed that Dr. Lemi is intimidating OBGYN residents at St. Paul to schedule elective cases—undermining our collective stance.

This is a clear attempt to intimidate residents. It must stop.

Dr. Lemi, we call on you to respect the unity and struggle of your colleagues. This is not the time for arrogance—it's the time for solidarity. Stand with the residents, not against them.

Contact: +251 910 374 288
Reach out and remind him of the cause.
No insults. No threats. Just truth and resolve.

We will not tolerate any actions that jeopardize our movement.
Unity is Power. Now or Never.

የዘለንስኪ ፎቶ መነጋጋእሪያ ሆኗልከእንግሊዙ ጠ/ሚንስትር ጋር በነበራቸው ውይይት ወቀት ሱሪ ያቸውን አዙረው መልበሳቸው መነጋጋእሪያ ሆኗል፡፡
11/05/2025

የዘለንስኪ ፎቶ መነጋጋእሪያ ሆኗል

ከእንግሊዙ ጠ/ሚንስትር ጋር በነበራቸው ውይይት ወቀት ሱሪ ያቸውን አዙረው መልበሳቸው መነጋጋእሪያ ሆኗል፡፡

የቀድሞ ጠ/ም መለስ ዜናዊ በህይዎት ብኖሩ ኖሮ ትናንት የተወለዱባት ቀን 70 ዓመታቸዉ ነበር  ከሳቸዉ ቃለምልልስ ከዉስጠ የማይጠፋ:- 👉👇   ጠያቂ : የዛሬ 5አመት ለ ኢትዮ ህዝብ ምን ትመ...
10/05/2025

የቀድሞ ጠ/ም መለስ ዜናዊ በህይዎት ብኖሩ ኖሮ ትናንት የተወለዱባት ቀን 70 ዓመታቸዉ ነበር ከሳቸዉ ቃለምልልስ ከዉስጠ የማይጠፋ:- 👉👇

ጠያቂ : የዛሬ 5አመት ለ ኢትዮ ህዝብ ምን ትመኛለህ ይላል

መለስም: ሁሉም ኢትዮዽያዊ ደገመው ሁሉም የሀገሬ ዜጋ ቢያንስ በቀን ሁለቴ ጠግቦ እንዲበላ አለ ( ታዳሚው አጨበጨበ )

ጠያቂ : እሺ ለሚቀጥለው 10አመትስ አለው

መለስ : ፈገግ ብሎ ሁሉም ክልል ላይ መንገድ ተሰርቶ ትምህርት ቤት ተከፍቶ የተማሩ ተስፋ ያላቸውን ሀገር ተረካቢ ትውልድ ማፍራት አለ እኔ ራሴ እምባዬ ነው የመጣው እዉነት

….

ትናንት ማታ እንዲሁ FB ሳይ ከ 5አመት በሗላ ርሆቦቶች በየቤታችን እንደሚኖሩ አስረግጦ ሚተነትን ፅሁፍ ተፖስቶ ሳይ የራዕይ ልዩነት ወይስ እንጭጩ የኔ ፖለቲካ አመለካከት 🤔

እኔ በግሌ የማምነው ሁሉም ነገር የሚጥመው ሆድ ሲሞላ ነው እርቦኝ D&G ሽቶ ተቀብቼ ዘንጬም ብወጣ ምን ጥቅም ?

ለማንኛውም ትናንትየቀድሞው ታላቁ መሪ መለሰ ዜናዊ የተወለደበት ቀን ነበር በህይወት ቢኖሩ 70 አመታቸው ነበር መልካም ልደት ጋሼ 🧁

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911960510

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ስለ ጤናዎ ምን ያውቃሉ ጠቅላላ እውቀትGeneral knowledge ethiohakim:

Share